• የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ሳውዲ ውስጥ ለረጅም ዓመታት የአልጋ ቁራኛ ሆኖ የቆየውን መሀመድ አብዱላዚዝ ወደ አገሩ ለመመለስ ጥረት በማድረግ ላይ ይገኛሉ፡፡ በመሆኑም ሀኪሞችንና ነርሶችን የያዘ ቡድን ወደ ሳውዲ ተልኳል። የህክምና ቡድኑ ታዳጊውን አይቶታል፤ ለመመለስ የሚያስችል ምርመራም አድርጓል፡፡ በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል የጽኑ ህሙማን ማሳረፊያ ይቆያል፡፡ የቤት ውስጥ እንክብካቤ የሚያገኝበት ሁኔታም ይመቻቻል፡፡ የታዳጊው ወላጆች […]
    The post ሃመድ አብዱላዚዝን ወደ ሀገሩ ለመመለስ የሃኪሞች ቡድን ወደ ሳውዲ ተላከ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ሳውዲ ውስጥ ለረጅም ዓመታት የአልጋ ቁራኛ ሆኖ የቆየውን መሀመድ አብዱላዚዝ ወደ አገሩ ለመመለስ ጥረት በማድረግ ላይ ይገኛሉ፡፡ በመሆኑም ሀኪሞችንና ነርሶችን የያዘ ቡድን ወደ ሳውዲ ተልኳል። የህክምና ቡድኑ ታዳጊውን አይቶታል፤ ለመመለስ የሚያስችል ምርመራም አድርጓል፡፡ በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል የጽኑ ህሙማን ማሳረፊያ ይቆያል፡፡ የቤት ውስጥ እንክብካቤ የሚያገኝበት ሁኔታም ይመቻቻል፡፡ የታዳጊው ወላጆች […] The post ሃመድ አብዱላዚዝን ወደ ሀገሩ ለመመለስ የሃኪሞች ቡድን ወደ ሳውዲ ተላከ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    ሃመድ አብዱላዚዝን ወደ ሀገሩ ለመመለስ የሃኪሞች ቡድን ወደ ሳውዲ ተላከ
    ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ ሳውዲ አረቢያ በሄዱ ጊዜ ታዳጊውን ጎብኝተው ድጋፍ እንደሚደረግለት ቃል መግባታቸው ይታወሳል ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃለአቀባይ ጽ/ ቤት የተገኘ ዜና ያስረዳል ....
    0 Comments 0 Shares
  • ከማሳው ከፍ ያለች ማሽላ . . . .|  ያሬድ ነጋሽ በድሬቲዩብ በሀገራችን ደንብ መሰረት ከሌላው ተለይቶ ቀድሞ ይጓዝ ያለን ፣ ለውጥ ያነገበን ፣ ህልም የተለመን ፣ተስፋ የሰነቀን ሰው የትም ሳይደርስ በከንቱ እንደሚቀር በስነ ቃል ስንነግረው “ከማሳው ከፍ ያለች ማሽላ አንድም ለወፍ አልያ ለወንጭፍ ” እንለዋለን፡፡ በዚህም ሳቢያ የጋራ ድንበር ከሆኑ መስሮች በየትኛውም መልኩ ተሻግሮ መገኘት ከጥቅሙ […]
    The post ከማሳው ከፍ ያለች ማሽላ . . . . appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    ከማሳው ከፍ ያለች ማሽላ . . . .|  ያሬድ ነጋሽ በድሬቲዩብ በሀገራችን ደንብ መሰረት ከሌላው ተለይቶ ቀድሞ ይጓዝ ያለን ፣ ለውጥ ያነገበን ፣ ህልም የተለመን ፣ተስፋ የሰነቀን ሰው የትም ሳይደርስ በከንቱ እንደሚቀር በስነ ቃል ስንነግረው “ከማሳው ከፍ ያለች ማሽላ አንድም ለወፍ አልያ ለወንጭፍ ” እንለዋለን፡፡ በዚህም ሳቢያ የጋራ ድንበር ከሆኑ መስሮች በየትኛውም መልኩ ተሻግሮ መገኘት ከጥቅሙ […] The post ከማሳው ከፍ ያለች ማሽላ . . . . appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    ከማሳው ከፍ ያለች ማሽላ . . . .
    በሀገር አስተዳደሩ ረገድ እንብዛም ጎልቶ ባልታየ መልኩ ሚዛን የሚደፋ መልካም ሀሳብ ይዘው ፣ ብሩህ ተስፋ ሰንቀውና ለዚህም ማለፊያ የሚሆናቸውን ቦይ እየጠረጉ መጎዝ የጀመሩ አዳዲስ የሀገር መሪዎችን በሀገራችን ማየት በጀመርንበት በአሁኑ ሰአት ከአንዳንዶች ...
    0 Comments 0 Shares
  • Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • King Simba Nate ft. Wintana - Awkshalew - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
    King Simba Nate ft. Wintana - Awkshalew - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
    0 Comments 0 Shares
  • Habtamu G/ Tsadik - Blene - New Ethiopian Music 2018
    Habtamu G/ Tsadik - Blene - New Ethiopian Music 2018
    0 Comments 0 Shares
  • Zedo ena Dershu Ethiopian comedy 2018 PART 3
    Zedo ena Dershu Ethiopian comedy 2018 PART 3
    0 Comments 0 Shares
  • ሚዛን - MIZAN New Ethiopian derama pART 6
    ሚዛን - MIZAN New Ethiopian derama pART 6
    Like
    1
    0 Comments 0 Shares