0 Comments
0 Shares
Directory
-
Please log in to like, share and comment!
-
AMHARIC.VOANEWS.COMኢትዮጵያ በዐዲሱ የሶማሊያ የሰላም ተልዕኮ ውስጥ የመካተት ፍላጎት እንዳላት ገለጸችኢትዮጵያ፣ በዐዲሱ የሶማሊያ የሰላም ተልዕኮ ውስጥ በመካተት ሽብርተኝነትን የመዋጋትና የሶማሊያን መንግሥት የመርዳት ፍላጎት እንዳላት አስታውቃለች፡፡ የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ፣ ዛሬ ዐርብ፣ ነሐሴ 24 ቀን 2016 ዓ.ም. በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ፣ የአገሪቱ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ፣ ከጎረቤት ሀገራት ጋራ ያላትን ግንኙነት ለማጠናከርና ዓለም አቀፍ አጋርነቶችን ለመፍጠር ያለመ ነው፤ ብለዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ይህን የተናገሩት፣...0 Comments 0 Shares -
AMHARIC.VOANEWS.COMበሰሜን ሸዋ ዞን ታግተው ከነበሩት 52 መንገደኞች ስምንቱ አሁንም አልተለቀቁምትላንት ኀሙስ፣ ከዐዲስ አበባ ወደ ደብረ ማርቆስ ከተማ በሕዝብ ማመላለሻ አውቶብስ ሲጓዙ የነበሩ 52 ሰዎች፣ በታጣቂዎች ታግተው እንደነበር የገለጸው በኦሮሚያ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳደር፣ ኾኖም አብዛኛዎቹ ወዲያውኑ አምልጠው ስምንት ተሳፋሪዎች ብቻ መቅረታቸውን አስታውቋል።። በኦሮሚያ ክልል፣ በገብረ ጉራቻ እና ቱሉ ሚልኪ ከተሞች መካከል ባለ ቦታ ላይ፣ ከማሽላ ማሳ ውስጥ የወጡ ታጣቂዎች አውቶብሱን አስቁመው፣ አሽከርካሪውን ጨምሮ 52 ተሳፋሪዎችን ወደ ጫካ...0 Comments 0 Shares -
AMHARIC.VOANEWS.COMበምዕራብ ጎንደር ዞን ሁለት የስደተኛ መጠለያዎች መዘጋታቸውን ተመድ አስታወቀበዐማራ ክልል ምዕራብ ጎንደር ዞን የነበሩት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአውላላ እና የኩመር የስደተኛ መጠለያዎች መዘጋታቸውን፣ የድርጅቱ የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽነር በምኅጻሩ ዩ.ኤን.ኤች.ሲ.አር ለአሜሪካ ድምፅ አስታወቀ፡፡ ሁለቱም መጠለያዎች የጸጥታ ችግር እንደነበረባቸው፣ የስደተኞች ተቋሙ ሲገልጽ ቆይቷል፡፡ የሱዳንን ጦርነት ሸሽተው እየመጡ ያሉትን ስደተኞች ለማስጠለልም፣ ከኢትዮጵያ የስደተኞች እና ከስደት ተመላሾች አገልግሎት ጋራ በመተባበር፣...0 Comments 0 Shares -
AMHARIC.VOANEWS.COMበሶማሊያ የምትገኝ ከተማ የግብፅ ኃይሎች የሚሰማሩ ከሆነ እንደምትቃወም አስታወቀችበሶማሊያ በባኩል ክልል በምትገኘው ሁዱር ከተማ የሚገኙ ባለሥልጣናት የግብፅ ኃይሎች በአካባቢው የሚሰማሩ ከሆነ እንደሚቃወሙ አስታውቀው፣ የኢትዮጵያ ወታደሮች የአዲሱ የአፍሪካ ኅብረት ልዑል አካል እንዲሆኑና ተልዕኳቸውን እንዲቀጥሉ እንደሚሹ አስታውቀዋል። የቪኦኤው የአፍሪካ ቀንድ ባልደረባ ሃሩን ማሩፍ ያደረሰን ዘገባ ነው። እንግዱ ወልዴ ወደ አማርኛ መልሶታል።0 Comments 0 Shares -
AMHARIC.VOANEWS.COMሃሪስ ከአንዳንዱ ግራ ዘመም አቋማቸው ገሽሸ ለማለት የወሰዱትን እርምጃ ተከላከሉየዩናይትድ ስቴትስ ምክትል ፕሬዝዳንት ካማላ ሃሪስ በምርጫ ዘመቻቸው የመጀመሪቸው የሆነውን የቴሌቭዢን ቃለ መጠይቅ ትላንት ሐሙስ የሰጡ ሲሆን፣ በኢሚግሬሽን ጉዳይ ጠንከር ያለ አያያዝ እንዲሚኖራቸው እና አሜሪካ ለእስራኤል የምትሰጠውን የጦር መሣሪያ እንደማትከለክል ተናግረዋል። አስማሚ አመለካከት ለመያዝ ሲጥሩም ቢሆን "ከማምንባቸው እሴቶቼ ዝንፍ አላልኩም" ሲሉ አጽንዖት ሰጥተው ተከላክለዋል። በዚህ ዙሪያ አሶሽዬትድ ፕሬስ እና የአሜሪካ ድምፅ ያጠናቀሩትን ዘገባ...0 Comments 0 Shares -
ካሲናዬ አዲስ ፊልም (Kassinaye) New ethiopian movie 2024 Maya Media Presents |ካሲናዬ አዲስ ፊልም (Kassinaye) New ethiopian movie 2024 Maya Media Presents |
0 Comments 0 Shares -
ከmedicine dropout እስከ Amazon Gugut podcast EP#163ከmedicine dropout እስከ Amazon Gugut podcast EP#163
0 Comments 0 Shares