Ethiopian Social Network Ethiopian Social Network
Search Results
ሁሉንም ዕይ
  • አባል ይሁኑ
    Sign In
    አዲስ ምዝገባ
    ፍለጋ

Directory

  • Users
  • Posts
  • Pages
  • Groups
  • Events
  • Blogs
  • Marketplace
  • Funding
  • Offers
  • Movies
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-08-09 08:34:02 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    አሜሪካ ከሰሃራ በታች ላሉ ሃገራት 536 ሚሊዮን ዶላር ተጨማሪ የሰብዓዊ ርዳታ መደበች
    የአሜሪካ መንግስት ከሰሃራ በታች ላሉ ሃገራት ለተጨማሪ የሰብዓዊ ሥራ የሚውል 536 ሚሊዮን ዶላር መመደቡን ዛሬ አስታውቋል፡፡ ከተጠቀሰው ገንዘብ ውስጥ በኢትዮጵያ ለሚገኙ የሰብዓዊ አጋሮች 97 ሚሊዮን ዶላር መመደቡንና ከዚህም ውስጥ 87 ሚሊዮን ዶላሩ ለስደተኞች የሚውል መሆኑን በአሜሪካ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር የሰብዓዊ ደህንነት፣ ዲሞክራሲ እና ሰብዓዊ መብት ረዳት ፀሃፊ የሆኑት ኡዝራ ዜያ ዛሬ አዲስ አበባ ላይ አስታውቀዋል። ከሰሃራ በታች ባሉ ሃገራት 38...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-08-09 08:34:02 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በፓስፖርት አሰጣጥ “አድልዎ ይፈጸማል” ሲል የመብት ተሟጋቹ የአገልግሎት ተቋሙን ከሰሰ
    ሂዩማን ራይትስ ፈርስት የተባለ የመብት ተሟጋች ድርጅት፣ የኢትዮጵያ ኢሚግሬሽንና የዜግነት አገልግሎትን፣ የትግራይ ተወላጆችን የዜግነት፣ የእኩልነት እና በነጻነት የመዘዋወር ሕገ መንግሥታዊ መብቶችን በመጣስ ሲከስ፣ ተቋሙ በበኩሉ፣ “በትግራይ ተወላጆች ላይ የሚፈጸም አድልዎ የለም፤” ሲል ክሱን አስተባብሏል፡፡ ፓስፖርት የሚጠይቁ የትግራይ ተወላጆች፣ “የተለየ እንግልት፣ ወከባ እና ማስፈራሪያ እንደሚፈጸምባቸው በምርመራ አረጋግጫለኹ፤” ያለው የመብት ተሟጋቹ ድርጅት፣...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-08-09 08:34:02 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በወለጋ ዞኖች የጸጥታ ችግር የወባ መድኃኒትን ለማዳረስ ዕንቅፋት መፍጠሩ ተገለጸ
    በኦሮሚያ ክልል፣ በምዕራብ ወለጋ እና በቄለም ወለጋ ዞኖች የቀጠለው የጸጥታ ችግር፣ የወባ በሽታ መድኃኒት ተደራሽነትን በእጅጉ እያስተጓጎለ እንደኾነ የገለጹ ነዋሪዎች እና የጤና ባለሞያዎች፣ “የሰው ሕይውት እያለፈ ነው፤” ሲሉ ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል። የሁለቱ ዞኖች ነዋሪዎች እንደተናገሩት፣ በከተሞች የተከማቹ የወባ መድኃኒቶች እና ሌሎች አቅርቦቶች ቢኖሩም፣ ወደ ገጠር ቀበሌዎች በአግባቡ ለማዳረስና ለአርሶ አደሮች ፈጣን ሕክምና ለመስጠት የጸጥታው ችግር ፈተና...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-08-09 08:34:02 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ዩናይትድ ስቴትስ: ለኢትዮጵያ የ97 ሚሊዮን ዶላር ሰብአዊ ድጋፍ ይፋ አደረገች
    ለአፍሪካ 536 ሚሊዮን ዶላር ዐዲስ የሰብአዊ ድጋፍ ይፋ ያደረገችው ዩናይትድ ስቴትስ፣ ከዚኽም 97 ሚሊዮን ዶላሩ ለኢትዮጵያ የተመደበ መኾኑን አስታውቃለች፡፡ በዩናይትድ ስቴትስ ውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የሲቪሎች ደኅንነት የዴሞክራሲ እና ሰብአዊ መብቶች ጉዳይ ረዳት ሚኒስትር ዑዝራ ዘያ፣ ዛሬ ኀሙስ፣ ነሐሴ 2 ቀን 2016 ዓ.ም. በዐዲስ አበባ የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ በሰጡት መግለጫ፣ ዐዲሱን የዩናይትድ ስቴትስ የሰብአዊ ድጋፍ ፈንድ ይፋ አድርገዋል፡፡ “ዛሬ...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-08-09 08:34:02 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በመዳሰስ - መስማት እና ማየት የተሳናቸውን ያግባባል የተባለ ዐዲስ ቋንቋ ይፋ ኾነ
    በመዳሰስ - መስማትም ኾነ ማየት የተሳናቸውን ሰዎች ሊያግባባ ይችላል፤ የተባለ ዐዲስ የመግባቢያ ቋንቋ፣ በሦስት ወጣት ኤርትራውያን የሥነ ልቡና ባለሞያዎች ተዘጋጅቶ፣ ባለፈው ሰኔ ወር መጨረሻ ይፋ ኾኗል፡፡ በኤርትራ የወጣቶች እና ተማሪዎች ማኅበር ጽሕፈት ቤት አዳራሽ በተከናወነ ዐዲሱን የመዳሰስ ቋንቋ የማስተዋወቂያ መርሐ ግብር ላይ ማብራሪያ የሰጡት ባለሞያዎቹ፣ በእጅ መዳፍ ላይ የተዘጋጁ ዘጠኝ ነጥቦችን ተጠቅሞ የፊደል ቅርጽ በመጻፍ መስማትም ኾነ ማየት...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-08-09 08:34:02 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የዕጩ ምክትል ፕሬዚዳንቶች የአሸናፊነት ሚና ምን ያህል ነው?
    በዩናይትድ ስቴትስ፣ በኅዳር ወር በሚካሔደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የሚወዳደሩት የዴሞክራቲክ ፓርቲው እና የሪፐብሊካን ፓርቲው ዕጩ ፕሬዚዳንቶች፣ አብረዋቸው የሚወዳደሩትን ዕጩ ምክትል ፕሬዚዳንቶችን መርጠዋል፡፡ አሁን ጥያቄው፣ አጣማሪ ዕጩዎቻቸው በምርጫው እንዲያሸንፉ ምን ያህል ይረዷቸው ይኾን? የሚለው ነው፡፡ የቪኦኤዋ ቬሮኒካ ኢግሊሲያስ ባልዴራስ፣ በአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫዎች ታሪክ፣ የዕጩ ምክትል ፕሬዚዳንቶችን ሚና በመዳሰስ፣ የአሁኖቹ ዕጩዎች ቲም ዎልዝ እና...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Ethio Computer School
    2024-08-08 13:54:01 -
    day 1 ስለዱባይ ሙሉ መረጃዎችን ያገኛሉ @Hola Business Group #ዱባይ #ዱባይሁሉምቦታአለን #አረብሀገር #አረብሀገር_ለምትኖሩ #uae?? #ኡአኤ
    day 1 ስለዱባይ ሙሉ መረጃዎችን ያገኛሉ @Hola Business Group #ዱባይ #ዱባይሁሉምቦታአለን #አረብሀገር #አረብሀገር_ለምትኖሩ #uae?? #ኡአኤ
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Gugut Podcast
    2024-08-08 13:54:01 -
    ፖስት አድርጎ አትዩኝ?...አያለሁ ምክኒያቱም ያገባኛል|Gugut podcast EP160
    ፖስት አድርጎ አትዩኝ?...አያለሁ ምክኒያቱም ያገባኛል|Gugut podcast EP160
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Displaying (24505-24512 of 306134)
  • «
  • Prev
  • 3062
  • 3063
  • 3064
  • 3065
  • 3066
  • Next
  • »
© 2025 Ethiopian Social Network Amharic
English Amharic
ያግኙን Directory