• በቅርቡ ሰጥማ የበርካቶች ሕይወት የተቀጠፈባትን የስደተኞች ጀልባ ቀድሞ ለመከታተል የሚረዳ አውሮፕላን ለመላክ ለቀረበላት ጥያቄ ግሪክ ምላሽ አለመስጠቷን የአውሮፓ ኅብረት የድንበር ባለሥልጣናት ተናገሩ።
    በቅርቡ ሰጥማ የበርካቶች ሕይወት የተቀጠፈባትን የስደተኞች ጀልባ ቀድሞ ለመከታተል የሚረዳ አውሮፕላን ለመላክ ለቀረበላት ጥያቄ ግሪክ ምላሽ አለመስጠቷን የአውሮፓ ኅብረት የድንበር ባለሥልጣናት ተናገሩ።
    WWW.BBC.COM
    የአውሮፓ ኅብረት የድንበር ኤጀንሲ የስደተኞች ጀልባዋን ለመከታተል ያቀረብኩት ድጋፍ በግሪክ ችላ ተብሏል አለ - BBC News አማርኛ
    በቅርቡ ሰጥማ የበርካቶች ሕይወት የተቀጠፈባትን የስደተኞች ጀልባ ቀድሞ ለመከታተል የሚረዳ አውሮፕላን ለመላክ ለቀረበላት ጥያቄ ግሪክ ምላሽ አለመስጠቷን የአውሮፓ ኅብረት የድንበር ባለሥልጣናት ተናገሩ።
    0 Comments 0 Shares
  • የአሜሪካ የደኅንነት ተቋማት ኮቪድ -19 ከቻይና ቤተ ሙከራ መነሳቱን የሚያመለክት ቀጥተኛ ማስረጃ አለማግኘታቸውን ይፋዊ ሪፖርት አመለከተ።
    የአሜሪካ የደኅንነት ተቋማት ኮቪድ -19 ከቻይና ቤተ ሙከራ መነሳቱን የሚያመለክት ቀጥተኛ ማስረጃ አለማግኘታቸውን ይፋዊ ሪፖርት አመለከተ።
    WWW.BBC.COM
    የአሜሪካ ተቋማት የኮቪድ-19 መነሻን በተመለከተ በተለያየ ጎራ ላይ መቆማቸውን ሪፖርት አመለከተ - BBC News አማርኛ
    የአሜሪካ የደኅንነት ተቋማት ኮቪድ -19 ከቻይና ቤተ ሙከራ መነሳቱን የሚያመለክት ቀጥተኛ ማስረጃ አለማግኘታቸውን ይፋዊ ሪፖርት አመለከተ።
    0 Comments 0 Shares
  • የሞዴል እና የፋይናንስ ባለሙያ የሆነች ሩታ የማነ ለ‘ቶፕ ሞዴል ኢንተርናሽናል 2024’ የቁንጅና ወድድር ዕጩዎች ከሆኑት አንዷ ስትሆን፣ በውድድሩ ግማሽ ምዕራፍ ከአምስቱ ምርጦች አንደኛ ደረጃን ይዛለች።
    የሞዴል እና የፋይናንስ ባለሙያ የሆነች ሩታ የማነ ለ‘ቶፕ ሞዴል ኢንተርናሽናል 2024’ የቁንጅና ወድድር ዕጩዎች ከሆኑት አንዷ ስትሆን፣ በውድድሩ ግማሽ ምዕራፍ ከአምስቱ ምርጦች አንደኛ ደረጃን ይዛለች።
    WWW.BBC.COM
    አውሮፓ ውስጥ በትምህርቷ በመላቅ፣ በሞዴሊንግ ሙያ ታዋቂ ለመሆን የምትጥረው ሩታ - BBC News አማርኛ
    የሞዴል እና የፋይናንስ ባለሙያ የሆነች ሩታ የማነ ለ‘ቶፕ ሞዴል ኢንተርናሽናል 2024’ የቁንጅና ወድድር ዕጩዎች ከሆኑት አንዷ ስትሆን፣ በውድድሩ ግማሽ ምዕራፍ ከአምስቱ ምርጦች አንደኛ ደረጃን ይዛለች።
    0 Comments 0 Shares
  • የቫግነር ቅጥረኛ ቡድን መሪ የሩሲያ መከላከያ ከፍተኛ አመራሮችን ለመደምሰስ ዛተ
    የቫግነር ቅጥረኛ ቡድን መሪ የሩሲያ መከላከያ ከፍተኛ አመራሮችን ለመደምሰስ ዛተ
    WWW.BBC.COM
    የቫግነር ቅጥረኛ ቡድን መሪ የሩሲያ መከላከያ ከፍተኛ አመራሮችን ለመደምሰስ ዛተ - BBC News አማርኛ
    የቫግነር ቅጥረኛ ቡድን መሪ የሩሲያ መከላከያ ከፍተኛ አመራሮችን ለመደምሰስ ዛተ
    0 Comments 0 Shares
  • ታይታኒክን የሚያስጎበኘው ኩባንያ ሰው ሊሞት እንደሚችል ማስጠንቀቂያ ተሰጥቶት ነበር ተባለ
    ታይታኒክን የሚያስጎበኘው ኩባንያ ሰው ሊሞት እንደሚችል ማስጠንቀቂያ ተሰጥቶት ነበር ተባለ
    WWW.BBC.COM
    ታይታኒክን የሚያስጎበኘው ኩባንያ ሰው ሊሞት እንደሚችል ማስጠንቀቂያ ተሰጥቶት ነበር ተባለ - BBC News አማርኛ
    የታይታኒክን ቅሪት የምታስጎበኘው ቲታን የተባለችው የባሕር ሰርጓጅ ብልቃጥ የጀልባ ታክሲን የሚያስተዳድረው ኦሽንጌት ኩባንያ ሥራ አስፈጻሚ ከደኅንነት ጋር በተያያዘ ቅድመ ማስጠንቀቂያ ቢሰጣቸውም ቸል ብለውታል ተባለ።
    0 Comments 0 Shares
  • አቶ ቢቲማ ደለሳ የምዕራብ ሸዋ ዞን ቶኬ ኩታዬ ወረዳ ነዋሪ ናቸው። በ50ዎቹ የዕድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙት አቶ ቢቲማ የቤቱ ታላቅ ልጅ ናቸው። የአቶ ቢቲማ አባት አቶ ደለሳ ሞጋሳ ይባላሉ። አቶ ደለሳ በወጣትነት ዘመናቸው የአቶ ቢቲማ እናትን ከማግባታቸው በፊት ሌላ ትዳር ነበራቸው።ይህ ታዲያ ለዘመናት የዘለቀ ምስጢር ሆኖ ቆይቷል።
    አቶ ቢቲማ ደለሳ የምዕራብ ሸዋ ዞን ቶኬ ኩታዬ ወረዳ ነዋሪ ናቸው። በ50ዎቹ የዕድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙት አቶ ቢቲማ የቤቱ ታላቅ ልጅ ናቸው። የአቶ ቢቲማ አባት አቶ ደለሳ ሞጋሳ ይባላሉ። አቶ ደለሳ በወጣትነት ዘመናቸው የአቶ ቢቲማ እናትን ከማግባታቸው በፊት ሌላ ትዳር ነበራቸው።ይህ ታዲያ ለዘመናት የዘለቀ ምስጢር ሆኖ ቆይቷል።
    WWW.BBC.COM
    የአባትን አደራ ለመፈጸም በተደረገ ፍለጋ ከ50 ዓመታት በኋላ የተገናኙት ወንድማማቾች - BBC News አማርኛ
    አቶ ቢቲማ ደለሳ የምዕራብ ሸዋ ዞን ቶኬ ኩታዬ ወረዳ ነዋሪ ናቸው። በ50ዎቹ የዕድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙት አቶ ቢቲማ የቤቱ ታላቅ ልጅ ናቸው። የአቶ ቢቲማ አባት አቶ ደለሳ ሞጋሳ ይባላሉ። አቶ ደለሳ በወጣትነት ዘመናቸው የአቶ ቢቲማ እናትን ከማግባታቸው በፊት ሌላ ትዳር ነበራቸው።ይህ ታዲያ ለዘመናት የዘለቀ ምስጢር ሆኖ ቆይቷል።
    0 Comments 0 Shares
  • የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከፕሪቶሪያው ስምምነት በኋላ የትግራይ ክልል ቅርንጫፉ ሥራ መጀመሩን በቅርቡ አስታውቋል። የቦርዱ ባለሙያዎች በትግራይ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ምርጫ ለማካሄድ ስለሚቻልበት ሁኔታ መወያየታቸው ተገልጿል። በትግራይ ምርጫ መቼ ሊካሄድ ይችላል? የህወሓት ሕጋዊ ሰውነት እውቅ ጥያቄ፣ እንዲሁም በድጋሚ ስለተደረገው የወላይታ ሕዝበ ውሳኔ ቢቢሲ የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳን ጠይቋል።
    የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከፕሪቶሪያው ስምምነት በኋላ የትግራይ ክልል ቅርንጫፉ ሥራ መጀመሩን በቅርቡ አስታውቋል። የቦርዱ ባለሙያዎች በትግራይ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ምርጫ ለማካሄድ ስለሚቻልበት ሁኔታ መወያየታቸው ተገልጿል። በትግራይ ምርጫ መቼ ሊካሄድ ይችላል? የህወሓት ሕጋዊ ሰውነት እውቅ ጥያቄ፣ እንዲሁም በድጋሚ ስለተደረገው የወላይታ ሕዝበ ውሳኔ ቢቢሲ የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳን ጠይቋል።
    WWW.BBC.COM
    “በትግራይ በአስቸኳይ ምርጫ ለማድረግ የሚያስችል ሁኔታ የለም” - ብርቱካን ሚደቅሳ - BBC News አማርኛ
    የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከፕሪቶሪያው ስምምነት በኋላ የትግራይ ክልል ቅርንጫፉ ሥራ መጀመሩን በቅርቡ አስታውቋል። የቦርዱ ባለሙያዎች በትግራይ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ምርጫ ለማካሄድ ስለሚቻልበት ሁኔታ መወያየታቸው ተገልጿል። በትግራይ ምርጫ መቼ ሊካሄድ ይችላል? የህወሓት ሕጋዊ ሰውነት እውቅ ጥያቄ፣ እንዲሁም በድጋሚ ስለተደረገው የወላይታ ሕዝበ ውሳኔ ቢቢሲ የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳን ጠይቋል።
    0 Comments 0 Shares
  • ግዙፉ የተንቀሳቃሽ ምስሎች ማጋሪያው የቲዩብ ቀድሞ 1 ሺህ ሰብስክራይበር እና 4 ሺህ የዕይታ ሰዓት ይጠይቅ የነበረውን መስፈርቱን አሁን ወደ 500 ተከታዮች እና 3 ሺህ የዕይታ ሰዓት ዝቅ አድርጎታል። ይህ ምን ማለት ነው? ከዩቲዩብ የሚገኘው ገቢ እንደ ኢትዮጵያ ወዳሉ አገራት እንዴት ይመጣል?
    ግዙፉ የተንቀሳቃሽ ምስሎች ማጋሪያው የቲዩብ ቀድሞ 1 ሺህ ሰብስክራይበር እና 4 ሺህ የዕይታ ሰዓት ይጠይቅ የነበረውን መስፈርቱን አሁን ወደ 500 ተከታዮች እና 3 ሺህ የዕይታ ሰዓት ዝቅ አድርጎታል። ይህ ምን ማለት ነው? ከዩቲዩብ የሚገኘው ገቢ እንደ ኢትዮጵያ ወዳሉ አገራት እንዴት ይመጣል?
    WWW.BBC.COM
    ዩቲዩብ ገቢ ለማግኘት 500 ‘ሰብስክራይበር’ ይበቃል እያለ ነው፣ ይህ ምን ማለት ነው? - BBC News አማርኛ