• ይህ ዓለም ዋንጫ ነው። ቻው ቻው ኮከቦቹ! | ሮናልዶና ሜሲ የዓለም ተጫዋችነት ኮከብነታቸው በራሽያ ዓለም ዋንጫ ሀገራቸውን ከጥሎ ማለፍ ሽንፈት እንዲታደጉ አላስቻላቸውም።
    The post ይህ ዓለም ዋንጫ ነው። ቻው ቻው ኮከቦቹ! appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    ይህ ዓለም ዋንጫ ነው። ቻው ቻው ኮከቦቹ! | ሮናልዶና ሜሲ የዓለም ተጫዋችነት ኮከብነታቸው በራሽያ ዓለም ዋንጫ ሀገራቸውን ከጥሎ ማለፍ ሽንፈት እንዲታደጉ አላስቻላቸውም። The post ይህ ዓለም ዋንጫ ነው። ቻው ቻው ኮከቦቹ! appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    ይህ ዓለም ዋንጫ ነው። ቻው ቻው ኮከቦቹ!
    ይህ ዓለም ዋንጫ ነው። ቻው ቻው ኮከቦቹ! | ሮናልዶና ሜሲ የዓለም ተጫዋችነት ኮከብነታቸው በራሽያ ዓለም ዋንጫ ሀገራቸውን ከጥሎ ማለፍ ሽንፈት እንዲታደጉ አላስቻላቸውም። | ይህ ዓለም ዋንጫ ነው። ቻው ቻው ኮከቦቹ! | ሮናልዶና ሜሲ የዓለም
    0 Comments 0 Shares
  • በሜክሲኮ በተካሄደ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ግራ ዘመሙ ሎፔዝ ኦብራዶር ማሸነፋቸው ተገልጸ፡፡ አዲሱ ፕሬዚዳንት በ53 በመቶ ድምፅ ማሸነፋቸውን ተከትሎ ስር ነቀል ለውጥ እንደሚያደርጉም አስታውቀዋል፡፡ ሎፕዝ በሜክሲኮ የተሰራፋው ሙስና ማህበራዊ ቀውስ ማስከተሉንና በሀገሪቱ ሁከት እንዲበራከት አስተዋፅዖ ማድረጉን ገልፀው ይህንን እንደሚቀርፉም ቃል ገብተዋል፡፡ ሎፔዝ ከዚህ ቀደም የሀገሪቱ መዲና በሆነቸው ሜክሲኮ ሲቲይ ከንቲባ በመሆን አገልግለዋል፡፡ ሎፔዝ ከ1980 በኃላ በሜክሲኮ የምርጫ […]
    The post በሜክሲኮ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ሎፔዝ ኦብራዶር አሸነፉ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    በሜክሲኮ በተካሄደ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ግራ ዘመሙ ሎፔዝ ኦብራዶር ማሸነፋቸው ተገልጸ፡፡ አዲሱ ፕሬዚዳንት በ53 በመቶ ድምፅ ማሸነፋቸውን ተከትሎ ስር ነቀል ለውጥ እንደሚያደርጉም አስታውቀዋል፡፡ ሎፕዝ በሜክሲኮ የተሰራፋው ሙስና ማህበራዊ ቀውስ ማስከተሉንና በሀገሪቱ ሁከት እንዲበራከት አስተዋፅዖ ማድረጉን ገልፀው ይህንን እንደሚቀርፉም ቃል ገብተዋል፡፡ ሎፔዝ ከዚህ ቀደም የሀገሪቱ መዲና በሆነቸው ሜክሲኮ ሲቲይ ከንቲባ በመሆን አገልግለዋል፡፡ ሎፔዝ ከ1980 በኃላ በሜክሲኮ የምርጫ […] The post በሜክሲኮ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ሎፔዝ ኦብራዶር አሸነፉ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    በሜክሲኮ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ሎፔዝ ኦብራዶር አሸነፉ
    በሜክሲኮ በተካሄደ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ግራ ዘመሙ ሎፔዝ ኦብራዶር ማሸነፋቸው ተገልጸ፡፡ አዲሱ ፕሬዚዳንት በ53 በመቶ ድምፅ ማሸነፋቸውን ተከትሎ ስር ነቀል ለውጥ እንደሚያደርጉም አስታውቀዋል፡፡ ሎፕዝ በሜክሲኮ የተሰራፋው ሙስና ማህበራዊ ቀውስ ማስከተሉንና በሀገሪቱ ሁከት እንዲበራከት አስተዋፅዖ ማድረጉን ገልፀው ይህንን
    0 Comments 0 Shares
  • በአፍጋኒስታን በተፈጸመ የአጥፍቶ መጥፋት ጥቃት 19 ሰዎች ተገደሉ። ጥቃቱ በምስራቃዊ አፍጋኒስታን በምትገኘው ጃላላባድ ከተማ የተፈጸመ ሲሆን፥ ጽንፈኛው ታጣቂ ቡድን አይ ኤስ ጥቃቱን መፈጸሙን ገልጿል። ጥቃቱ በዋናነት በአካባቢው የሚገኙትንና አነስተኛ ቁጥር ያላቸውን የሲክ ማህበረሰብ አባላትን ኢላማ ያደረገ ነበር ተብሏል። ከተገደሉት ውስጥ በቀጣዩ ጥቅምት ወር በሚካሄደው የፓርላማ ምርጫ ማህበረሰቡን ወክለው የሚሳተፉ እጩ ተወዳዳሪ ይገኙበታል ነው የተባለው። እጩ […]
    The post በአፍጋኒስታን በተፈጸመ ጥቃት 19 ሰዎች ሞቱ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    በአፍጋኒስታን በተፈጸመ የአጥፍቶ መጥፋት ጥቃት 19 ሰዎች ተገደሉ። ጥቃቱ በምስራቃዊ አፍጋኒስታን በምትገኘው ጃላላባድ ከተማ የተፈጸመ ሲሆን፥ ጽንፈኛው ታጣቂ ቡድን አይ ኤስ ጥቃቱን መፈጸሙን ገልጿል። ጥቃቱ በዋናነት በአካባቢው የሚገኙትንና አነስተኛ ቁጥር ያላቸውን የሲክ ማህበረሰብ አባላትን ኢላማ ያደረገ ነበር ተብሏል። ከተገደሉት ውስጥ በቀጣዩ ጥቅምት ወር በሚካሄደው የፓርላማ ምርጫ ማህበረሰቡን ወክለው የሚሳተፉ እጩ ተወዳዳሪ ይገኙበታል ነው የተባለው። እጩ […] The post በአፍጋኒስታን በተፈጸመ ጥቃት 19 ሰዎች ሞቱ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    በአፍጋኒስታን በተፈጸመ ጥቃት 19 ሰዎች ሞቱ
    በአፍጋኒስታን በተፈጸመ የአጥፍቶ መጥፋት ጥቃት 19 ሰዎች ተገደሉ። ጥቃቱ በምስራቃዊ አፍጋኒስታን በምትገኘው ጃላላባድ ከተማ የተፈጸመ ሲሆን፥ ጽንፈኛው ታጣቂ ቡድን አይ ኤስ ጥቃቱን መፈጸሙን ገልጿል።
    0 Comments 0 Shares
  • ፈጣኑ የቻይና ባቡር የመጀመሪያ ጉዞውን በቤጂንግ የባቡር መስመር ላይ ማድረጉ ተገልጿል። በቤጂንግ ከተማ የመጀመሪያ ጉዞውን ያደረገው ይህ ባቡር በሰዓት 350 ኪ/ሜትር የሚጓዝ ሲሆን፥ 400 ሜትር ርዝመትና 16 ተጎታጆች አሉት ተብሏል። ባቡሩ አሁን ላይ በሀገሪቱ አገልግሎት ላይ ካሉት ባቡሮች የ2 እጥፍ ብልጫ ያለውና 1ሺህ200 መንገደኞችን በአንድ ጊዜ ለማጓጓዝ እንደሚያስችልም ነው የተገለጸው። ጂ 7 የተባለው አዲሱ ፈጣን […]
    The post ፈጣኑ የቻይና ባቡር የመጀመሪያ ጉዞውን አደረገ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    ፈጣኑ የቻይና ባቡር የመጀመሪያ ጉዞውን በቤጂንግ የባቡር መስመር ላይ ማድረጉ ተገልጿል። በቤጂንግ ከተማ የመጀመሪያ ጉዞውን ያደረገው ይህ ባቡር በሰዓት 350 ኪ/ሜትር የሚጓዝ ሲሆን፥ 400 ሜትር ርዝመትና 16 ተጎታጆች አሉት ተብሏል። ባቡሩ አሁን ላይ በሀገሪቱ አገልግሎት ላይ ካሉት ባቡሮች የ2 እጥፍ ብልጫ ያለውና 1ሺህ200 መንገደኞችን በአንድ ጊዜ ለማጓጓዝ እንደሚያስችልም ነው የተገለጸው። ጂ 7 የተባለው አዲሱ ፈጣን […] The post ፈጣኑ የቻይና ባቡር የመጀመሪያ ጉዞውን አደረገ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    ፈጣኑ የቻይና ባቡር የመጀመሪያ ጉዞውን አደረገ
    ፈጣኑ የቻይና ባቡር የመጀመሪያ ጉዞውን በቤጂንግ የባቡር መስመር ላይ ማድረጉ ተገልጿል። በቤጂንግ ከተማ የመጀመሪያ ጉዞውን ያደረገው ይህ ባቡር በሰዓት 350 ኪ/ሜትር የሚጓዝ ሲሆን፥ 400 ሜትር ርዝመትና 16 ተጎታጆች አሉት ተብሏል።
    0 Comments 0 Shares
  • Eskender Zerihun -Yegojama konio - new ethiopian Music 2018
    Eskender Zerihun -Yegojama konio - new ethiopian Music 2018
    0 Comments 0 Shares
  • Tempo crew - honalw selam - New Ethiopian Music 2018
    Tempo crew - honalw selam - New Ethiopian Music 2018
    0 Comments 0 Shares
  • Tempo crew - tiz yelegnal - New Ethiopian Music 2018
    Tempo crew - tiz yelegnal - New Ethiopian Music 2018
    0 Comments 0 Shares
  • Tempo crew - kiliti yelale lebe - New Ethiopian Music 2018
    Tempo crew - kiliti yelale lebe - New Ethiopian Music 2018
    0 Comments 0 Shares