• በአማራ እና በትግራይ ክልሎች መካከል የይገባኛል ጥያቄ ከሚነሳባቸው አካባቢዎች አንዱ ከሆነው ምዕራም ትግራይ የተፈናቀሉ ሰዎች ያለሰብአዊ እርዳታ በችግር ላይ መሆናቸውን እና ወደ ቀያቸው እንዲመለሱ የሚጠይቅ ሰልፍ አደረጉ። ለሁለት ዓመታት የተካሄደውን ደም አፋሳሽ ጦርነትን ተከትሎ ከቀያቸው ተፈናቅለው በተለያዩ የትግራይ አካባቢዎች ተጠልለው የሚገኙት ተፈናቃዮች በከፋ ችግር ውስጥ መሆናቸውን ገልጸዋል።
    በአማራ እና በትግራይ ክልሎች መካከል የይገባኛል ጥያቄ ከሚነሳባቸው አካባቢዎች አንዱ ከሆነው ምዕራም ትግራይ የተፈናቀሉ ሰዎች ያለሰብአዊ እርዳታ በችግር ላይ መሆናቸውን እና ወደ ቀያቸው እንዲመለሱ የሚጠይቅ ሰልፍ አደረጉ። ለሁለት ዓመታት የተካሄደውን ደም አፋሳሽ ጦርነትን ተከትሎ ከቀያቸው ተፈናቅለው በተለያዩ የትግራይ አካባቢዎች ተጠልለው የሚገኙት ተፈናቃዮች በከፋ ችግር ውስጥ መሆናቸውን ገልጸዋል።
    WWW.BBC.COM
    በትግራይ የተካሄዱት ሰላማዊ ሰልፎች እና የምዕራብ ትግራይ ተፈናቃዮች ጥያቄ - BBC News አማርኛ
    በአማራ እና በትግራይ ክልሎች መካከል የይገባኛል ጥያቄ ከሚነሳባቸው አካባቢዎች አንዱ ከሆነው ምዕራም ትግራይ የተፈናቀሉ ሰዎች ያለሰብአዊ እርዳታ በችግር ላይ መሆናቸውን እና ወደ ቀያቸው እንዲመለሱ የሚጠይቅ ሰልፍ አደረጉ። ለሁለት ዓመታት የተካሄደውን ደም አፋሳሽ ጦርነትን ተከትሎ ከቀያቸው ተፈናቅለው በተለያዩ የትግራይ አካባቢዎች ተጠልለው የሚገኙት ተፈናቃዮች በከፋ ችግር ውስጥ መሆናቸውን ገልጸዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • ግብፅ የአረብ አገራት ሊግን በመጠቀም በኢትዮጵያ ላይ ጫና ለማሳደር የምታደርገው ጥረት በአባይ ወንዝ አጠቃቀም ላይ የተደረሰውን ስምምነትን የጣሰ ነው ስትል ኢትዮጵያ ወቀሰች። የግብፅን አካሄድ “ቀናነት የጎደለው” ሲልም የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ ተችቷል። የአረብ ሊግ ኢትዮጵያ ከታላቁ የሕዳሴ ግድብ አንጻር እየወሰደች ካለችው “የተናጥል እርምጃ እንድትቆጠብ” ውሳኔ ማስተላለፉን ተከትሎ ነው ኢትዮጵያ ይህንን ምላሽ የሰጠችው።
    ግብፅ የአረብ አገራት ሊግን በመጠቀም በኢትዮጵያ ላይ ጫና ለማሳደር የምታደርገው ጥረት በአባይ ወንዝ አጠቃቀም ላይ የተደረሰውን ስምምነትን የጣሰ ነው ስትል ኢትዮጵያ ወቀሰች። የግብፅን አካሄድ “ቀናነት የጎደለው” ሲልም የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ ተችቷል። የአረብ ሊግ ኢትዮጵያ ከታላቁ የሕዳሴ ግድብ አንጻር እየወሰደች ካለችው “የተናጥል እርምጃ እንድትቆጠብ” ውሳኔ ማስተላለፉን ተከትሎ ነው ኢትዮጵያ ይህንን ምላሽ የሰጠችው።
    WWW.BBC.COM
    ግብፅ አረብ ሊግን በመጠቀም ጫና ለማሳደር እየሞከረች ነው ስትል ኢትዮጵያ ወቀሰች - BBC News አማርኛ
    ግብጽ የዓረብ አገራት ሊግን በመጠቀም በኢትዮጵያ ላይ ጫና ለማሳደር የምታደርገው ጥረት በአባይ ወንዝ አጠቃቀም ላይ የተገባውን የመርሆዎች ስምምነትን የጣሰ ነው ስትል ኢትዮጵያ ወቀሰች። የግብጽንም አካሄድ ‘ቀናኢነት የጎደለው’ ሲልም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ትናንት ግንቦት 14/ 2015 ባወጣው መግለጫ ወቅሷል።
    0 Comments 0 Shares
  • የሃንተር ኮሌጅ ፕሮፌሰር የኒው ዮርክ ፖስት ሪፖርተርና ፎቶ አንሺን በገጀራ በማስፈራራታቸው ሥራቸውን አጥተዋል።
    የሃንተር ኮሌጅ ፕሮፌሰር የኒው ዮርክ ፖስት ሪፖርተርና ፎቶ አንሺን በገጀራ በማስፈራራታቸው ሥራቸውን አጥተዋል።
    WWW.BBC.COM
    የኒውዮርክ ፖስት ጋዜጠኛን በገጀራ ያስፈራሩት የኮሌጅ ፕሮፌሰር ከሥራ ተባረሩ - BBC News አማርኛ
    የሃንተር ኮሌጅ ፕሮፌሰር የኒው ዮርክ ፖስት ሪፖርተርና ፎቶ አንሺን በገጀራ በማስፈራራታቸው ሥራቸውን አጥተዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • አንድ ዐይኑ የጠፋው ደራሲ ሰልማን ሩሽዲ አዲስ መጽሐፍ እየጻፈኩ ነው አለ
    አንድ ዐይኑ የጠፋው ደራሲ ሰልማን ሩሽዲ አዲስ መጽሐፍ እየጻፈኩ ነው አለ
    WWW.BBC.COM
    አንድ ዐይኑ የጠፋው ደራሲ ሰልማን ሩሽዲ አዲስ መጽሐፍ እየጻፈኩ ነው አለ - BBC News አማርኛ
    አንድ ዐይኑ የጠፋው ደራሲ ሰልማን ሩሽዲ አዲስ መጽሐፍ እየጻፈኩ ነው አለ
    0 Comments 0 Shares
  • አዶልፍ ሂትለር የተወለደበት የኦስትሪያው መኖሪያ ቤት ለፖሊስ መኮንኖች የሰብዓዊ መብት ስልጠና መስጫ ስፍራነት እንዲውል ተወሰነ።
    አዶልፍ ሂትለር የተወለደበት የኦስትሪያው መኖሪያ ቤት ለፖሊስ መኮንኖች የሰብዓዊ መብት ስልጠና መስጫ ስፍራነት እንዲውል ተወሰነ።
    WWW.BBC.COM
    የሂትለር ቤት ለፖሊስ የሰብዓዊ መብት ስልጠና መስጫነት ሊውል ነው - BBC News አማርኛ
    አዶልፍ ሂትለር የተወለደበት የኦስትሪያው መኖሪያ ቤት ለፖሊስ መኮንኖች የሰብዓዊ መብት ስልጠና መስጫ ስፍራነት እንዲውል ተወሰነ።
    0 Comments 0 Shares
  • አሜሪካ የሩሲያን ድንበር ተሻግሮ ከተፈጸመው ጥቃት ራሷን አራቀች።
    አሜሪካ የሩሲያን ድንበር ተሻግሮ ከተፈጸመው ጥቃት ራሷን አራቀች።
    WWW.BBC.COM
    አሜሪካ የሩሲያን ድንበር አልፎ ከተፈጸመው ጥቃት ራሷን አራቀች - BBC News አማርኛ
    አሜሪካ የሩሲያን ድንበር ተሻግሮ ከተፈጸመው ጥቃት ራሷን አራቀች።
    0 Comments 0 Shares
  • የሩሲያን ድንበር ደፍረው በመሻገር ፑቲንን እየተዋጉ ያሉት ሚሊሻዎች ማን ናቸው?
    የሩሲያን ድንበር ደፍረው በመሻገር ፑቲንን እየተዋጉ ያሉት ሚሊሻዎች ማን ናቸው?
    WWW.BBC.COM
    የሩሲያን ድንበር ደፍረው በመሻገር ፑቲንን እየተዋጉ ያሉት ሚሊሻዎች ማን ናቸው? - BBC News አማርኛ
    የሩሲያን ድንበር ደፍረው በመሻገር ፑቲንን እየተዋጉ ያሉት ሚሊሻዎች ማን ናቸው?
    0 Comments 0 Shares
  • በ19ኛው ክፍለ ዘመን ከአባቱ ሞት በኋላ ወደ እንግሊዝ የተወሰደው ልዑል ዓለማየሁ ቴዎድሮስ፣ ቤተሰቡን እና አገሩን ድጋሚ የማየት ዕድል ሳይገጥመው ነበር ሕይወቱ እዚያው በለጋነት ዕድሜው ያለፈው። ሥርዓተ ቀብሩም የብሪታኒያ ነገሥታት ከሚያርፉበት ለንደን ከሚገኘው የቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ቅጥር ግቢ ውስጥ ተፈጽሟል። የልዑሉ ህልፈት በርካታ ትውልዶችን ያሳለፈ ቢሆንም ቤተሰቦቹ እና ኢትዮጵያውያን አጽም ወደ አገሩ እንዲመለስ ሲጠይቁ ቆይተዋል። በአሁኑ ወቅት የልዑል ዓለማየሁ ቤተሰቦች ንጉሥ ቻርልስ ሦስተኛ ጥያቄያቸውን እንደሚመልሱላቸው ተስፋ አድርገዋል። ቢቢሲ ጥያቄውን ለባኪንግሃም ቤተ መንግሥት አቅርቦ ምላሽ አግኝቷል።
    በ19ኛው ክፍለ ዘመን ከአባቱ ሞት በኋላ ወደ እንግሊዝ የተወሰደው ልዑል ዓለማየሁ ቴዎድሮስ፣ ቤተሰቡን እና አገሩን ድጋሚ የማየት ዕድል ሳይገጥመው ነበር ሕይወቱ እዚያው በለጋነት ዕድሜው ያለፈው። ሥርዓተ ቀብሩም የብሪታኒያ ነገሥታት ከሚያርፉበት ለንደን ከሚገኘው የቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ቅጥር ግቢ ውስጥ ተፈጽሟል። የልዑሉ ህልፈት በርካታ ትውልዶችን ያሳለፈ ቢሆንም ቤተሰቦቹ እና ኢትዮጵያውያን አጽም ወደ አገሩ እንዲመለስ ሲጠይቁ ቆይተዋል። በአሁኑ ወቅት የልዑል ዓለማየሁ ቤተሰቦች ንጉሥ ቻርልስ ሦስተኛ ጥያቄያቸውን እንደሚመልሱላቸው ተስፋ አድርገዋል። ቢቢሲ ጥያቄውን ለባኪንግሃም ቤተ መንግሥት አቅርቦ ምላሽ አግኝቷል።
    WWW.BBC.COM
    የልዑል ዓለማየሁ ቴዎድሮስ ቤተሰቦች ጥያቄ እና የንጉሣውያኑ ቤተ መንግሥት ምላሽ - BBC News አማርኛ