• ቻትጂፒቲን የፈጠረው ሳም አልትማን የአሜሪካ ሕግ አውጪዎች ሰው ሠራሽ አስተውሎት (ኤአይ) ላይ ቁጥጥር እንዲያደርጉ ጠየቀ።
    ቻትጂፒቲን የፈጠረው ሳም አልትማን የአሜሪካ ሕግ አውጪዎች ሰው ሠራሽ አስተውሎት (ኤአይ) ላይ ቁጥጥር እንዲያደርጉ ጠየቀ።
    WWW.BBC.COM
    የቻትጂፒቲ መሥራች የአሜሪካ ሕግ አውጪዎች ሰው ሰራሽ አስተውሎት (ኤአይ) ላይ ቁጥጥር እንዲያደርጉ ጠየቀ - BBC News አማርኛ
    ቻትጂፒቲን የፈጠረው ሳም አልትማን የአሜሪካ ሕግ አውጪዎች ሰው ሠራሽ አስተውሎት (ኤአይ) ላይ ቁጥጥር እንዲያደርጉ ጠየቀ።
    0 Comments 0 Shares
  • ሼኽ ጃሲም ቢን ሃማድ አል ታኒ የእንግሊዙን ክለብ ማንቸስተር ዩናይትድ ለመግዛት የተሻሻለ ገንዘብ አቅርበዋል።
    ሼኽ ጃሲም ቢን ሃማድ አል ታኒ የእንግሊዙን ክለብ ማንቸስተር ዩናይትድ ለመግዛት የተሻሻለ ገንዘብ አቅርበዋል።
    WWW.BBC.COM
    የካታሩ ቱጃር ማንቸስተር ዩናይትድን ጠቅልሎ ለመግዛት የተሻሻለ ገንዘብ አቀረቡ - BBC News አማርኛ
    ሼኽ ጃሲም ቢን ሃማድ አል ታኒ የእንግሊዙን ክለብ ማንቸስተር ዩናይትድ ለመግዛት የተሻሻለ ገንዘብ አቅርበዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • በአሜሪካ፣ ኮሎራዶ ግዛት ውስጥ በፍጥነት እያሽከረከረ የነበረው ግለሰብ በትራፊክ ሲያዝ ውሻውን ወደ ሹፌር መቀመጫ በማዘዋወር አስቀምጦ ከእስር ለማምለጥ ሞከረ።
    በአሜሪካ፣ ኮሎራዶ ግዛት ውስጥ በፍጥነት እያሽከረከረ የነበረው ግለሰብ በትራፊክ ሲያዝ ውሻውን ወደ ሹፌር መቀመጫ በማዘዋወር አስቀምጦ ከእስር ለማምለጥ ሞከረ።
    WWW.BBC.COM
    አሜሪካዊው ሹፌር ትራፊክ እንዳይቀጣው መኪናውን ‘የነዳው’ ውሻዬ ነው አለ - BBC News አማርኛ
    በአሜሪካ፣ ኮሎራዶ ግዛት ውስጥ በፍጥነት እያሽከረከረ የነበረው ግለሰብ በትራፊክ ሲያዝ ውሻውን ወደ ሹፌር መቀመጫ በማዘዋወር አስቀምጦ ከእስር ለማምለጥ ሞከረ።
    0 Comments 0 Shares
  • የፓሪስ ሴይን-ዠርሜይን የእግር ኳስ አማካሪ ሉዊዝ ካምፖስ የ29 ዓመቱ ሃሪ ኬንን አግኝተው እንዳናገሩት የፈረንሳዩ ‘ፉት መርካቶ’ ጋዜጣ አስነብቧል።
    የፓሪስ ሴይን-ዠርሜይን የእግር ኳስ አማካሪ ሉዊዝ ካምፖስ የ29 ዓመቱ ሃሪ ኬንን አግኝተው እንዳናገሩት የፈረንሳዩ ‘ፉት መርካቶ’ ጋዜጣ አስነብቧል።
    WWW.BBC.COM
    ሃሪ ኬን ወደ ፒኤስጂ? የኪሊያን ምባፔና ሊዮኔል ሜሲ ዕጣ ፈንታስ? - BBC News አማርኛ
    የፓሪስ ሴይን-ዠርሜይን የእግር ኳስ አማካሪ ሉዊዝ ካምፖስ የ29 ዓመቱ ሃሪ ኬንን አግኝተው እንዳናገሩት የፈረንሳዩ ‘ፉት መርካቶ’ ጋዜጣ አስነብቧል።
    0 Comments 0 Shares
  • የአውሮፓውያኑ 2023 የዲቪ ሎተሪ ደርሷቸው ወደ አሜሪካ የሚያደርጉት የጉዞ ሂደት የዘገየባቸው ኢትዮጵያውያን ዕድለኞች ስጋት ላይ መሆናቸውን ለቢቢሲ ገለፁ። ባለፈው ዓመት ግንቦት ወር 2700 ኢትዮጵያውያን የ2023 የዲቪ ሎተሪ ዕድለኞች ሆነው መመረጣቸው ተነግሯቸው ነበር።
    የአውሮፓውያኑ 2023 የዲቪ ሎተሪ ደርሷቸው ወደ አሜሪካ የሚያደርጉት የጉዞ ሂደት የዘገየባቸው ኢትዮጵያውያን ዕድለኞች ስጋት ላይ መሆናቸውን ለቢቢሲ ገለፁ። ባለፈው ዓመት ግንቦት ወር 2700 ኢትዮጵያውያን የ2023 የዲቪ ሎተሪ ዕድለኞች ሆነው መመረጣቸው ተነግሯቸው ነበር።
    WWW.BBC.COM
    ሊቃጠል ወራት የቀሩት ከ2000 በላይ የዲቪ ሎተሪ ባለዕድል ኢትዮጵያውያን ጉዳይ - BBC News አማርኛ
    የአውሮፓውያኑ 2023 የዲቪ ሎተሪ ደርሷቸው ወደ አሜሪካ የሚያደርጉት የጉዞ ሂደት የዘገየባቸው ኢትዮጵያውያን ዕድለኞች ስጋት ላይ መሆናቸውን ለቢቢሲ ገለፁ። ባለፈው ዓመት ግንቦት ወር 2700 ኢትዮጵያውያን የ2023 የዲቪ ሎተሪ ዕድለኞች ሆነው መመረጣቸው ተነግሯቸው ነበር።
    0 Comments 0 Shares
  • ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ሕጋዊነቱ እና ንብረቶቹ ከጦርነቱ በፊት ወደ ነበረበት እንዲመለስ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ያቀረበው ጥያቄ ውድቅ መደረጉ ከፕሪቶሪያው ስምምነት ውጪ ነው በማለት ተቃወመው።
    ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ሕጋዊነቱ እና ንብረቶቹ ከጦርነቱ በፊት ወደ ነበረበት እንዲመለስ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ያቀረበው ጥያቄ ውድቅ መደረጉ ከፕሪቶሪያው ስምምነት ውጪ ነው በማለት ተቃወመው።
    WWW.BBC.COM
    ህወሓት የምርጫ ቦርድ ውሳኔ ‘ከፕሪቶሪያው ስምምነት ውጪ ነው’ በማለት ተቃወመ - BBC News አማርኛ
    ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ሕጋዊነቱ እና ንብረቶቹ ከጦርነቱ በፊት ወደ ነበረበት እንዲመለስ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ያቀረበው ጥያቄ ውድቅ መደረጉ ከፕሪቶሪያው ስምምነት ውጪ ነው በማለት ተቃወመው።
    0 Comments 0 Shares
  • አራተኛው የሕዝብ እና ቤት ቆጠራ በቀጣይ ሦስት ዓመታት ውስጥ እንደሚካሄድ የፕላን እና ልማት ሚኒስትሯ ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ለቢቢሲ ገለጹ።
    አራተኛው የሕዝብ እና ቤት ቆጠራ በቀጣይ ሦስት ዓመታት ውስጥ እንደሚካሄድ የፕላን እና ልማት ሚኒስትሯ ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ለቢቢሲ ገለጹ።
    WWW.BBC.COM
    በኢትዮጵያ የሕዝብ እና ቤት ቆጠራ በቀጣይ ሦስት ዓመታት ውስጥ እንደሚካሄድ ተገለጸ - BBC News አማርኛ
    አራተኛው የሕዝብ እና ቤት ቆጠራ በቀጣይ ሦስት ዓመታት ውስጥ እንደሚካሄድ የፕላን እና ልማት ሚኒስትሯ ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ለቢቢሲ ገለጹ።
    0 Comments 0 Shares
  • ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ ጂቡቲ፣ ሱዳን፣ ደቡብ ሱዳን እና ሶማሊያን አንዳንድ ጊዜም ኬንያን የሚያካትተው የአፍሪካ ቀንድ የዓለማችችንን ወሳኝ የባሕር ንግድ መስመርን ይዟል። በርካታ አገራትም በአካባቢው ወታደራዊ ሚና እንዲኖራቸው ይፈልጋሉ። አንዳንዶችም በቀጠናው የጦር ሠፈሮችን አቋቁመው ሠራዊታቸውን አስፍረዋል። አስካሁን ባለው ሁኔታ በአካባቢው ቁልፍ ቦታ ላይ የምትገኘው ጂቡቲ በርካታ አገራትን እያስተናገደች ነው። ሌሎቹስ?
    ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ ጂቡቲ፣ ሱዳን፣ ደቡብ ሱዳን እና ሶማሊያን አንዳንድ ጊዜም ኬንያን የሚያካትተው የአፍሪካ ቀንድ የዓለማችችንን ወሳኝ የባሕር ንግድ መስመርን ይዟል። በርካታ አገራትም በአካባቢው ወታደራዊ ሚና እንዲኖራቸው ይፈልጋሉ። አንዳንዶችም በቀጠናው የጦር ሠፈሮችን አቋቁመው ሠራዊታቸውን አስፍረዋል። አስካሁን ባለው ሁኔታ በአካባቢው ቁልፍ ቦታ ላይ የምትገኘው ጂቡቲ በርካታ አገራትን እያስተናገደች ነው። ሌሎቹስ?
    WWW.BBC.COM
    በአፍሪካ ቀንድ የጦር ሠፈራቸውን የመሠረቱ ኃያላን አገራት - BBC News አማርኛ