• የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታኒያሁ የሀገራቸው ጦር ጋዛና ግብጽ ከሚጋሩት እና ስልታዊ ጠቀሜታ ካለው የፊላደልፊ ‘ኮሪደር’ እንደማይልቅ ተናግረዋል።
    ጠቅላይ ሚኒስትሩ በእየሩሳሌም ለዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን በሰጡት መግለጫ ወደፊት በሚኖር ዘላቂ የተኩስ ማቆም ስምምነት ውስጥ በጋዛና ግብጽ ድንበር የእስራኤል ወታደሮችን ለማስፈር ሌላ አማራጭ ካለ “ለመቀበል ዝግጁ ነኝ” ካሉ በኋላ “ግን ሌላ አማራጭ ያለ አይመስለኝም” ሲሉ ተደምጠዋል።
    የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታኒያሁ የሀገራቸው ጦር ጋዛና ግብጽ ከሚጋሩት እና ስልታዊ ጠቀሜታ ካለው የፊላደልፊ ‘ኮሪደር’ እንደማይልቅ ተናግረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በእየሩሳሌም ለዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን በሰጡት መግለጫ ወደፊት በሚኖር ዘላቂ የተኩስ ማቆም ስምምነት ውስጥ በጋዛና ግብጽ ድንበር የእስራኤል ወታደሮችን ለማስፈር ሌላ አማራጭ ካለ “ለመቀበል ዝግጁ ነኝ” ካሉ በኋላ “ግን ሌላ አማራጭ ያለ አይመስለኝም” ሲሉ ተደምጠዋል።
    WWW.BBC.COM
    የእስራኤል ጦር ከጋዛና ግብጽ ድንበር እንደማይልቅ ኔታኒያሁ በድጋሚ አረጋገጡ - BBC News አማርኛ
    የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታኒያሁ የሀገራቸው ጦር ጋዛና ግብጽ ከሚጋሩት እና ስልታዊ ጠቀሜታ ካለው የፊላደልፊ ‘ኮሪደር’ እንደማይልቅ ተናግረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በእየሩሳሌም ለዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን በሰጡት መግለጫ ወደፊት በሚኖር ዘላቂ የተኩስ ማቆም ስምምነት ውስጥ በጋዛና ግብጽ ድንበር የእስራኤል ወታደሮችን ለማስፈር ሌላ አማራጭ ካለ “ለመቀበል ዝግጁ ነኝ” ካሉ በኋላ “ግን ሌላ አማራጭ ያለ አይመስለኝም” ሲሉ ተደምጠዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • ሥራ የጀመረችው የዩኒቨርሲቲ ተማሪ እያለች ነበር። ከፑል ቤት ተቆጣጣሪነት እስከ የጀበና ቡና ድረስ ሠርታለች። በገጠሟት ያልተበገረችው ቻቺ ተፈራ፣ አሁን አዲስ አበባ ውስጥ አራት ምግብ ቤቶችን ከፍታ ከ100 በላይ ሠራተኞችን ታስተዳድራለች።
    ሥራ የጀመረችው የዩኒቨርሲቲ ተማሪ እያለች ነበር። ከፑል ቤት ተቆጣጣሪነት እስከ የጀበና ቡና ድረስ ሠርታለች። በገጠሟት ያልተበገረችው ቻቺ ተፈራ፣ አሁን አዲስ አበባ ውስጥ አራት ምግብ ቤቶችን ከፍታ ከ100 በላይ ሠራተኞችን ታስተዳድራለች።
    WWW.BBC.COM
    ከጀበና ቡና እስከ በርካታ ቅርንጫፎችን ማስተዳደር - የወርቃ ቡናዋ ቻቺ ተፈራ - BBC News አማርኛ
    ሥራ የጀመረችው የዩኒቨርሲቲ ተማሪ እያለች ነበር። ከፑል ቤት ተቆጣጣሪነት እስከ የጀበና ቡና ድረስ ሠርታለች። በገጠሟት ያልተበገረችው ቻቺ ተፈራ፣ አሁን አዲስ አበባ ውስጥ አራት ምግብ ቤቶችን ከፍታ ከ100 በላይ ሠራተኞችን ታስተዳድራለች።
    0 Comments 0 Shares
  • ሬቤካ፤ ልምምድ እና ኑሮዋን ሰሜን-ምዕራብ ኬንያ ሲሆን ከቤተ-እምነት ተመልሳ ቤቷ ሳለች ጥቃት እንደደረሰባት የአካባቢው ባለሥልጣናት ገልፀዋል።
    ሬቤካ፤ ልምምድ እና ኑሮዋን ሰሜን-ምዕራብ ኬንያ ሲሆን ከቤተ-እምነት ተመልሳ ቤቷ ሳለች ጥቃት እንደደረሰባት የአካባቢው ባለሥልጣናት ገልፀዋል።
    WWW.BBC.COM
    ኡጋንዳዊቷ አትሌት የቀድሞ ፍቅረኛዋ ነዳጅ አርከፍክፎ ባደረሰባት የእሳት ጥቃት ሞተች - BBC News አማርኛ
    ሬቤካ፤ ልምምድ እና ኑሮዋን ሰሜን-ምዕራብ ኬንያ ሲሆን ከቤተ-እምነት ተመልሳ ቤቷ ሳለች ጥቃት እንደደረሰባት የአካባቢው ባለሥልጣናት ገልፀዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • የጄነራል ዊንጌት ተማሪ ነበሩ። ሕንጻ ኮሌጅም ውስጥ አስተምረዋል።ኑሯቸውን በኬንያ መዲና ናይሮቢ ያደረጉት ናይዝጊ ገ/መድህን (ዶ/ር) ተራራ የመውጣት ፍቅር ያደረባቸው ገና በልጅነታቸው ነው። የአፍሪካ ግዙፍ ተራሮች የአዛውንቱን ጉልበት አላሸበሩትም። ኪሎማንጃሮን አራቴ፣ ማውንት ኬንያን ደግሞ 14ቴ ወጥተዋል።
    የጄነራል ዊንጌት ተማሪ ነበሩ። ሕንጻ ኮሌጅም ውስጥ አስተምረዋል።ኑሯቸውን በኬንያ መዲና ናይሮቢ ያደረጉት ናይዝጊ ገ/መድህን (ዶ/ር) ተራራ የመውጣት ፍቅር ያደረባቸው ገና በልጅነታቸው ነው። የአፍሪካ ግዙፍ ተራሮች የአዛውንቱን ጉልበት አላሸበሩትም። ኪሎማንጃሮን አራቴ፣ ማውንት ኬንያን ደግሞ 14ቴ ወጥተዋል።
    WWW.BBC.COM
    በአፍሪካ ትልቁን ተራራ 14 ጊዜ የወጡት የ90 ዓመቱ ኤርትራዊ - BBC News አማርኛ
    የጄነራል ዊንጌት ተማሪ ነበሩ። ሕንጻ ኮሌጅም ውስጥ አስተምረዋል።ኑሯቸውን በኬንያ መዲና ናይሮቢ ያደረጉት ናይዝጊ ገ/መድህን (ዶ/ር) ተራራ የመውጣት ፍቅር ያደረባቸው ገና በልጅነታቸው ነው። የአፍሪካ ግዙፍ ተራሮች የአዛውንቱን ጉልበት አላሸበሩትም። ኪሎማንጃሮን አራቴ፣ ማውንት ኬንያን ደግሞ 14ቴ ወጥተዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • የመሳይ ተፈራ ( mesay tefera ) አልበም በድምቀት ተመረቀ -"የልቤን" አልበም | ArtsMusic @ArtsTvWorld
    የመሳይ ተፈራ ( mesay tefera ) አልበም በድምቀት ተመረቀ -"የልቤን" አልበም | ArtsMusic @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • ቶፕ ሞዴል - ለመሆን የመጨረሻው ዙር ትንቅንቅ | ቶፕ ሞዴል top model ‪@ArtsTvWorld‬
    ቶፕ ሞዴል - ለመሆን የመጨረሻው ዙር ትንቅንቅ | ቶፕ ሞዴል top model ‪@ArtsTvWorld‬
    0 Comments 0 Shares
  • ለተስተካከለ የሰውነት አቋም የሚሆኑ ምግቦች | ኩል @ArtsTvWorld@ArtsTvWorld
    ለተስተካከለ የሰውነት አቋም የሚሆኑ ምግቦች | ኩል @ArtsTvWorld@ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • አውርስ | ድንቅ ዘጋቢ ፊልም | ሀሌታ @ArtsTvWorld
    አውርስ | ድንቅ ዘጋቢ ፊልም | ሀሌታ @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares