• Samuel Abebe - Ewedshalehu | እወድሻለሁ - New Ethiopian Music 2023 (Official Video)
    Samuel Abebe - Ewedshalehu | እወድሻለሁ - New Ethiopian Music 2023 (Official Video)
    0 Comments 0 Shares
  • Andualam Gosaa - GADAATU KEETI - Ethiopian Oromo Music 2023 #oromomusic #ethiopianmusic
    Andualam Gosaa - GADAATU KEETI - Ethiopian Oromo Music 2023 #oromomusic #ethiopianmusic
    0 Comments 0 Shares
  • Hayleyesus Feyssa - Emilalew | እምላለው - Ethiopian Music 2023 #ethiopianmusic
    Hayleyesus Feyssa - Emilalew | እምላለው - Ethiopian Music 2023 #ethiopianmusic
    0 Comments 0 Shares
  • Zelalem Sema - Gamo Naye | ጋሞ ናዬ - New Ethiopian Music 2023 (Official Video)
    Zelalem Sema - Gamo Naye | ጋሞ ናዬ - New Ethiopian Music 2023 (Official Video)
    0 Comments 0 Shares
  • በሩሲያ የአሜሪካ ኤምባሲ የቀድሞ ሠራተኛ የነበሩ አሜሪካዊ ሞስኮ ውስጥ መታገታቸው ተጠቆመ።
    በሩሲያ የአሜሪካ ኤምባሲ የቀድሞ ሠራተኛ የነበሩ አሜሪካዊ ሞስኮ ውስጥ መታገታቸው ተጠቆመ።
    WWW.BBC.COM
    ሩሲያ የቀድሞ የአሜሪካ ኤምባሲ ሠራተኛን ማገቷ ተጠቆመ - BBC News አማርኛ
    በሩሲያ የአሜሪካ ኤምባሲ የቀድሞ ሠራተኛ የነበሩ አሜሪካዊ ሞስኮ ውስጥ መታገታቸው ተጠቆመ።
    0 Comments 0 Shares
  • ወደ ሌሎች ሀገራት በመጓዝ የስራ ጉብኝት ሲያደርጉ እምብዛም የማይስተዋሉት የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ወደ ቤጂንግ አቅንተዋል። በጉብኝታቸወም ከቻይናው ፕሬዝደናት ዢ ጂፒንግና ከጠቅላይ ሚኒስትር ሊ ኪያንግ ጋር ተነጋግረዋል።በጉብኝታቸውም ከቻይናው ፕሬዝዳንት ዢ ጂፒንግና ከጠቅላይ ሚኒስትር ሊ ኪያንግ ጋር ተነጋግረዋል።
    ወደ ሌሎች ሀገራት በመጓዝ የስራ ጉብኝት ሲያደርጉ እምብዛም የማይስተዋሉት የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ወደ ቤጂንግ አቅንተዋል። በጉብኝታቸወም ከቻይናው ፕሬዝደናት ዢ ጂፒንግና ከጠቅላይ ሚኒስትር ሊ ኪያንግ ጋር ተነጋግረዋል።በጉብኝታቸውም ከቻይናው ፕሬዝዳንት ዢ ጂፒንግና ከጠቅላይ ሚኒስትር ሊ ኪያንግ ጋር ተነጋግረዋል።
    WWW.BBC.COM
    የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በቻይና ያልተጠበቀ ጉብኝት እያደረጉ ነው - BBC News አማርኛ
    ወደ ሌሎች ሀገራት በመጓዝ የስራ ጉብኝት ሲያደርጉ እምብዛም የማይስተዋሉት የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ወደ ቤጂንግ አቅንተዋል። በጉብኝታቸወም ከቻይናው ፕሬዝደናት ዢ ጂፒንግና ከጠቅላይ ሚኒስትር ሊ ኪያንግ ጋር ተነጋግረዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • በገበታ ለሀገር ከእየተገነቡ ካሉ የተለያዩ ግዙፍ ፕሮጀክቶች መካከል አንዱ የሆነው የሚገኝበት የኮንታ ዞን በተፈጥሮ ሀብቶች የታደለው ነው። ኮንታ ግን በተፈጥሮ ሀብት ብቻ ሳይሆን በሙያቸው የተካኑ አርክቴክቶችም አግኝቷል። በእነዚህ አርክቴክቶች ዲዛይን የተደረገው እና በቅርቡ ተመርቆ ይፋ የተደረገው የሃላላ ኬላ ሪዞርት በርካቶችን አስደምሟል። በደቡብ ምዕራብ ክልል፣ በኮንታ ዞን የኮይሻ ፕሮጀክት ይገኛል። ታድያ ከዚህ ፕሮጀክት ጀርባ እነማን አሉ? ቢቢሲ ከእነዚህ መካከል ወጣቱን አርክቴክት ኃይሌ ታደሰን አግኝቷል።
    በገበታ ለሀገር ከእየተገነቡ ካሉ የተለያዩ ግዙፍ ፕሮጀክቶች መካከል አንዱ የሆነው የሚገኝበት የኮንታ ዞን በተፈጥሮ ሀብቶች የታደለው ነው። ኮንታ ግን በተፈጥሮ ሀብት ብቻ ሳይሆን በሙያቸው የተካኑ አርክቴክቶችም አግኝቷል። በእነዚህ አርክቴክቶች ዲዛይን የተደረገው እና በቅርቡ ተመርቆ ይፋ የተደረገው የሃላላ ኬላ ሪዞርት በርካቶችን አስደምሟል። በደቡብ ምዕራብ ክልል፣ በኮንታ ዞን የኮይሻ ፕሮጀክት ይገኛል። ታድያ ከዚህ ፕሮጀክት ጀርባ እነማን አሉ? ቢቢሲ ከእነዚህ መካከል ወጣቱን አርክቴክት ኃይሌ ታደሰን አግኝቷል።
    WWW.BBC.COM
    በኢትዮጵያ ካሉ ትላልቅ ፕሮጀክቶች ዲዛይን ጀርባ ያለው ወጣት አርክቴክት - BBC News አማርኛ
    በገበታ ለሀገር ከእየተገነቡ ካሉ የተለያዩ ግዙፍ ፕሮጀክቶች መካከል አንዱ የሆነው የሚገኝበት የኮንታ ዞን በተፈጥሮ ሀብቶች የታደለው ነው። ኮንታ ግን በተፈጥሮ ሀብት ብቻ ሳይሆን በሙያቸው የተካኑ አርክቴክቶችም አግኝቷል። በእነዚህ አርክቴክቶች ዲዛይን የተደረገው እና በቅርቡ ተመርቆ ይፋ የተደረገው የሃላላ ኬላ ሪዞርት በርካቶችን አስደምሟል። በደቡብ ምዕራብ ክልል፣ በኮንታ ዞን የኮይሻ ፕሮጀክት ይገኛል። ታድያ ከዚህ ፕሮጀክት ጀርባ እነማን አሉ? ቢቢሲ ከእነዚህ መካከል ወጣቱን አርክቴክት ኃይሌ ታደሰን አግኝቷል።
    0 Comments 0 Shares
  • በሱዳን ተፋላሚ ኃይሎች መካከል የተጀመረው ጦርነት አንድ ወር አስቆጠረ።የአሜሪካ እና ሳዑዲ አረቢያ መንግሥታት በጥምረት ሁለቱን ኃያላን ጦሮች ተኩስ አቁም ስምምነት ላይ እንዲደርሱ የጀመሩት የማሸማገል ሁኔታም ፍሬ አላፈራም። ብዙ የተባለለት ይህ ድርድርም ለአንድ ወር የዘለቀውን ጦርነት ሊያስቆመው አልቻለም።በሱዳን ጦር መሪ መሪ አብደል ፈታህ አል ቡርሃን እና የፈጥኖ ደራሽ ኃይል (አርኤስኤፍ) መሪ ጄነራል መሃመድ ሃምዳን ዳጋሎ ወይም ሄምቲ መካከል ጦርነቱ የተቀሰቀሰው ሚያዝያ 7/ 2015 ዓ.ም ነበር።
    በሱዳን ተፋላሚ ኃይሎች መካከል የተጀመረው ጦርነት አንድ ወር አስቆጠረ።የአሜሪካ እና ሳዑዲ አረቢያ መንግሥታት በጥምረት ሁለቱን ኃያላን ጦሮች ተኩስ አቁም ስምምነት ላይ እንዲደርሱ የጀመሩት የማሸማገል ሁኔታም ፍሬ አላፈራም። ብዙ የተባለለት ይህ ድርድርም ለአንድ ወር የዘለቀውን ጦርነት ሊያስቆመው አልቻለም።በሱዳን ጦር መሪ መሪ አብደል ፈታህ አል ቡርሃን እና የፈጥኖ ደራሽ ኃይል (አርኤስኤፍ) መሪ ጄነራል መሃመድ ሃምዳን ዳጋሎ ወይም ሄምቲ መካከል ጦርነቱ የተቀሰቀሰው ሚያዝያ 7/ 2015 ዓ.ም ነበር።
    WWW.BBC.COM
    ለአንድ ወር የዘለቀው የሱዳን ጦርነት - BBC News አማርኛ
    በሱዳን ተፋላሚ ኃይሎች መካከል የተጀመረው ጦርነት አንድ ወር አስቆጠረ። የአሜሪካ እና ሳዑዲ አረቢያ መንግሥታት በጥምረት ሁለቱን ኃያላን ጦሮች ተኩስ አቁም ስምምነት ላይ እንዲደርሱ የጀመሩት የማሸማገል ሁኔታም ፍሬ አላፈራም። ብዙ የተባለለት ይህ ድርድርም ለአንድ ወር የዘለቀውን ጦርነት ሊያስቆመው አልቻለም።
    0 Comments 0 Shares