የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የዓለም ምግብ ፕሮግራም በኢትዮጵያ መጠነ ሰፊ እርዳታ ላልተገባ ዓላማ በመዋሉ ለአገሪቱ የሚያደርገውን የምግብ ዕርዳታ አርብ ሰኔ 2/2015 ዓ.ም ማቋረጡን አስታወቀ። በረሃብ ለተጎዱ ሰዎች የተላከ እርዳታ ላይ መጠነ ሰፊ ዝርፊያ ተፈጽሞ ሽያጭ ላይ ውሏል በሚል የአሜሪካ መንግሥት የዓለም አቀፍ ልማት ተራድኦ ድርጅት ዩኤስኤአይዲ ተመሳሳይ ዕርምጃ ከአንድ ቀን በፊት መውሰዱም ተዘግቧል።

0 Comments
0 Shares