Ethiopian Social Network Ethiopian Social Network
Search Results
See All Results
  • Join
    Sign In
    Sign Up
    Search

Directory

  • Users
  • Posts
  • Pages
  • Groups
  • Events
  • Blogs
  • Marketplace
  • Funding
  • Offers
  • Movies
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-09-04 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ኮንጎ ውስጥ ከወህኒ ቤት ለማምለጥ በተደረገ ሙከራ ላይ 129 ሰዎች መገደላቸው ተሰማ
    ኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ውስጥ እስረኞች ከወህኒ ቤት ለማምለጥ ሲሞክሩ 129 ሰዎች መገደላቸው ተገለጠ። የመንግሥቱ ቃል አቀባይ በኤክስ ገጻቸው ላይ እንዳስታወቁት የጸጥታ ኅይሎች ትላንት ሰኞ ማለዳ በዋና ከተማዋ ኪንሻሳ ከሚገኘው ከትልቁ ወህኒ ቤት እስረኞች ሰብረው ሊያመልጡ ሲሉ ከባድ ተኩስ ተነስቷል። የጸጥታ ኃይሎች የወህኒ ቤቱን አካባቢ አጥረውታል። ከወህኒ ቤቱ የወጡ ምስሎች 24 ሊያመልጡ የሞከሩ እስረኞች እጅግ ከተጨናነቀው የማካላ ማዕከላዊ እስር ቤት...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-09-04 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    እስራኤል በጥቅምቱ ጥቃት ከተሳተፉ የሐማስ ታጣቂዎች አንዱን መግደሏን አስታወቀች
    የእስራኤል የጦር ኃይል በጎርጎርሳዊያኑ ጥቅምት ሰባት ሓማስ ባደረሰው ጥቃት ላይ በቪዲዮ ምስል የሚታይ የቡድኑን ታጣቂ መግደሉን አስታወቀ፡፡ የጦር ኃይል የእስራኤል የጦር ኃይል ዛሬ ማክሰኞ እንዳስታወቀው የተገደለው የሐማስ ታጣቂ አባታቸው በቦንብ ጥቃት የተገደለባቸው ሁለት የቆሰሉ ህጻናት ፊት ለስላሳ መጠጥ ሲጠጣ በቪዲዮ ምስሉ በሰፊው የሚታየው ነው፡፡ የእስራኤል መከላከያ ኃይል ታጣቂው በጥቅምቱ ጥቃት ወቅት በአየር መብረሪያ ፓራግላይደር ወደ ኔቲቭ ኻሳራ መንደር...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-09-04 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የዩጋንዳ ተቃዋሚ መሪ ቦቢ ዋይን በጥይት መመታቱን ፓርቲው አስታወቀ
    በዩጋንዳ ለበርካታ ዓመታት ስልጣን ላይ ያሉትን ፕሬዚደንት ዩዌሪ ሙሴቬኒን በመቃወም፤ ቀዳሚ የሆነው የተቃዋሚ ፓርቲ መሪ ቦቢ ዋይን ዛሬ ማክሰኞ ዋና ከተማዋ ካምፓላ ሰሜናዊ ዳርቻ በደህንነት አባላት በተተኮሰ ጥይት እግሩን መመታቱን ፓርቲው አስታውቋል። ከፖፕ ሙዚቃ ወደ ፖለቲካ ፊቱን ያዞረው እና በመድረክ ስሙ ቦቢ ዋይን የተባለው ሮበርት ኪያጉላኒ በጎርጎርሳዊያኑ 2021 ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ዩጋንዳን ለአራት አስርት ዓመታት ያህል የመሩትን ሙሴቬኒን በመከተል...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-09-04 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በጎንደር ከተማ በአጋቾች የተወሰደችው የ2 ዓመት ህፃን ግድያ ቁጣ ቀሰቀሰ
    በድጋሚ የታደሰ በጎንደር ከተማ ባለፈው አርብ ባልታወቁ ሰዎች ታግታ ከተወሰደች በኋላ ግማሽ ሚልየን ብር ተጠይቆባት የነበረችው የ2 አመት ህፃን በትላንትው እለት መገደሏ ከተሰማ ወዲህ በከተማው ነዋሪዎች ዘንድ ቁጣ ቀስቅሷል፡፡ አጋቾቹ ህፃኗን የገደሏት ወላጆቿ በድርድር እንዲከፍሉ የጠየቁትን 300 ሺ ብር ከተቀበሉ በኋላ ነው:: ዜናውን ተከትሎ በሺዎች የሚቆጠሩ የከተማዋ ነዋሪዎች አደባባይ ወጥተው ቁጣቸውን አሰምተዋል፡፡ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-09-04 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ባንክ ሂሳቡ እንዳይንቀሳቀስ መታገድ የአስመራ በረራውን ለማቋረጡ 'አንዱ ምክኒያት ነው' የኢትዮጵያ አየር መንገድ
    የኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ የባንክ ሒሳቡ እንዳያንቀሳቅስ በኤርትራ ሲቪል አቭዬሽን ባለስልጣን በመታገዱ የአስመራ በረራውን ማቋረጡን አስታወቀ፡፡ የአየር መንገዱ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሠው በሰጡት መግለጫ፣ የኤርትራ ሲቪል አቭዬሽን ባለሥልጣን ቀደም ብሎ ስላስተላለፈው የበረራ እገዳ ውሳኔም ሆነ ቀጥሎ በመጣው የባንክ ሒሳብ እግድ ጉዳይ ዙሪያ ለመወያየትም ሆነ ለማብራራት ፈቃደኛ አልሆነም ብለዋል፡፡ በዚህ የተነሳም አየር መንገዱ ‘ከዛሬ ጀምሮ የአስመራ...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-09-04 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በማረቆ ልዩ ወረዳ እና የመስቃን ቤተ ጉራጌ ግጭቶች ሳቢያ የሰላማዊ ሰዎች ግድያ መቀጠሉ ተገለጸ
    በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በምስራቅ ጉራጌ ዞን የምስራቅ መስቃን ወረዳ እና በማረቆ ልዩ ወረዳ መካከል በተቀሰቀሰው ግጭት ሳቢያ ካለፈው አርብ እስከ ትላንት በስቲያ እሁድ በነበረው ጊዜ ውስጥ 12 ሰዎች መገደላቸውን ቤተሰቦቻቸው እና ነዋሪዎች አስታወቁ:: የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ እንዳሻው ጣሰው በአከባቢዎቹ ላለው የፀጥታ ችግሮችና ሰላማዊ ሰዎች ጥቃት የወረዳዎቹ አመራሮች እጅ እንዳለበት ጠቅሰው የተጠረጠሩም እየታሠሩ መኾናቸውን...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-09-04 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የምርጫ ተአማኒነትን በተመለከተ ያለው ጥርጣሬ፣ ውጥረት እንዳያባብስ አስግቷል
    በአሜሪካ የሚገኙ ሁለቱ ዋና ፓርቲዎች “የምርጫ ተአማኒነትን” በተመለከተ የሚያሳስቧቸው ጉዳዮች እንዳሉ በመግለጽ ላይ ናቸው። የምዝገባ፣ የድምጽ መስጠት፣ የድምጽ ቆጠራ፣ ቆጠራውን ማረጋጥ እንዲሁም ችግር ቢከሰት መፍትሄ መሻትን የመሰሉ ጉዳዮች በተገቢው መንገድ መካሄዳቸውን በተመለከተ የሚያሳስቧቸው ጉዳዮች አሉ።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-09-04 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በናይጄሪያ በሀገር ክህደት የተከሰሱ 10 የመንግሥት ተቃዋሚዎች ፍርድ ቤት ቀረቡ
    በናይጄሪያ በተከሰተው የኑሮ ውድነት ምክንያት ባለፈው ወር ከተቀሰቀሰው ፀረ-መንግስት ተቃውሞ ጋር በተያያዘ 10 ሰዎች በሀገር ክህደት ወንጀል ተከሰው ትላንት ሰኞ ፍርድ ቤት ቀርበዋል። ተከሳሾቹ ጥፋተኛ ሆነው ከተገኙ የሞት ቅጣት ሊጠብቃቸው ይችላል። አምነስቲ ኢንተርናሽናል ያወገዘውን ይህን የክስ ጉዳይ አስመልክቶ ቲሞቲ ኦቢዙ ከአቡጃ ተከታዩን ዘግቧል ደረጀ ደስታ ወደ አማርኛ መልሶታል፡፡
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Displaying (20689-20696 of 306338)
  • «
  • Prev
  • 2585
  • 2586
  • 2587
  • 2588
  • 2589
  • Next
  • »
© 2025 Ethiopian Social Network English
English Amharic
Contact Us Directory