• Sisay ft. Alex - Demko | ደምቆ - New Ethiopian Music 2024 (Official Video)
    Sisay ft. Alex - Demko | ደምቆ - New Ethiopian Music 2024 (Official Video)
    0 Comments 0 Shares
  • Firaa'ol Mogos - Koottu Mee - New Ethiopian Oromo Music 2024 (Official Video)
    Firaa'ol Mogos - Koottu Mee - New Ethiopian Oromo Music 2024 (Official Video)
    0 Comments 0 Shares
  • Hailemichael Tewodros - Sadulaye | ሃይለሚካኤል ቴዎድሮስ - ሳዱላዬ | New Ethiopian Music 2024 (Official Video)
    Hailemichael Tewodros - Sadulaye | ሃይለሚካኤል ቴዎድሮስ - ሳዱላዬ | New Ethiopian Music 2024 (Official Video)
    0 Comments 0 Shares
  • ሽፋሽፍት በተፈጥሯዊ ይዞታው ከፍተኛ ጠቀሜታ አለው። በዐይን በኩል የሚገባ አደገኛ ባክቴሪያዎች እና ቫይረሶችን ይከላከላል። ነገር ግን ሽፋሽፍትን ለማስረዘም የሚውሉ ቁሶች እና ማጣበቂያዎች ለዐይን ጤና ጠንቅ የመሆን ሰፊ ዕድል አላቸው። የዐይን ሽፋሽፍትን በማስረዘም ሂደት ምን ችግር ሊያጋጥመን ይችላል?
    ሽፋሽፍት በተፈጥሯዊ ይዞታው ከፍተኛ ጠቀሜታ አለው። በዐይን በኩል የሚገባ አደገኛ ባክቴሪያዎች እና ቫይረሶችን ይከላከላል። ነገር ግን ሽፋሽፍትን ለማስረዘም የሚውሉ ቁሶች እና ማጣበቂያዎች ለዐይን ጤና ጠንቅ የመሆን ሰፊ ዕድል አላቸው። የዐይን ሽፋሽፍትን በማስረዘም ሂደት ምን ችግር ሊያጋጥመን ይችላል?
    WWW.BBC.COM
    አደገኛ ጉዳትን የሚያስከትለው የሴቶች የዐይን ሽፋሽፍት መቀጠል - BBC News አማርኛ
    ሽፋሽፍት በተፈጥሯዊ ይዞታው ከፍተኛ ጠቀሜታ አለው። በዐይን በኩል የሚገባ አደገኛ ባክቴሪያዎች እና ቫይረሶችን ይከላከላል። ነገር ግን ሽፋሽፍትን ለማስረዘም የሚውሉ ቁሶች እና ማጣበቂያዎች ለዐይን ጤና ጠንቅ የመሆን ሰፊ ዕድል አላቸው። የዐይን ሽፋሽፍትን በማስረዘም ሂደት ምን ችግር ሊያጋጥመን ይችላል?
    0 Comments 0 Shares
  • በቀላል ሕክምና ከሚድነው የአሜባ በሽታ ይህ የተለየ ነው። በተበከለ ውሃ ውስጥ ከሚራቡ ተህዋሲያን ተነስቶ ወደ ሰው አካል የሚገባው ይህ የአሜባ ዓይነት በአጭር ጊዜ ውስጥ አንጎልን ከጥቅም ውጪ በማድረግ ለሞት ሊያበቃ ይችላል። በዚህ በሽታ የተያዙ በርካታ ሰዎች ሳይታወቅ ለሞት ተዳርገዋል።
    በቀላል ሕክምና ከሚድነው የአሜባ በሽታ ይህ የተለየ ነው። በተበከለ ውሃ ውስጥ ከሚራቡ ተህዋሲያን ተነስቶ ወደ ሰው አካል የሚገባው ይህ የአሜባ ዓይነት በአጭር ጊዜ ውስጥ አንጎልን ከጥቅም ውጪ በማድረግ ለሞት ሊያበቃ ይችላል። በዚህ በሽታ የተያዙ በርካታ ሰዎች ሳይታወቅ ለሞት ተዳርገዋል።
    WWW.BBC.COM
    አንጎልን ከጥቅም ውጪ ከሚያደርገው ገዳይ የአሜባ በሽታ የተረፈው ታዳጊ - BBC News አማርኛ
    በቀላል ሕክምና ከሚድነው የአሜባ በሽታ ይህ የተለየ ነው። በተበከለ ውሃ ውስጥ ከሚራቡ ተህዋሲያን ተነስቶ ወደ ሰው አካል የሚገባው ይህ የአሜባ ዓይነት በአጭር ጊዜ ውስጥ አንጎልን ከጥቅም ውጪ በማድረግ ለሞት ሊያበቃ ይችላል። በዚህ በሽታ የተያዙ በርካታ ሰዎች ሳይታወቅ ለሞት ተዳርገዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • በዩናይትድ ኪንግደም የተላከ ፖስት ካርድ ከ121 ዓመታት በኋላ ወደ አድራሻው ደረሰ።
    ለገና በዓል እንዲደርስ የታቀደው ፖስት ካርድ በአውሮፓውያኑ 1903 የተላከ ቢሆንም ወደ አድራሻው የደረሰው መቶ ዓመታትን ዘግይቶ ነው።
    በዩናይትድ ኪንግደም የተላከ ፖስት ካርድ ከ121 ዓመታት በኋላ ወደ አድራሻው ደረሰ። ለገና በዓል እንዲደርስ የታቀደው ፖስት ካርድ በአውሮፓውያኑ 1903 የተላከ ቢሆንም ወደ አድራሻው የደረሰው መቶ ዓመታትን ዘግይቶ ነው።
    WWW.BBC.COM
    በዩኬ ፖስት ካርድ ከተላከ ከ121 ዓመታት በኋላ ወደ አድራሻው ደረሰ - BBC News አማርኛ
    በዩናይትድ ኪንግደም የተላከ ፖስት ካርድ ከ121 ዓመታት በኋላ ወደ አድራሻው ደረሰ። ለገና በዓል እንዲደርስ የታቀደው ፖስት ካርድ በአውሮፓውያኑ 1903 የተላከ ቢሆንም ወደ አድራሻው የደረሰው መቶ ዓመታትን ዘግይቶ ነው።
    0 Comments 0 Shares
  • የዓለም ጤና ድርጅት እንደሚለው ከሆነ አፍላቶክሲን የተባለው ኬሚካል በሰዎች ዘንድ የጉበት ነቀርሳ [ካንሰር] ሊያመጣ ይችላል።
    የዓለም ጤና ድርጅት እንደሚለው ከሆነ አፍላቶክሲን የተባለው ኬሚካል በሰዎች ዘንድ የጉበት ነቀርሳ [ካንሰር] ሊያመጣ ይችላል።
    WWW.BBC.COM
    በዛምቢያ የተበከለ በቆሎ የበሉ 400 ውሻዎች መሞታቸውን ተከትሎ ስጋት ተፈጠረ - BBC News አማርኛ
    የዓለም ጤና ድርጅት እንደሚለው ከሆነ አፍላቶክሲን የተባለው ኬሚካል በሰዎች ዘንድ የጉበት ነቀርሳ [ካንሰር] ሊያመጣ ይችላል።
    0 Comments 0 Shares
  • “ቀሳውስቱ ከእሣት አደጋ ሠራተኞች ጋር ተነጋግረዋል፤ የእሣት ማጥፊያ ቁሳቁሶችንም ባርከዋል” ሲሉ ከቀሳውስቱ መካከል አንዱ ለሮይተርስ የዜና ወኪል ተናግረዋል።
    “ቀሳውስቱ ከእሣት አደጋ ሠራተኞች ጋር ተነጋግረዋል፤ የእሣት ማጥፊያ ቁሳቁሶችንም ባርከዋል” ሲሉ ከቀሳውስቱ መካከል አንዱ ለሮይተርስ የዜና ወኪል ተናግረዋል።
    WWW.BBC.COM
    የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቀሳውስት በዩክሬን ጥቃት ለተቃጠለው የነዳጅ ማከማቻ ፀሎት አደረጉ - BBC News አማርኛ
    “ቀሳውስቱ ከእሣት አደጋ ሠራተኞች ጋር ተነጋግረዋል፤ የእሣት ማጥፊያ ቁሳቁሶችንም ባርከዋል” ሲሉ ከቀሳውስቱ መካከል አንዱ ለሮይተርስ የዜና ወኪል ተናግረዋል።
    0 Comments 0 Shares