• ኣብ ጓቲማላ ብዘጋጠመ ሓደጋ ምንቷግ እሳተ ጎመራ 25 ሰባት ክሞቱ ከለው ብኣማኢት ዝቑፀሩ ቆሲሎም። ብውሕዱ ኣብ ሰለስተ ከባብታት ከቢድ ዕንወት አጋጢሙ ተባሂሉ።
    ኣብ ጓቲማላ ብዘጋጠመ ሓደጋ ምንቷግ እሳተ ጎመራ 25 ሰባት ክሞቱ ከለው ብኣማኢት ዝቑፀሩ ቆሲሎም። ብውሕዱ ኣብ ሰለስተ ከባብታት ከቢድ ዕንወት አጋጢሙ ተባሂሉ።
    WWW.BBC.COM
    ኣብ ጓቲማላ 25 ሰባት ብሓደጋ እሳተ ጎመራ ሞይቶም
    ኣብ ጓቲማላ ብዘጋጠመ ሓደጋ ምንቷግ እሳተ ጎመራ 25 ሰባት ክሞቱ ከለው ብኣማኢት ዝቑፀሩ ቆሲሎም። ብውሕዱ ኣብ ሰለስተ ከባብታት ከቢድ ዕንወት አጋጢሙ ተባሂሉ።
    0 Comments 0 Shares
  • በኢትዮጵያ አዳዲስ የሚገነቡት ዩኒቨርሲቲዎች መሰረተ ልማት ያልተሟሉላቸው ናቸው በሚል ተደጋጋሚ ቅሬታ ይቀርብባቸዋል። እነዚህ ተቋማት ለተማሪዎቻቸው መሰረታዊ ነገር ከማቅረብ መቸገራቸው በተጨማሪ የተማሪዎቹን ደህንነት ማስጠበቅ ተስኗቸውም ታይተዋል።
    በኢትዮጵያ አዳዲስ የሚገነቡት ዩኒቨርሲቲዎች መሰረተ ልማት ያልተሟሉላቸው ናቸው በሚል ተደጋጋሚ ቅሬታ ይቀርብባቸዋል። እነዚህ ተቋማት ለተማሪዎቻቸው መሰረታዊ ነገር ከማቅረብ መቸገራቸው በተጨማሪ የተማሪዎቹን ደህንነት ማስጠበቅ ተስኗቸውም ታይተዋል።
    WWW.BBC.COM
    ዩኒቨርሲቲ ብሎ ለመጥራት የሚያስቸግሩ "ዩኒቨርሲቲዎች"
    በኢትዮጵያ አዳዲስ የሚገነቡት ዩኒቨርሲቲዎች መሰረተ ልማት ያልተሟሉላቸው ናቸው በሚል ተደጋጋሚ ቅሬታ ይቀርብባቸዋል። እነዚህ ተቋማት ለተማሪዎቻቸው መሰረታዊ ነገር ከማቅረብ መቸገራቸው በተጨማሪ የተማሪዎቹን ደህንነት ማስጠበቅ ተስኗቸውም ታይተዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • ከብዙ ውጥንቅጥ እና ፍርክርክ በኋላ አቶ ኢሳያስ ጅራ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝደንት ሆነው ተመርጠዋል። የምክትል ፕሬዝደንትና የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ምርጫም ተከናውኗል።
    ከብዙ ውጥንቅጥ እና ፍርክርክ በኋላ አቶ ኢሳያስ ጅራ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝደንት ሆነው ተመርጠዋል። የምክትል ፕሬዝደንትና የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ምርጫም ተከናውኗል።
    WWW.BBC.COM
    ኢሳያስ ጅራ የፌዴሬሽኑ ኃላፊ ሆነው ተመርጠዋል
    ከብዙ ውጥንቅጥ እና ፍርክርክ በኋላ አቶ ኢሳያስ ጅራ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝደንት ሆነው ተመርጠዋል። የምክትል ፕሬዝደንትና የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ምርጫም ተከናውኗል።
    0 Comments 0 Shares
  • የፊሊፒንሱ ርዕሰ ብሐር ሮድሪጎ ዱቴርቴ ሰሞኑን ወደ ደቡብ ኮሪያ አቅንተው ነበር። በዚያ ለተሰበሰቡ የአገራቸው ሴቶች ንግግር እያደረጉ ሳለ ከተሰብሳቢዎቹ አንዲት ኮረዳን ወደ መድረክ ጠርተው ከንፈራቸው ላይ እንድትስማቸው ወትውተዋታል።
    የፊሊፒንሱ ርዕሰ ብሐር ሮድሪጎ ዱቴርቴ ሰሞኑን ወደ ደቡብ ኮሪያ አቅንተው ነበር። በዚያ ለተሰበሰቡ የአገራቸው ሴቶች ንግግር እያደረጉ ሳለ ከተሰብሳቢዎቹ አንዲት ኮረዳን ወደ መድረክ ጠርተው ከንፈራቸው ላይ እንድትስማቸው ወትውተዋታል።
    WWW.BBC.COM
    የፊሊፒንሱ ፕሬዚዳንቱ የኮረዳ ከንፈር "አስገድደው" ሳሙ
    የፊሊፒንሱ ርዕሰ ብሐር ሮድሪጎ ዱቴርቴ ሰሞኑን ወደ ደቡብ ኮሪያ አቅንተው ነበር። በዚያ ለተሰበሰቡ የአገራቸው ሴቶች ንግግር እያደረጉ ሳለ ከተሰብሳቢዎቹ አንዲት ኮረዳን ወደ መድረክ ጠርተው ከንፈራቸው ላይ እንድትስማቸው ወትውተዋታል።
    0 Comments 0 Shares
  • በጓቲማላ የተነሳው እሣተ ገሞራ የበርካቶችን ሕይወት ሲቀጥፍ፤ በመቶዎች የሚቆጠሩ ተጎድተዋል። እሣተ ገሞራው በተነሳበት አካባቢ ያሉ ነዋሪዎችም ሥፍራውን ጥለው መሰደዳቸውን ቀጥለዋል።
    በጓቲማላ የተነሳው እሣተ ገሞራ የበርካቶችን ሕይወት ሲቀጥፍ፤ በመቶዎች የሚቆጠሩ ተጎድተዋል። እሣተ ገሞራው በተነሳበት አካባቢ ያሉ ነዋሪዎችም ሥፍራውን ጥለው መሰደዳቸውን ቀጥለዋል።
    WWW.BBC.COM
    በጓቲማላ የቀለጠ አለት ሕይወት እየቀጠፈ ነው
    በጓቲማላ የተነሳው እሣተ ገሞራ የበርካቶችን ሕይወት ሲቀጥፍ፤ በመቶዎች የሚቆጠሩ ተጎድተዋል። እሣተ ገሞራው በተነሳበት አካባቢ ያሉ ነዋሪዎችም ሥፍራውን ጥለው መሰደዳቸውን ቀጥለዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • BY ANDUALEM SISAY GESSESSE [OPINION] – At the time Ethiopian political crisis was at its pick, one major news appeared on one of the few private newspapers published in Addis Ababa. But it didn’t seem to get much of the attention of the public, whose worry at the time was the fate of Ethiopia as […]
    BY ANDUALEM SISAY GESSESSE [OPINION] – At the time Ethiopian political crisis was at its pick, one major news appeared on one of the few private newspapers published in Addis Ababa. But it didn’t seem to get much of the attention of the public, whose worry at the time was the fate of Ethiopia as […]
    0 Comments 0 Shares
  • እሁድን በኢቢኤስ ከሚያስተላልፋቸው ፕሮግራሙ መካከል በአርቲስት ሀና ዮሃንስ አቅራቢነት የሚተላለፈው ‘እንተዋወቃለን ወይ?’ የተሰኘው ፕሮግራም በቀላሉ ተወዳጅነትን ካተረፉ እና ብዙ ተመልካችን ካፈሩት መካከል ይመደባል። በዛሬው ፕሮግራምም ሶስት ጥንድ ባለትዳሮች እንተዋወቃለን ወይ ሊባባሉ እና በጥያቄ እና መልሶቹ ዘና ሊያደርጉን ተገኝተዋል። 
    The post እንተዋወቃለን ወይ? እሁድን በኢቢኤስ አዝናኝ ፕሮግራም appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    እሁድን በኢቢኤስ ከሚያስተላልፋቸው ፕሮግራሙ መካከል በአርቲስት ሀና ዮሃንስ አቅራቢነት የሚተላለፈው ‘እንተዋወቃለን ወይ?’ የተሰኘው ፕሮግራም በቀላሉ ተወዳጅነትን ካተረፉ እና ብዙ ተመልካችን ካፈሩት መካከል ይመደባል። በዛሬው ፕሮግራምም ሶስት ጥንድ ባለትዳሮች እንተዋወቃለን ወይ ሊባባሉ እና በጥያቄ እና መልሶቹ ዘና ሊያደርጉን ተገኝተዋል።  The post እንተዋወቃለን ወይ? እሁድን በኢቢኤስ አዝናኝ ፕሮግራም appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    እንተዋወቃለን ወይ? እሁድን በኢቢኤስ አዝናኝ ፕሮግራም
    እሁድን በኢቢኤስ ከሚያስተላልፋቸው ፕሮግራሙ መካከል በአርቲስት ሀና ዮሃንስ አቅራቢነት የሚተላለፈው 'እንተዋወቃለን ወይ?' የተሰኘው ፕሮግራም በቀላሉ ተወዳጅነትን ካተረፉ እና ብዙ ተመልካችን ካፈሩት መካከል ይመደባል። በዛሬው ፕሮግራምም ሶስት ጥንድ ባለትዳሮች እንተዋወቃለን ወይ ሊባባሉ እና በጥያቄ እና መልሶቹ ዘና ሊያደርጉን ተገኝተዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • የሰው ልጅ የተቀመረበት የራሱ የህይወት ዑደት አለው፡፡ ይወለዳል ፤ ያድጋል ፤ በሞት ደግሞ ይቺን አለም ይሰናበታል፡፡ ይህ የሁሉም ሰው የተፈጥሮ እውነታ ነው፡፡የድምጻዊ ታምራት ደስታ ሞት አስደንጋጭ ሆኖብናል። በድምጻዊው ዙሪያ ዘጋቢ ፊልምም ተዘጋጅቷል። የታምራት ደስታ የሞያ አጋሮቹ እና ጓደኞቹ በኢቢኤስ እንዲህ ያስታውሱታል። 
    The post ስለ ድምፃዊ ታምራት ደስታ ከሙያ አጋሮቹ ጋር በእሁድን በኢቢኤስ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    የሰው ልጅ የተቀመረበት የራሱ የህይወት ዑደት አለው፡፡ ይወለዳል ፤ ያድጋል ፤ በሞት ደግሞ ይቺን አለም ይሰናበታል፡፡ ይህ የሁሉም ሰው የተፈጥሮ እውነታ ነው፡፡የድምጻዊ ታምራት ደስታ ሞት አስደንጋጭ ሆኖብናል። በድምጻዊው ዙሪያ ዘጋቢ ፊልምም ተዘጋጅቷል። የታምራት ደስታ የሞያ አጋሮቹ እና ጓደኞቹ በኢቢኤስ እንዲህ ያስታውሱታል።  The post ስለ ድምፃዊ ታምራት ደስታ ከሙያ አጋሮቹ ጋር በእሁድን በኢቢኤስ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    ስለ ድምፃዊ ታምራት ደስታ ከሙያ አጋሮቹ ጋር በእሁድን በኢቢኤስ
    የሰው ልጅ የተቀመረበት የራሱ የህይወት ዑደት አለው፡፡ ይወለዳል ፤ ያድጋል ፤ በሞት ደግሞ ይቺን አለም ይሰናበታል፡፡ ይህ የሁሉም ሰው የተፈጥሮ እውነታ ነው፡፡የድምጻዊ ታምራት ደስታ ሞት አስደንጋጭ ሆኖብናል። በድምጻዊው ዙሪያ ዘጋቢ ፊልምም ተዘጋጅቷል። የታምራት ደስታ የሞያ አጋሮቹ እና ጓደኞቹ በኢቢኤስ እንዲህ ያስታውሱታል።
    0 Comments 0 Shares