የፓሪስ ኦሊምፒክ ከተከፈተ በሳምንቱ ውዝግብ ገጥሞታል። የአልጄሪያዊቷ ኢማኔ ኸሊፍ የፆታ ጉዳይ ከዶናልድ ትራምፕ እስከ ዝነኛዋ ደራሲ ጄ ኬ ሮሊንግ ድረስ ዓለምን አንጫጭቷል። ከአልጄሪያዊቷ ኢማኔ ሌላ ታይዋናዊቷ ሊን ዩ ቲንግ እና የፆታቸው ጉዳይ አብሮ ይነሳል። ለመሆኑ ይህ ውዝግብ ከሩሲያ ጋር ምን አገናኘው? የፑቲንስ ስም ለምን ተነሳ?

0 Comments
0 Shares