Ethiopian Social Network Ethiopian Social Network
Search Results
ሁሉንም ዕይ
  • አባል ይሁኑ
    Sign In
    አዲስ ምዝገባ
    ፍለጋ

Directory

  • Users
  • Posts
  • Pages
  • Groups
  • Events
  • Blogs
  • Marketplace
  • Funding
  • Offers
  • Movies
  • EBC
    2024-08-09 10:12:01 -
    የቀን 6 ሰዓት ቢዝነስ ዜና … ነሐሴ 03/2016 ዓ.ም Etv | Ethiopia | News zena
    የቀን 6 ሰዓት ቢዝነስ ዜና … ነሐሴ 03/2016 ዓ.ም Etv | Ethiopia | News zena
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Addis Standard shared a link
    2024-08-09 09:27:01 -
    Addis Abeba has seen a significant rise in prices for a range of consumer goods following new forex regime (Photo: Addis Standard) Addis Abeba – In the wake of the Ethiopian government’s implementation of sweeping macroeconomic reforms, the country, particularly the capital Addis Abeba, has seen a notable rise in prices for a range of …
    Addis Abeba has seen a significant rise in prices for a range of consumer goods following new forex regime (Photo: Addis Standard) Addis Abeba – In the wake of the Ethiopian government’s implementation of sweeping macroeconomic reforms, the country, particularly the capital Addis Abeba, has seen a notable rise in prices for a range of …
    ADDISSTANDARD.COM
    Price hikes amid stringent gov’t measures left consumers in Addis Abeba anxious, uncertain - Addis Standard
    Price hikes amid stringent gov’t measures left consumers in Addis Abeba anxious, uncertain Addis Standard -
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-08-09 08:34:02 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በሶማሊያ የሚገኘው የኢትዮጵያ ጦር አንድ ወታደራዊ ሠፈርን አስረከበ
    በአፍሪካ ኅብረት ልዑክ ውስጥ በመሆን በሶማሊያ የተሰማራው የኢትዮጵያ ጦር ከያዛቸው ወታደራዊ ሠፈሮች ውስጥ ማሃስ በተሰኘችው ከተማ ያለውን ሠፈር ዛሬ ለሶማሊያ ኃይሎች አስረክቧል። ሂራን በተባለ ክልል፣ ከበለደወይን ከተማ 120 ኪ.ሜ. ርቀት ላይ የሚገኘውና ዛሬ ለሶማሊያ ኃይሎች ተላልፎ የተሰጠው የጦር ሰፈር፣ የአፍሪካ ኅብረት ልዑክ ጦሩን ደረጃ በደረጃ ለመቀነስ ባካሄደው ሶስተኛ ዙር የተፈጸመና፣ ለሶማሊያ ኃይሎች ተላልፎ የተሰጠ ስድስተኛው ወታደራዊ ሠፈር...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-08-09 08:34:02 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ኒዤር ከዩክሬን ጋራ የነበራትን የዲፕሎማሲ ግንኙነት አቋረጠች
    በማሊ የሚገኙ አማጺያን የሃገሪቱን ወታደሮችና የዋግነር ቅጥረኛ ቡድን አባላትን ባለፈው ወር ሲገድሉ አስፈላጊዎን መረጃ እንደሰጠች ዩክሬን ማስታወቋን ተከትሎ፣ በኒዤር የሚገኘው ሁንታ ከትላንት ማክሰኞ ጀምሮ የዲፕሎማሲ ግንኙነት ማቋረጡን አስታውቋል። የኒዤር ውሳኔ የመጣው ጎረቤት ማሊም ባለፈው እሁድ ግንኙነቷን እንዳቋረጠች ማስታወቋን ተከትሎ ነው። ዩክሬን የማሊን ውሳኔ “አርቆ የማያስብና ችኩል” ስትል ገልጻለች፡፡ ዲፕሎማሲያዊ ቅራኔው የተከሰተው የዩክሬን...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-08-09 08:34:02 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ባንግላዴሽ አዲስ ጊዜያዊ መሪ ሾመች
    የባንግላዴሽ ኤታማዦር ሹም የኖቤል ተሸላሚውን ሙሃማድ ዩኑስ የሃገሪቱ ጊዜያዊ መንግስት መሪ ሆነው መመረጣቸውንና ነገ ሐሙስ ምሽት ላይ ከፓሪስ እንደተመለሱ ቃለ መሃላ እንደሚፈጽሙ አስታውቀዋል። ኤታማዦር ሹሙ ጀኔራል ዌከር ዛማን፣ ሙሃማድ ዩኑስን በመሪነት የሾሙት የ300 ሰዎችን ሕይወት የቀጠፈው ተቃውሞ የሃገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር የነበሩትን ሼክ ሃሲና ሃገር ለቀው እንዲወጡ ማስገደዱን ተከትሎ ነው። ተቃውሞው የተነሳው መንግስት ሥራን በኮታ ለመሥጠት በመወሰኑ...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-08-09 08:34:02 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    አቶ በቴ ዑርጌሳ ወንድም በአስቸኳይ ከእስር እንዲለቀቁ ሂዩማን ራይትስ ዋች ጠየቀ
    ባለፈው ሚያዝያ ወር ከተገደሉት፣ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር(ኦነግ) የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ አቶ በቴ ዑርጌሳ ግድያ ጋራ በተያያዘ፣ ወንድማቸው ሚሎ ዑርጌሳን ጨምሮ በጸጥታ ኀይሎች የተያዙ ቢያንስ 11 ሰዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ፣ ሂዩማን ራይትስ ዋች ዛሬ ማክሰኞ ጠየቀ። የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት፣ ክስ ሳይመሠረትባቸው በእስር ላይ የሚገኙ ሰዎች በሙሉ ያለአንዳች ቅድመ ኹኔታ በአስቸኳይ እንዲለቅቁ የጠየቀው ሂዩማን ራይትስ ዋች፣ የአቶ በቴን ግድያ በሚመለከት በሚያደርጉት...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-08-09 08:34:02 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ብሔራዊ ባንክ አንድ የአሜሪካ ዶላር በአማካይ በ107ነጥብ9 ብር ዋጋ መሸጡን ገለጸ
    የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ፣ ዛሬ ባካሔደው ልዩ የውጭ ምንዛሬ ጨረታ፣ አንድ የአሜሪካ ዶላር በአማካይ በ107ነጥብ9 ብር ዋጋ መሸጡን ሲያስታውቅ፣ 27 ባንኮች በጨረታው ላይ መሳተፋቸውን ገልጿል፡፡ ይህ የብሔራዊ ባንክ ርምጃ፣ የውጭ ምንዛሬ ገበያን ለማረጋጋት የሚወሰድ መኾኑን፣ የፖለቲካዊ ኢኮኖሚ ተንታኝ የኾኑት ሽዋፈራሁ ሽታሁን ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል፡፡ ይህ በእንዲህ እንዳለ፣ የዋጋ ንረት ተጽእኖን ለመከላከል ድጎማ ይደረግባቸዋል ከተባሉ የገቢ ምርቶች አንዱ...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-08-09 08:34:02 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በደቡብ ጎንደር ዞን የሦስት ወረዳዎች ነዋሪዎች በጎርፍ መከበባቸው ተገለጸ
    በደቡብ ጎንደር ዞን ሦስት ወረዳዎች፣ ከባድ ዝናም መጣሉን ተከትሎ በሺሕዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በጎርፍ መከበባቸውን የገለጹ ነዋሪዎች እና የአካባቢው ባለሥልጣናት፣ ከ15ሺሕ በላይ ነዋሪዎች አስቸኳይ የነፍስ አድን ሥራ እንደሚያስፈልጋቸው አመልክተዋል፡፡ የፎገራ እና የሊቦ ከምከም ወረዳ አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት ባለሞያዎች፣ ዛሬ ረቡዕ ለአሜሪካ ድምፅ ሲናገሩ፣ በሁለቱ ወረዳዎች በተለይ ከ12 በላይ የሚኾኑ ቀበሌዎች በጎርፍ መከበባቸውን...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Displaying (24489-24496 of 306134)
  • «
  • Prev
  • 3060
  • 3061
  • 3062
  • 3063
  • 3064
  • Next
  • »
© 2025 Ethiopian Social Network Amharic
English Amharic
ያግኙን Directory