• ዩክሬን በቅርቡ ከሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃል-ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) ካገኘቻቸው ኤፍ-16 የጦር ጄቶች መካከል አንዱ በሩሲያ ጥቃት መውደሙን የዩክሬን ወታደራዊ ምንጮች ለቢቢሲ ተናገሩ።
    ዩክሬን በቅርቡ ከሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃል-ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) ካገኘቻቸው ኤፍ-16 የጦር ጄቶች መካከል አንዱ በሩሲያ ጥቃት መውደሙን የዩክሬን ወታደራዊ ምንጮች ለቢቢሲ ተናገሩ።
    WWW.BBC.COM
    ዩክሬን ከኔቶ አባል ሀገራት የተረከበችው ኤፍ-16 የጦር ጄት በሩሲያ ጥቃት ወደመ - BBC News አማርኛ
    ዩክሬን በቅርቡ ከሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃል-ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) ካገኘቻቸው ኤፍ-16 የጦር ጄቶች መካከል አንዱ በሩሲያ ጥቃት መውደሙን የዩክሬን ወታደራዊ ምንጮች ለቢቢሲ ተናገሩ።
    0 Comments 0 Shares
  • በቴክኖሎጂ የታገዘው የዕጣ አወጣጥ ሥነ-ሥርዓት ሐሙስ ምሽት በሞናኮ ተካሂዷል። በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የምን ጊዜም ምርጥ ጎል አስቆጣሪ የሚል ሽልማት የተቀበለው ክሪስቲያኖ ሮናልዶ በዕጣ አወጣጡ ላይ ተገኝቷል።
    በቴክኖሎጂ የታገዘው የዕጣ አወጣጥ ሥነ-ሥርዓት ሐሙስ ምሽት በሞናኮ ተካሂዷል። በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የምን ጊዜም ምርጥ ጎል አስቆጣሪ የሚል ሽልማት የተቀበለው ክሪስቲያኖ ሮናልዶ በዕጣ አወጣጡ ላይ ተገኝቷል።
    WWW.BBC.COM
    አርሰናል ከፒኤስጂ፤ ሊቨርፑል ከማድሪድ - አዲሱ የቻምፒዮንስ ሊግ መርሀ-ግብር እንዴት ነው የሚሠራው? - BBC News አማርኛ
    በቴክኖሎጂ የታገዘው የዕጣ አወጣጥ ሥነ-ሥርዓት ሐሙስ ምሽት በሞናኮ ተካሂዷል። በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የምን ጊዜም ምርጥ ጎል አስቆጣሪ የሚል ሽልማት የተቀበለው ክሪስቲያኖ ሮናልዶ በዕጣ አወጣጡ ላይ ተገኝቷል።
    0 Comments 0 Shares
  • ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋር ያላትን ግንኙነት የበለጠ የሚያጠናክር ነው በተባለ መንገድ በልዩ መልዕክተኛ ደረጃ ለነበረው የሐርጌሳ ቆንስላ አምባሳደር ሾመች።
    ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋር ያላትን ግንኙነት የበለጠ የሚያጠናክር ነው በተባለ መንገድ በልዩ መልዕክተኛ ደረጃ ለነበረው የሐርጌሳ ቆንስላ አምባሳደር ሾመች።
    WWW.BBC.COM
    ኢትዮጵያ በልዩ መልዕክተኛ ደረጃ ለነበረው የሐርጌሳ ቆንስላ አምባሳደር ሾመች - BBC News አማርኛ
    ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋር ያላትን ግንኙነት የበለጠ የሚያጠናክር ነው በተባለ መንገድ በልዩ መልዕክተኛ ደረጃ ለነበረው የሐርጌሳ ቆንስላ አምባሳደር ሾመች።
    0 Comments 0 Shares
  • ከሶማሊያ ተገንጥላ ራስ ገዝ አስተዳደር የሆነችው ሶማሊላንድ የግብጽ ጦር በሶማሊያ ተሰማርቶ የቀጠናው ሰላም እና መረጋጋት አደጋ ላይ ሲወድቅ በዝምታ አልመለከትም አለች።

    የሶማሊላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ በቅርቡ የግብጽ ጦር በሶማሊያ እንዲሰማራ መደረጉ ለሶማሊያ እና ለአጠቃላዩ የአፍሪካ ቀንድ መረጋጋት እና ደኅንነት አሳሳቢ ነው ብሏል።
    ከሶማሊያ ተገንጥላ ራስ ገዝ አስተዳደር የሆነችው ሶማሊላንድ የግብጽ ጦር በሶማሊያ ተሰማርቶ የቀጠናው ሰላም እና መረጋጋት አደጋ ላይ ሲወድቅ በዝምታ አልመለከትም አለች። የሶማሊላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ በቅርቡ የግብጽ ጦር በሶማሊያ እንዲሰማራ መደረጉ ለሶማሊያ እና ለአጠቃላዩ የአፍሪካ ቀንድ መረጋጋት እና ደኅንነት አሳሳቢ ነው ብሏል።
    WWW.BBC.COM
    ሶማሊላንድ በግብጽ ጦር መሰማራት የቀጠናው ሰላም እና መረጋጋት አደጋ ላይ ሲወድቅ በዝምታ አልመለከትም አለች - BBC News አማርኛ
    ከሶማሊያ ተገንጥላ ራስ ገዝ አስተዳደር የሆነችው ሶማሊላንድ የግብጽ ጦር በሶማሊያ ተሰማርቶ የቀጠናው ሰላም እና መረጋጋት አደጋ ላይ ሲወድቅ በዝምታ አልመለከትም አለች። የሶማሊላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ በቅርቡ የግብጽ ጦር በሶማሊያ እንዲሰማራ መደረጉ ለሶማሊያ እና ለአጠቃላዩ የአፍሪካ ቀንድ መረጋጋት እና ደኅንነት አሳሳቢ ነው ብሏል።
    0 Comments 0 Shares
  • በመላው ዓለም ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሕዝብ በእንቅልፍ እጦት ይሰቃያል። በአሜሪካ ብቻ ከ50 እስከ 70 ሚሊዮን ሕዝብ በእንቅልፍ እጦት ይቸገራል።
    በመላው ዓለም ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሕዝብ በእንቅልፍ እጦት ይሰቃያል። በአሜሪካ ብቻ ከ50 እስከ 70 ሚሊዮን ሕዝብ በእንቅልፍ እጦት ይቸገራል።
    WWW.BBC.COM
    የእንቅልፍ ሕይወትን ለማሻሻል የሚያስችሉ ስድስት ሳይንሳዊ አማራጮች - BBC News አማርኛ
    በመላው ዓለም ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሕዝብ በእንቅልፍ እጦት ይሰቃያል። በአሜሪካ ብቻ ከ50 እስከ 70 ሚሊዮን ሕዝብ በእንቅልፍ እጦት ይቸገራል።
    0 Comments 0 Shares
  • በጃፓን በአውሮፓውያኑ 2024 የመጀመሪያው አጋማሽ 40 ሺህ የሚጠጉ ሰዎች ቤት ውስጥ ብቻቸውን ሞተው መገኘታቸውን የአገሪቷ ፖሊስ መረጃ አመለከተ።
    በጃፓን በአውሮፓውያኑ 2024 የመጀመሪያው አጋማሽ 40 ሺህ የሚጠጉ ሰዎች ቤት ውስጥ ብቻቸውን ሞተው መገኘታቸውን የአገሪቷ ፖሊስ መረጃ አመለከተ።
    WWW.BBC.COM
    በጃፓን በዘንድሮው ዓመት 40 ሺህ የሚጠጉ ሰዎች ብቻቸውን ቤት ውስጥ ሞተው መገኘታቸውን ሪፖርት አመለከተ - BBC News አማርኛ
    በጃፓን በአውሮፓውያኑ 2024 የመጀመሪያው አጋማሽ 40 ሺህ የሚጠጉ ሰዎች ቤት ውስጥ ብቻቸውን ሞተው መገኘታቸውን የአገሪቷ ፖሊስ መረጃ አመለከተ።
    0 Comments 0 Shares
  • ዩክሬን በሚቀጥለው ሳምንት ሞንጎሊያን ሊጎበኙ ያቀዱትን የሩሲያን ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲንን በቁጥጥር ሥር እንድታውል ለአገሪቱ ባለስልጣናት ጥሪ አቀረበች።
    ዩክሬን በሚቀጥለው ሳምንት ሞንጎሊያን ሊጎበኙ ያቀዱትን የሩሲያን ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲንን በቁጥጥር ሥር እንድታውል ለአገሪቱ ባለስልጣናት ጥሪ አቀረበች።
    WWW.BBC.COM
    ዩክሬን ሞንጎሊያን ሊጎበኙ ያቀዱትን ፑቲንን በቁጥጥር ስር እንድታውል ጥሪ አቀረበች - BBC News አማርኛ
    ዩክሬን በሚቀጥለው ሳምንት ሞንጎሊያን ሊጎበኙ ያቀዱትን የሩሲያን ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲንን በቁጥጥር ሥር እንድታውል ለአገሪቱ ባለስልጣናት ጥሪ አቀረበች።
    0 Comments 0 Shares
  • በቀድሞው ስሙ ትዊተር እየተባለ የሚታወቀው የማኅበራዊ ሚዲያ መድረክ ኤክስ፣ አዲስ የብራዚል ተወካዩን እንዲያሳውቅ የአገሪቷ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኛ ያስቀመጡትን ቀነ ገደብ ባለማክበሩ ታገደ።
    በቀድሞው ስሙ ትዊተር እየተባለ የሚታወቀው የማኅበራዊ ሚዲያ መድረክ ኤክስ፣ አዲስ የብራዚል ተወካዩን እንዲያሳውቅ የአገሪቷ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኛ ያስቀመጡትን ቀነ ገደብ ባለማክበሩ ታገደ።
    WWW.BBC.COM
    ኤክስ ሐሰተኛ መረጃን ከማሰራጨት ጋር በተያያዘ ውዝግብ ብራዚል ውስጥ ታገደ - BBC News አማርኛ
    በቀድሞው ስሙ ትዊተር እየተባለ የሚታወቀው የማኅበራዊ ሚዲያ መድረክ ኤክስ፣ አዲስ የብራዚል ተወካዩን እንዲያሳውቅ የአገሪቷ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኛ ያስቀመጡትን ቀነ ገደብ ባለማክበሩ ታገደ።
    0 Comments 0 Shares