0 Comments
0 Shares
Directory
-
Please log in to like, share and comment!
-
የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ከባድ የዩክሬን ጥቃት መከላከሉንና 250 ዩክሬናዊያንን መግደሉን ገለጸ።የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ከባድ የዩክሬን ጥቃት መከላከሉንና 250 ዩክሬናዊያንን መግደሉን ገለጸ።
WWW.BBC.COMሩሲያ ከዩክሬን የተቃጣባትን ከባድ ጥቃት መመከቷን አስታወቀች - BBC News አማርኛየሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ከባድ የዩክሬን ጥቃት መከላከሉንና 250 ዩክሬናዊያንን መግደሉን ገለጸ።0 Comments 0 Shares -
የክረምቱ የዝውውር መስኮት ሊከፈት ተቃርቧል። የትኛው አንጋፋ አሊያም ወጣት ተጫዋች ወደየት ያቀናል የሚለው መነጋገሪያ ሆኗል። እነሆ አበይት ጭምጭምታዎች።የክረምቱ የዝውውር መስኮት ሊከፈት ተቃርቧል። የትኛው አንጋፋ አሊያም ወጣት ተጫዋች ወደየት ያቀናል የሚለው መነጋገሪያ ሆኗል። እነሆ አበይት ጭምጭምታዎች።
WWW.BBC.COMሲቲ ለሃላንድ ረዘም ያለ ውል ማቅረብ አስቧል፤ ማድሪድ ደግሞ ሃሪ ኬንን ማስፈረም ይሻል - BBC News አማርኛየክረምቱ የዝውውር መስኮት ሊከፈት ተቃርቧል። የትኛው አንጋፋ አሊያም ወጣት ተጫዋች ወደየት ያቀናል የሚለው መነጋገሪያ ሆኗል። እነሆ አበይት ጭምጭምታዎች።0 Comments 0 Shares -
ኢሰመኮ በኢትዮጵያ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የመጣው ሰዎችን አስገድዶ የመሰወር ድርጊት በአፋጣኝ እንዲቆም ጠየቀ። የኢሰመኮ ዋና ኮሚሽነር ዶ/ር ዳንኤል በቀለ “ይህ አስከፊ የሆነ የአስገድዶ መሰወር ድርጊት በአስቸኳይ እንዲቆም መንግሥት አስፈላጊውን ጊዜያዊ እና ዘለቄታዊ እርምጃዎች እንዲወስድ” ጥሪ አቅርበዋል።ኢሰመኮ በኢትዮጵያ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የመጣው ሰዎችን አስገድዶ የመሰወር ድርጊት በአፋጣኝ እንዲቆም ጠየቀ። የኢሰመኮ ዋና ኮሚሽነር ዶ/ር ዳንኤል በቀለ “ይህ አስከፊ የሆነ የአስገድዶ መሰወር ድርጊት በአስቸኳይ እንዲቆም መንግሥት አስፈላጊውን ጊዜያዊ እና ዘለቄታዊ እርምጃዎች እንዲወስድ” ጥሪ አቅርበዋል።
WWW.BBC.COMበኢትዮጵያ በመንግሥት ኃይሎች የሚፈጸሙ ሰዎችን የመሰወር ድርጊት እየጨመረ መሆኑ ተገለጸ - BBC News አማርኛየኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በአገሪቱ ውስጥ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የመጣው ሰዎችን አስገድዶ የመሰወር ድርጊት በአፋጣኝ እንዲቆም ጠየቀ።0 Comments 0 Shares -
ለሩሲያ ሲሰልል የተያዘው የአሜሪካው ኤፍቢአይ መኮንን እሥር ቤት ውስጥ ሞቶ ተገኘ። በአሜሪካ የስለላ ታሪካ ከባድ ጥፋት የፈፀመው ሰው ተብሎ የሚጠራው ሮበርት ሃንሰን ጥብቅ በሚባለው የኮሎራዶው ፍሎረንስ እሥር ቤት ነበር።ለሩሲያ ሲሰልል የተያዘው የአሜሪካው ኤፍቢአይ መኮንን እሥር ቤት ውስጥ ሞቶ ተገኘ። በአሜሪካ የስለላ ታሪካ ከባድ ጥፋት የፈፀመው ሰው ተብሎ የሚጠራው ሮበርት ሃንሰን ጥብቅ በሚባለው የኮሎራዶው ፍሎረንስ እሥር ቤት ነበር።
WWW.BBC.COMለሩሲያ ሲሰልል ተይዞ ለእሥር የተዳረገው አሜሪካዊ ሰላይ ማረሚያ ቤት ሞቶ ተገኘ - BBC News አማርኛለሩሲያ ሲሰልል የተያዘው የአሜሪካው ኤፍቢአይ መኮንን እሥር ቤት ውስጥ ሞቶ ተገኘ። በአሜሪካ የስለላ ታሪካ ከባድ ጥፋት የፈፀመው ሰው ተብሎ የሚጠራው ሮበርት ሃንሰን ጥብቅ በሚባለው የኮሎራዶው ፍሎረንስ እሥር ቤት ነበር።0 Comments 0 Shares -
የሩሲያው ቅጥረኛ ተዋጊ ቡድን ቫግነር አንድ መደበኛ የሩሲያ ወታደራዊ ባለሥልጣንን ማገቱን ገለጸ።የሩሲያው ቅጥረኛ ተዋጊ ቡድን ቫግነር አንድ መደበኛ የሩሲያ ወታደራዊ ባለሥልጣንን ማገቱን ገለጸ።
WWW.BBC.COMቫግነር ‘ጠጥቶ’ ተኩስ ከፍቷል ያለውን ሩሲያዊ ወታደር አገተ - BBC News አማርኛየሩሲያው ቅጥረኛ ተዋጊ ቡድን ቫግነር አንድ መደበኛ የሩሲያ ወታደራዊ ባለሥልጣንን ማገቱን ገለጸ።0 Comments 0 Shares -
ከአራት ቀናት በፊት የእስራኤል ጦር ጭንቅላቱ ላይ በተኩስ የመታው የሶስት ዓመት ህጻን ህይወቱ አልፏል። ሞሃመድ ታሚሚ የተባለው ህጻንና ከአባቱ ጋር በእስራኤል ቁጥጥር ስር ባለው ዌስት ባንክ ከሚገኘው ቤታቸው በመውጣት ላይ ሳሉ ነበር የተተኮሰባቸው።ከአራት ቀናት በፊት የእስራኤል ጦር ጭንቅላቱ ላይ በተኩስ የመታው የሶስት ዓመት ህጻን ህይወቱ አልፏል። ሞሃመድ ታሚሚ የተባለው ህጻንና ከአባቱ ጋር በእስራኤል ቁጥጥር ስር ባለው ዌስት ባንክ ከሚገኘው ቤታቸው በመውጣት ላይ ሳሉ ነበር የተተኮሰባቸው።
WWW.BBC.COMበእስራኤል ወታደር የተተኮሰበት ፍልስጤማዊ ህጻን ህይወቱ አለፈ - BBC News አማርኛከአራት ቀናት በፊት የእስራኤል ጦር ጭንቅላቱ ላይ በተኩስ የመታው የሶስት ዓመት ህጻን ህይወቱ አልፏል። ሞሃመድ ታሚሚ የተባለው ህጻንና ከአባቱ ጋር በእስራኤል ቁጥጥር ስር ባለው ዌስት ባንክ ከሚገኘው ቤታቸው በመውጣት ላይ ሳሉ ነበር የተተኮሰባቸው።0 Comments 0 Shares -
የበለጸጉ አገራት ከአፍሪካ የሚመለምሏቸው ነርሶች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ ማሻቀቡን የዓለማችን ትልቁ የነርሲንግ ቡድን አስታወቀ።የበለጸጉ አገራት ከአፍሪካ የሚመለምሏቸው ነርሶች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ ማሻቀቡን የዓለማችን ትልቁ የነርሲንግ ቡድን አስታወቀ።
WWW.BBC.COMየበለጸጉ አገራት ከአፍሪካ የሚመለምሏቸው ነርሶች ከፍተኛ መሆኑ ተገለጸ - BBC News አማርኛየበለጸጉ አገራት ከአፍሪካ የሚመለምሏቸው ነርሶች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ ማሻቀቡን የዓለማችን ትልቁ የነርሲንግ ቡድን አስታወቀ።0 Comments 0 Shares