• አሜሪካ ቴክሳሰ ውስጥ በሚገኝ አየር ማረፊያ የሚሠራ አንድ ግለሰብ ግዙፍ የመንገደኞች አውሮፕላን የሞተር ኃይል ስቦ ካስገባው በኋላ ሕይወቱ ማለፉ ተነገረ።
    አሜሪካ ቴክሳሰ ውስጥ በሚገኝ አየር ማረፊያ የሚሠራ አንድ ግለሰብ ግዙፍ የመንገደኞች አውሮፕላን የሞተር ኃይል ስቦ ካስገባው በኋላ ሕይወቱ ማለፉ ተነገረ።
    WWW.BBC.COM
    በአሜሪካ የአውሮፕላን ሞተር በኃይል የሳበው የአየር መንገድ ሠራተኛ ሕይወቱ አለፈ - BBC News አማርኛ
    አሜሪካ ቴክሳሰ ውስጥ በሚገኝ አየር ማረፊያ የሚሠራ አንድ ግለሰብ ግዙፍ የመንገደኞች አውሮፕላን የሞተር ኃይል ስቦ ካስገባው በኋላ ሕይወቱ ማለፉ ተነገረ።
    0 Comments 0 Shares
  • ሰው ሠራሽ አስተውሎት ወይም አርቴፍሻል ኢንተለጀንስ የሰው ልጆች ማብቂያ ይሆናል የሚለው ስጋት ከተሰማ ሰነባበተ። የኦፕንኤአይ እና ጉግል ዲፕማይንድ መሪዎች ማስጠንቀቂያውን ከሰጡ መካከል ናቸው። ለመሆኑ ማሽን እንዴት የሰዎችን ሕይወት ይቆጣጠራል?
    ሰው ሠራሽ አስተውሎት ወይም አርቴፍሻል ኢንተለጀንስ የሰው ልጆች ማብቂያ ይሆናል የሚለው ስጋት ከተሰማ ሰነባበተ። የኦፕንኤአይ እና ጉግል ዲፕማይንድ መሪዎች ማስጠንቀቂያውን ከሰጡ መካከል ናቸው። ለመሆኑ ማሽን እንዴት የሰዎችን ሕይወት ይቆጣጠራል?
    WWW.BBC.COM
    ሰው ሠራሽ አስተውሎት (ኤአይ) የሰው ልጆች መጥፊያ ይሆናል? - BBC News አማርኛ
    ሰው ሠራሽ አስተውሎት ወይም አርቴፍሻል ኢንተለጀንስ የሰው ልጆች ማብቂያ ይሆናል የሚለው ስጋት ከተሰማ ሰነባበተ። የኦፕንኤአይ እና ጉግል ዲፕማይንድ መሪዎች ማስጠንቀቂያውን ከሰጡ መካከል ናቸው። ለመሆኑ ማሽን እንዴት የሰዎችን ሕይወት ይቆጣጠራል?
    0 Comments 0 Shares
  • በፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን አስተዳደር ላይ አመጽ አስነስተው ወደ ሞስኮ ሲገሰግሱ የነበሩት የቅጥረኛው ቫግነር ቡድን መሪ የቭጌኒ ፕሪጎዢን የጦር እንቅስቃሴያቸውን ለማቆም ተስማምተው ከአገር ወጡ። የቫግነር መሪ የቭጌኒ ፕሪጎዢን ወደ ጎረቤት አገር ቤላሩስ ማቅናታቸው ነው የተገለጸው።
    በፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን አስተዳደር ላይ አመጽ አስነስተው ወደ ሞስኮ ሲገሰግሱ የነበሩት የቅጥረኛው ቫግነር ቡድን መሪ የቭጌኒ ፕሪጎዢን የጦር እንቅስቃሴያቸውን ለማቆም ተስማምተው ከአገር ወጡ። የቫግነር መሪ የቭጌኒ ፕሪጎዢን ወደ ጎረቤት አገር ቤላሩስ ማቅናታቸው ነው የተገለጸው።
    WWW.BBC.COM
    ፑቲን ላይ ያመጹት የቫግነር መሪ እንቅስቃሴያቸውን ለማቆም ተስማምተው ከአገር ወጡ - BBC News አማርኛ
    ፑቲን ላይ ያመጹት የቫግነር መሪ እንቅስቃሴያቸውን ለማቆም ተስማምተው ከአገር ወጡ
    0 Comments 0 Shares
  • የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን በሩሲያ ያጋጠመው ክስተት በፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን አስተዳደር ውስጥ ያለውን ትልቅ ክፍተት ያሳየ ነው አሉ። ብሊንከን ለአሜሪካ መገናኛ ብዙኃን እንደተናገሩት የቫግነር ቡድን በፈጸመው የአመጽ ድርጊት ፑቲንን “በቀጥታ በመገዳደር” ፕሬዝዳንቱ ለቡድኑ መሪ እና አባላት ይቅርታ አድርገው ከስምምነት እንዲደርስ ያስገደደ ነው ብለዋል።
    የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን በሩሲያ ያጋጠመው ክስተት በፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን አስተዳደር ውስጥ ያለውን ትልቅ ክፍተት ያሳየ ነው አሉ። ብሊንከን ለአሜሪካ መገናኛ ብዙኃን እንደተናገሩት የቫግነር ቡድን በፈጸመው የአመጽ ድርጊት ፑቲንን “በቀጥታ በመገዳደር” ፕሬዝዳንቱ ለቡድኑ መሪ እና አባላት ይቅርታ አድርገው ከስምምነት እንዲደርስ ያስገደደ ነው ብለዋል።
    WWW.BBC.COM
    አሜሪካ የቫግነር ቡድን አመጽ በፑቲን ሥልጣን ላይ ተጨባጭ አደጋን የጋረጠ ነው አለች - BBC News አማርኛ
    የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን በሩሲያ ያጋጠመው ክስተት በፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን አስተዳደር ውስጥ ያለውን ትልቅ ክፍተት ያሳየ ነው አሉ። ብሊንከን ለአሜሪካ መገናኛ ብዙኃን እንደተናገሩት የቫግነር ቡድን በፈጸመው የአመጽ ድርጊት ፑቲንን “በቀጥታ በመገዳደር” ፕሬዝዳንቱ ለቡድኑ መሪ እና አባላት ይቅርታ አድርገው ከስምምነት እንዲደርስ ያስገደደ ነው ብለዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • የስደተኞች እና ከስደተኞች ተመላሾች አገልግሎት ወደ ኤርትራ እንዲመለሱ የተደረጉት በሙሉ ስደተኞች ወይም ጥገኝነት ጠያቂዎች አይደሉም አለ።
    የስደተኞች እና ከስደተኞች ተመላሾች አገልግሎት ወደ ኤርትራ እንዲመለሱ የተደረጉት በሙሉ ስደተኞች ወይም ጥገኝነት ጠያቂዎች አይደሉም አለ።
    WWW.BBC.COM
    ወደ ኤርትራ እንዲመለሱ የተደረጉት በሙሉ ስደተኞች ወይም ጥገኝነት ጠያቂዎች አይደሉም ተባለ - BBC News አማርኛ
    የስደተኞች እና ከስደተኞች ተመላሾች አገልግሎት ወደ ኤርትራ እንዲመለሱ የተደረጉት በሙሉ ስደተኞች ወይም ጥገኝነት ጠያቂዎች አይደሉም አለ።
    0 Comments 0 Shares
  • የሩሲያው ቅጥረኛ ተዋጊዎች ቫግነር ቡድን መሪ የቭገኒ ፕሪጎዢን ለአንድ ቀን የቆየ አመጽ በሩሲያ ጦር ላይ ካካሄደ በኋላ ወደ ቤላሩስ ተሻግሮ ለመኖር ወስኗል። በተለያዩ አገራት የሚንቀሳቀሰው ቫግነር ቡድን፣ ሩሲያ በዩክሬን ላይ በከፈተችው ጦርነት ውስጥ ከፍተኛ ሚና ነበረው። የቡድኑ መሪ ፕሪጎዢን ከፕሪዝዳንት ፑቲን ጋር ጥብቅ ወዳጅነት ነበረው። አሁን ግን “ከሃዲ” ተብሏል።
    የሩሲያው ቅጥረኛ ተዋጊዎች ቫግነር ቡድን መሪ የቭገኒ ፕሪጎዢን ለአንድ ቀን የቆየ አመጽ በሩሲያ ጦር ላይ ካካሄደ በኋላ ወደ ቤላሩስ ተሻግሮ ለመኖር ወስኗል። በተለያዩ አገራት የሚንቀሳቀሰው ቫግነር ቡድን፣ ሩሲያ በዩክሬን ላይ በከፈተችው ጦርነት ውስጥ ከፍተኛ ሚና ነበረው። የቡድኑ መሪ ፕሪጎዢን ከፕሪዝዳንት ፑቲን ጋር ጥብቅ ወዳጅነት ነበረው። አሁን ግን “ከሃዲ” ተብሏል።
    WWW.BBC.COM
    በፕሬዝዳንት ፑቲን “ከሃዲ” የተባለው የቫግነር ቅጥረኛ ቡድን መሪ የቭገኒ ፕሪጎዢን ማን ነው? - BBC News አማርኛ
    የሩሲያው ቅጥረኛ ተዋጊዎች ቫግነር ቡድን መሪ የቭገኒ ፕሪጎዢን ለአንድ ቀን የቆየ አመጽ በሩሲያ ጦር ላይ ካካሄደ በኋላ ወደ ቤላሩስ ተሻግሮ ለመኖር ወስኗል። በተለያዩ አገራት የሚንቀሳቀሰው ቫግነር ቡድን፣ ሩሲያ በዩክሬን ላይ በከፈተችው ጦርነት ውስጥ ከፍተኛ ሚና ነበረው። የቡድኑ መሪ ፕሪጎዢን ከፕሪዝዳንት ፑቲን ጋር ጥብቅ ወዳጅነት ነበረው። አሁን ግን “ከሃዲ” ተብሏል።
    0 Comments 0 Shares
  • ዜማ መዘክር የሙዚቃ ድግስ | Live Performance | ክፍል 2 @ArtsTvWorld
    ዜማ መዘክር የሙዚቃ ድግስ | Live Performance | ክፍል 2 @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • ዮቶራውያን - አዲስ ድራማ በቅርብ ቀን! @ArtsTvWorld
    ዮቶራውያን - አዲስ ድራማ በቅርብ ቀን! @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares