• የቻይና የኢንተርኔት መረጃ መንታፊዎች በኬንያ ቁልፍ የሚባሉ የመንግሥት ተቋማት ላይ የመረጃ መረብ ጥቃት አድርሰዋል መባሉን ቻይና አስተባበለች።
    የቻይና የኢንተርኔት መረጃ መንታፊዎች በኬንያ ቁልፍ የሚባሉ የመንግሥት ተቋማት ላይ የመረጃ መረብ ጥቃት አድርሰዋል መባሉን ቻይና አስተባበለች።
    WWW.BBC.COM
    ቻይና የኬንያ የመንግሥት ተቋማት ላይ የመረጃ መረብ ጥቃት አድርሳለች መባሏን አስተባበለች - BBC News አማርኛ
    የቻይና የኢንተርኔት መረጃ መንታፊዎች በኬንያ ቁልፍ የሚባሉ የመንግሥት ተቋማት ላይ የመረጃ መረብ ጥቃት አድርሰዋል መባሉን ቻይና አስተባበለች።
    0 Comments 0 Shares
  • የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በመላው አገሪቱ ዘላቂ ሰላም ለማምጣት ትኩረት አድርጎ የሚሰራ ኮሚቴ መሰየሙን አስታወቀ። ለሁለት ሳምንታት ሲካሄድ የቆየውን የቅዱስ ሲኖዶስ የርክበ ካህናት ጉባኤ መጠናቀቅን ተከትሎ በወጣው መግለጫ ላይ እንደተመለከተው፣ በአገሪቱ ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ መሠረት በማድረግ “ዘላቂ ሰላም ለማምጣት በብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት የሚመራ” ኮሚቴ መዋቀሩ ተገልጿል። በተጨማሪም የኦሮሚያ እና የትግራይ ክልሎችን የመለከቱ ውሳኔዎች አሳልፏል።
    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በመላው አገሪቱ ዘላቂ ሰላም ለማምጣት ትኩረት አድርጎ የሚሰራ ኮሚቴ መሰየሙን አስታወቀ። ለሁለት ሳምንታት ሲካሄድ የቆየውን የቅዱስ ሲኖዶስ የርክበ ካህናት ጉባኤ መጠናቀቅን ተከትሎ በወጣው መግለጫ ላይ እንደተመለከተው፣ በአገሪቱ ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ መሠረት በማድረግ “ዘላቂ ሰላም ለማምጣት በብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት የሚመራ” ኮሚቴ መዋቀሩ ተገልጿል። በተጨማሪም የኦሮሚያ እና የትግራይ ክልሎችን የመለከቱ ውሳኔዎች አሳልፏል።
    WWW.BBC.COM
    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የሰላም ኮሚቴ ሰየመች - BBC News አማርኛ
    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በመላው አገሪቱ ዘላቂ ሰላም ለማምጣት ትኩረት አድርጎ የሚሰራ ኮሚቴ መሰየሙን አስታወቀ። ለሁለት ሳምንታት ሲካሄድ የቆየውን የቅዱስ ሲኖዶስ የርክበ ካህናት ጉባኤ መጠናቀቅን ተከትሎ በወጣው መግለጫ ላይ እንደተመለከተው፣ በአገሪቱ ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ መሠረት በማድረግ “ዘላቂ ሰላም ለማምጣት በብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት የሚመራ” ኮሚቴ መዋቀሩ ተገልጿል። በተጨማሪም የኦሮሚያ እና የትግራይ ክልሎችን የመለከቱ ውሳኔዎች አሳልፏል።
    0 Comments 0 Shares
  • ‘ዋትስ ላቭ ጋት ቱ ዱ ዊዝ ኢት’፣ ‘ዘ ቤስት’ በሚሉት ዘመን ተሻጋሪ ሙዚቃዎች የምትታወቀው የሮክ ኤንድ ሮል ሙዚቃ ንግስት አሜሪካዊቷ ቲና ተርነር በ83 ዓመቷ አረፈች።
    ‘ዋትስ ላቭ ጋት ቱ ዱ ዊዝ ኢት’፣ ‘ዘ ቤስት’ በሚሉት ዘመን ተሻጋሪ ሙዚቃዎች የምትታወቀው የሮክ ኤንድ ሮል ሙዚቃ ንግስት አሜሪካዊቷ ቲና ተርነር በ83 ዓመቷ አረፈች።
    WWW.BBC.COM
    የሮክ ኤንድ ሮል ሙዚቃ ንግሥት ቲና ተርነር በ83 አመቷ አረፈች - BBC News አማርኛ
    ‘ዋትስ ላቭ ጋት ቱ ዱ ዊዝ ኢት’፣ ‘ዘ ቤስት’ በሚሉት ዘመን ተሻጋሪ ሙዚቃዎች የምትታወቀው የሮክ ኤንድ ሮል ሙዚቃ ንግስት አሜሪካዊቷ ቲና ተርነር በ83 ዓመቷ አረፈች።
    0 Comments 0 Shares
  • WWW.BBC.COM
    አፍሪካውያን የቱርክን ምርጫ በቅርበት የሚከታተለት ለምንድን ነው? - BBC News አማርኛ
    አፍሪካውያን የቱርክን ምርጫ በቅርበት የሚከታተለት ለምንድን ነው?
    0 Comments 0 Shares
  • ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድን ጨምሮ ከአፍሪካ ህብረት ሊቀ መንበር ጋር በአዲስ አበባ ውይይት ያደረጉት የዩክሬኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲሜትሮ ኩሌባ አፍሪካ ለአገራቸው ድጋፍ እንድትሰጥ ጠየቁ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ከኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስት ዐቢይ አህመድ፣ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ እንዲሁም የአፍሪካ ህብረት የወቅቱ ሊቀ መንበርና የኮሞሮስ ፕሬዚዳንት አዛሊ አሱማኒ ጋር ተወያይተዋል።
    ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድን ጨምሮ ከአፍሪካ ህብረት ሊቀ መንበር ጋር በአዲስ አበባ ውይይት ያደረጉት የዩክሬኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲሜትሮ ኩሌባ አፍሪካ ለአገራቸው ድጋፍ እንድትሰጥ ጠየቁ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ከኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስት ዐቢይ አህመድ፣ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ እንዲሁም የአፍሪካ ህብረት የወቅቱ ሊቀ መንበርና የኮሞሮስ ፕሬዚዳንት አዛሊ አሱማኒ ጋር ተወያይተዋል።
    WWW.BBC.COM
    ከኢትዮጵያ መሪ ጋር የተገናኙት የዩክሬኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለአገራቸው ድጋፍ ጠየቁ - BBC News አማርኛ
    ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድን ጨምሮ ከአፍሪካ ህብረት ሊቀ መንበር ጋር በአዲስ አበባ ውይይት ያደረጉት የዩክሬኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲሜትሮ ኩሌባ አፍሪካ ለአገራቸው ድጋፍ እንድትሰጥ ጠየቁ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ከኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስት ዐቢይ አህመድ፣ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ እንዲሁም የአፍሪካ ህብረት የወቅቱ ሊቀ መንበርና የኮሞሮስ ፕሬዚዳንት አዛሊ አሱማኒ ጋር ተወያይተዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • #sheabutter The secret behind African Women’s Beauty! | Afreeqa Show | Aster Zewde @ArtsTvWorld
    #sheabutter The secret behind African Women’s Beauty! | Afreeqa Show | Aster Zewde @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • ሩቅ አልሞ ቅርብ ያደረው የአፍሪካ ሕብረት የ60 ዓመት ጉዞ! - አርትስ ዜና | Ethiopia @ArtsTvWorld
    ሩቅ አልሞ ቅርብ ያደረው የአፍሪካ ሕብረት የ60 ዓመት ጉዞ! - አርትስ ዜና | Ethiopia @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • የዓይን ብሌን ንቅለ ተከላ ምንነት! | ቆይታ ከዶ/ር መነን አያሌው | ማማ አፍሪካ @ArtsTvWorld
    የዓይን ብሌን ንቅለ ተከላ ምንነት! | ቆይታ ከዶ/ር መነን አያሌው | ማማ አፍሪካ @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares