• ከኢትዮጵያ እስከ አሜሪካ የ54 አመት ጉዞ @ArtsTvWorld
    ከኢትዮጵያ እስከ አሜሪካ የ54 አመት ጉዞ @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares

  • ከቻይና የሚሳይል ነዳጅ መስሪያ ቁልፍ ግብአቶችን ጭናለች ተብላ በምዕራባዊያን የዜና ዘገባዎች የተጠረጠረችው ሁለተኛዋ የኢራን መርከብ ወደ ኢራን እያመራች መሆኑን የቪኦኤ ልዩ የትንታኔ ዘገባ አመልክቷል፡፡
    የመርከብ እንቅስቃሴ ክትትል ድረ-ገጾች እንደሚያሳዩት የኢራን ባንዲራ የሚያውለበልበው ጃይራን የተባለው የጭነት መርከብ፣ ከቻይና ይነሳል ተብሎ ከተጠበቀበት ጊዜ ከአንድ ወር በኋላ ዘግይቶ ባለፈው ሰኞ መነሳቱ ተጠቅሷል፡፡
    በጥር እና በየካቲት ዘ ፋይናንሺያል ታይምስ፣ ዘ ዎል ስትሪት ጆርናል እና ሲ ኤን ኤን ባቀረቧቸው ዘገባዎች፣ ቴህራን በሚሳይል ነዳጅ ውስጥ ጥቅም ላይ የሚውለውን 1,000 ሜትሪክ ቶን ኬሚካል (ሶዲየም ፐርክሎሬት) ለመጫን ከምትጠቀምባቸው ሁለት መርከቦች መካከል ጃይራን አንዱ መሆኑ ተጠቅሷል፡፡
    ሦስቱ የዜና ማሰራጫዎች ስማቸው ያልተጠቀሱ የምዕራባውያን የስለላ ምንጮችን ጠቅሰው እንደተናገሩት የተጠቀሱት ኬሚካሎች ለኢራን 260 መካከለኛ ርቀት ሚሳይሎችን ማምረት ያስችላሉ፡፡
    በዘገባዎቹ ጎልቦን በሚል ስያሜ የተጠቀሰው ሌላኛው የኢራን የጭነት መርከብ፣ እ ኤ አ የካቲት 13 ከምሥራቃዊ ቻይና ብሩክ አባስ ወደተባለው የኢራን ወደብ ያደረገውን የ19 ቀናት ጉዞ አጠናቋል፡፡
    የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የጃይራን ከቻይና መነሳት አስመልክቶ ከቪኦኤ ለቀረበለት ጥያቄ ምንም አስተያየት አልሰጠም፡፡ በኒውዮርክ የሚገኘው የኢራን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሚሽንም ባለፈው ማክሰኞ በኢሜል ለተላከከለት ተመሳሳይ የቪኦኤ ጥያቄ ምላሽ አልሰጠም።
    ባለፈው ወር የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለቪኦኤ እንደተናገረው፣ ኢራን ኬሚካሎቹን ለማስመጣት፣ ጎልቦን እና ጃይራን የተባሉ መርከቦችን እንደምትጠቀም በፋይናንሺያል ታይምስ እና ዎል ስትሪት ጆርናል ከወጡ ዘገባዎች ተመልክቷል፡፡
    ቃል አቀባዩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በደህንነት መረጃ ጉዳዮች ላይ ምንም ዐይነት አስተያየት ባይሰጥም "ለኢራን ሚሳይል ወይም ሌሎች የጦር መሳሪያ ፕሮግራሞች ሊጠቅሙ የሚችሉ እቃዎች፣ መሣሪያዎች እና ቴክኖሎጂዎች መስፋፋትን መከላከል ላይ ማትኮሩን እና ኢራንን በማዕቀብ ተጠያቂ ማድረጉን ቀጥሏል" ብለዋል ።
    የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ፣ ማኦ ኒንግ፣ እ ኤ አ ጥር 23 በዜና ማሰራጫዎቹ ስለቀረቡት ዘገባዎች በሰጡት ምላሽ ፣ ቻይና፣ በራሷ የኤክስፖርት ቁጥጥር እና፣ በዓለም አቀፍ ግዴታዎች እንደምትገዛ ጠቅሰው፣ እንደ ህገ ወጥ የተናጠል ማዕቀቦች የምትቆጥራቸውን የሌሎችን ሀገሮች ተጽዕኖ እንደማትቀበል ተናግረዋል፡፡
    ባለፈው ወር የቻይና መንግሥት የመገናኛ ብዙሃን ስለ ጃይራን ጉዞ ምንም ተናግረው አያውቁም፡፡ በቻይና ማህበራዊ ሚዲያ መድረኮችም ስለ ኢራን መርከብ የተደረገ ውይይት እንዳልነበረ የቪኦኤ የማንዳሪን ቋንቋ አገልግሎት ዘገባ አመልክቷል፡፡
    መሠረቱን ኒው ዮርክ ያደረገ ፣ የፖለቲካዊ ስጋቶች ጉዳይ አማካሪ ተቋም፣ ዩሬዥያ ቡድን ከፍተኛ የኢራን ተንታኝ የሆኑት፣ ግሪጎሪ ብሩው፣ "ኢራን፣ ጃይራንን ከመላኳ በፊት፣ ጎልቦን የተባለው ሌላኛው መርከብ ጉዞውን ክልከላ ሳይገጥመው ለማጠናቀቅ ይችል እንደሆነ ለመፈተሽ ፈልጋ ሊሆን ይችላል" ብለዋል ።
    ብሩው አያይዘውም "በአሜሪካ ማዕቀብ ሥር ከሆነው የኢራን ሚሳይል ኢንዱስትሪ ጋር የተያያዙ በጣም ሚስጥራዊነት ያላቸው ቁሶችን የያዙ መርከቦች የመያዝ አደጋ ተጋርጦባቸዋል፣ ኢራናውያንም ይህን አውቀውታል" ብለዋል ።
    በጂም ሪሽ እና በፒት ሪኬትስ የሚመሩ ስምንት ሪፐብሊካን ሴነተሮች፣ እ ኤ አ የካቲት 4 ቀን ስለ ኢራን-ቻይና የኬሚካል ትብብር ደባ ለውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ደብዳቤ ልከዋል፡፡
    የዜና ማሰራጫዎቹ ዘገባዎች ትክክለኛ ከሆኑ ከአሜሪካ ዓለም አቀፍ አጋሮች ጋር በመተባበር “አሁን ጉዞ ላይ የሚገኘውን ጭነት ጣልቃ ገብተው እንዲያስቆሙ” አሳስበዋል ።
    በቅርቡ ጎልቦን ከቻይና ወደ ኢራን ባደረገው ጉዞ መንገድ ላይ መያዙን የሚያሳይ ምንም ምልክት አልታየም።
    የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ስለ ደብዳቤው ከቪኦኤ ለቀረበላቸው ጥያቄ ሲመልሱ፡- “ከምክር ቤት ጋር በሚደረጉ መልእክቶች ላይ አስተያየት አንሰጥም” ብለዋል።
    የሪኬትስ ቢሮም ሩቢዮ ከሴነተሮቹ ለተላከላቸው ደብዳቤ ምላሽ ሰጥተው እንደሆነ ከቪኦኤ ለቀረበለት ጥያቄ ምላሽ አልሰጠም።
    ከቻይና የሚሳይል ነዳጅ መስሪያ ቁልፍ ግብአቶችን ጭናለች ተብላ በምዕራባዊያን የዜና ዘገባዎች የተጠረጠረችው ሁለተኛዋ የኢራን መርከብ ወደ ኢራን እያመራች መሆኑን የቪኦኤ ልዩ የትንታኔ ዘገባ አመልክቷል፡፡ የመርከብ እንቅስቃሴ ክትትል ድረ-ገጾች እንደሚያሳዩት የኢራን ባንዲራ የሚያውለበልበው ጃይራን የተባለው የጭነት መርከብ፣ ከቻይና ይነሳል ተብሎ ከተጠበቀበት ጊዜ ከአንድ ወር በኋላ ዘግይቶ ባለፈው ሰኞ መነሳቱ ተጠቅሷል፡፡ በጥር እና በየካቲት ዘ ፋይናንሺያል ታይምስ፣ ዘ ዎል ስትሪት ጆርናል እና ሲ ኤን ኤን ባቀረቧቸው ዘገባዎች፣ ቴህራን በሚሳይል ነዳጅ ውስጥ ጥቅም ላይ የሚውለውን 1,000 ሜትሪክ ቶን ኬሚካል (ሶዲየም ፐርክሎሬት) ለመጫን ከምትጠቀምባቸው ሁለት መርከቦች መካከል ጃይራን አንዱ መሆኑ ተጠቅሷል፡፡ ሦስቱ የዜና ማሰራጫዎች ስማቸው ያልተጠቀሱ የምዕራባውያን የስለላ ምንጮችን ጠቅሰው እንደተናገሩት የተጠቀሱት ኬሚካሎች ለኢራን 260 መካከለኛ ርቀት ሚሳይሎችን ማምረት ያስችላሉ፡፡ በዘገባዎቹ ጎልቦን በሚል ስያሜ የተጠቀሰው ሌላኛው የኢራን የጭነት መርከብ፣ እ ኤ አ የካቲት 13 ከምሥራቃዊ ቻይና ብሩክ አባስ ወደተባለው የኢራን ወደብ ያደረገውን የ19 ቀናት ጉዞ አጠናቋል፡፡ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የጃይራን ከቻይና መነሳት አስመልክቶ ከቪኦኤ ለቀረበለት ጥያቄ ምንም አስተያየት አልሰጠም፡፡ በኒውዮርክ የሚገኘው የኢራን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሚሽንም ባለፈው ማክሰኞ በኢሜል ለተላከከለት ተመሳሳይ የቪኦኤ ጥያቄ ምላሽ አልሰጠም። ባለፈው ወር የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለቪኦኤ እንደተናገረው፣ ኢራን ኬሚካሎቹን ለማስመጣት፣ ጎልቦን እና ጃይራን የተባሉ መርከቦችን እንደምትጠቀም በፋይናንሺያል ታይምስ እና ዎል ስትሪት ጆርናል ከወጡ ዘገባዎች ተመልክቷል፡፡ ቃል አቀባዩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በደህንነት መረጃ ጉዳዮች ላይ ምንም ዐይነት አስተያየት ባይሰጥም "ለኢራን ሚሳይል ወይም ሌሎች የጦር መሳሪያ ፕሮግራሞች ሊጠቅሙ የሚችሉ እቃዎች፣ መሣሪያዎች እና ቴክኖሎጂዎች መስፋፋትን መከላከል ላይ ማትኮሩን እና ኢራንን በማዕቀብ ተጠያቂ ማድረጉን ቀጥሏል" ብለዋል ። የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ፣ ማኦ ኒንግ፣ እ ኤ አ ጥር 23 በዜና ማሰራጫዎቹ ስለቀረቡት ዘገባዎች በሰጡት ምላሽ ፣ ቻይና፣ በራሷ የኤክስፖርት ቁጥጥር እና፣ በዓለም አቀፍ ግዴታዎች እንደምትገዛ ጠቅሰው፣ እንደ ህገ ወጥ የተናጠል ማዕቀቦች የምትቆጥራቸውን የሌሎችን ሀገሮች ተጽዕኖ እንደማትቀበል ተናግረዋል፡፡ ባለፈው ወር የቻይና መንግሥት የመገናኛ ብዙሃን ስለ ጃይራን ጉዞ ምንም ተናግረው አያውቁም፡፡ በቻይና ማህበራዊ ሚዲያ መድረኮችም ስለ ኢራን መርከብ የተደረገ ውይይት እንዳልነበረ የቪኦኤ የማንዳሪን ቋንቋ አገልግሎት ዘገባ አመልክቷል፡፡ መሠረቱን ኒው ዮርክ ያደረገ ፣ የፖለቲካዊ ስጋቶች ጉዳይ አማካሪ ተቋም፣ ዩሬዥያ ቡድን ከፍተኛ የኢራን ተንታኝ የሆኑት፣ ግሪጎሪ ብሩው፣ "ኢራን፣ ጃይራንን ከመላኳ በፊት፣ ጎልቦን የተባለው ሌላኛው መርከብ ጉዞውን ክልከላ ሳይገጥመው ለማጠናቀቅ ይችል እንደሆነ ለመፈተሽ ፈልጋ ሊሆን ይችላል" ብለዋል ። ብሩው አያይዘውም "በአሜሪካ ማዕቀብ ሥር ከሆነው የኢራን ሚሳይል ኢንዱስትሪ ጋር የተያያዙ በጣም ሚስጥራዊነት ያላቸው ቁሶችን የያዙ መርከቦች የመያዝ አደጋ ተጋርጦባቸዋል፣ ኢራናውያንም ይህን አውቀውታል" ብለዋል ። በጂም ሪሽ እና በፒት ሪኬትስ የሚመሩ ስምንት ሪፐብሊካን ሴነተሮች፣ እ ኤ አ የካቲት 4 ቀን ስለ ኢራን-ቻይና የኬሚካል ትብብር ደባ ለውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ደብዳቤ ልከዋል፡፡ የዜና ማሰራጫዎቹ ዘገባዎች ትክክለኛ ከሆኑ ከአሜሪካ ዓለም አቀፍ አጋሮች ጋር በመተባበር “አሁን ጉዞ ላይ የሚገኘውን ጭነት ጣልቃ ገብተው እንዲያስቆሙ” አሳስበዋል ። በቅርቡ ጎልቦን ከቻይና ወደ ኢራን ባደረገው ጉዞ መንገድ ላይ መያዙን የሚያሳይ ምንም ምልክት አልታየም። የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ስለ ደብዳቤው ከቪኦኤ ለቀረበላቸው ጥያቄ ሲመልሱ፡- “ከምክር ቤት ጋር በሚደረጉ መልእክቶች ላይ አስተያየት አንሰጥም” ብለዋል። የሪኬትስ ቢሮም ሩቢዮ ከሴነተሮቹ ለተላከላቸው ደብዳቤ ምላሽ ሰጥተው እንደሆነ ከቪኦኤ ለቀረበለት ጥያቄ ምላሽ አልሰጠም።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ሚሳይል መስሪያ ግብአት በመጫን የተጠረጠረችው ሁለተኛ የኢራን መርከብ ከቻይና ተነሳች
    ከቻይና የሚሳይል ነዳጅ መስሪያ ቁልፍ ግብአቶችን ጭናለች ተብላ በምዕራባዊያን የዜና ዘገባዎች የተጠረጠረችው ሁለተኛዋ የኢራን መርከብ ወደ ኢራን እያመራች መሆኑን የቪኦኤ ልዩ የትንታኔ ዘገባ አመልክቷል፡፡ የመርከብ እንቅስቃሴ ክትትል ድረ-ገጾች እንደሚያሳዩት የኢራን ባንዲራ የሚያውለበልበው ጃይራን የተባለው የጭነት መርከብ፣ ከቻይና ይነሳል ተብሎ ከተጠበቀበት ጊዜ ከአንድ ወር በኋላ ዘግይቶ ባለፈው ሰኞ መነሳቱ ተጠቅሷል፡፡ በጥር እና በየካቲት ዘ ፋይናንሺያል...

  • የፍራንክፈርት እና የሙኒኩን ጨምሮ በ13 የጀርመን አውሮፕላን ጣቢያዎች እና ሌሎች የሀገሪቱ ዋና መዳረሻዎች፤ ሠራተኞች በዛሬው ዕለት ያደረጉት የአንድ ቀን የሥራ ማቆም አድማ ቀደም ሲል ጊዜ ተይዞላቸው የነበሩ አብዛኛዎቹ በረራዎች እንዲሰረዙ ምክኒያት ሆኗል።

    ትላንት እሑድ እኩለ ለሊት ላይ የጀመረው እና ለ24 ሰዓታት እንዲቀጥል የታቀደው የሥራ ማቆም አድማ፤ በአውሮፕላን ጣቢያዎቹ የሚያገለግሉ ከአየር ማረፊያ ጋራ የተዛመዱ የምድር አገልግሎቶች ሥራ የሚሠሩ እና የደኅንነት ሠራተኞችን ያካተተ ነው።

    በፍራንክፈርት አውሮፕላን ጣቢያ ለዕለቱ ታቅደው ከነበሩት ቁጥራቸው 1 ሺሕ 54 ከሚደርሱት በረራዎች 1 ሽሕ 116ቱ መሰረዛቸውን የጀርመን ዜና አገልግሎት የሀገሪቱን የአየር ትራፊክ አስተዳደር ዋቢ አድርጎ ዘግቧል።

    ከበርሊን አውሮፕላን ጣቢያ የሚነሱ እና የሚመለሱ መደበኛ በረራዎች በሙሉ የተሰረዙ ሲኾን፤ ከሃምቡርግ አውሮፕላን ጣቢያ የተነሳ ምንም ዓይነት በረራ እንዳነበርም ተዘግቧል። የኮሎኝ - ቦን አውሮፕላን ጣቢያም ምንም ዐይነት የመንገደኞች አገልግሎት ያለመኖሩን፤ የሙኒክ አውሮፕላን ጣቢያ በበኩሉ ‘እጅግ አነስተኛ ቁጥር ያላቸው የበረራ መርሃ ግብሮች ብቻ ተፈጻሚ ይሆናሉ’ ሲል ለተጓዦች አስታውቆ ነበር።

    በጀርመኑ የአውሮፕላን ጣቢያዎች ማኅበር ግምት መሰረት፤ በጠቅላላው ከ3ሺሕ 500 በላይ በረራዎች ሲሰረዙ፤ ቁጥራቸው 560 ሺሕ የሚጠጉ መንገደኞች የጉዞ መስተጓጎል ገጥሟቸዋል። በሌላ ተዛማች ዜና፡ ስለ ሰኞው የሥራ ማቆም አድማ ዕቅድ ባለፈው ዐርብ አስቀድሞ ያስታወቀው የሠራተኞች ማኅበር፣ ‘ርምጃው ውጤታማ እንዲሆን’ ሲል ትላንት እሐድ ሌላ አጭር ማሳሰቢያ ከሰጠ በኋላ፤ በሃምቡርግ አውሮፕላን ጣቢያ የሥራ ማቆም አድማ ማድረጉም ተመልክቷል።

    የፍራንክፈርት እና የሙኒኩን ጨምሮ በ13 የጀርመን አውሮፕላን ጣቢያዎች እና ሌሎች የሀገሪቱ ዋና መዳረሻዎች፤ ሠራተኞች በዛሬው ዕለት ያደረጉት የአንድ ቀን የሥራ ማቆም አድማ ቀደም ሲል ጊዜ ተይዞላቸው የነበሩ አብዛኛዎቹ በረራዎች እንዲሰረዙ ምክኒያት ሆኗል። ትላንት እሑድ እኩለ ለሊት ላይ የጀመረው እና ለ24 ሰዓታት እንዲቀጥል የታቀደው የሥራ ማቆም አድማ፤ በአውሮፕላን ጣቢያዎቹ የሚያገለግሉ ከአየር ማረፊያ ጋራ የተዛመዱ የምድር አገልግሎቶች ሥራ የሚሠሩ እና የደኅንነት ሠራተኞችን ያካተተ ነው። በፍራንክፈርት አውሮፕላን ጣቢያ ለዕለቱ ታቅደው ከነበሩት ቁጥራቸው 1 ሺሕ 54 ከሚደርሱት በረራዎች 1 ሽሕ 116ቱ መሰረዛቸውን የጀርመን ዜና አገልግሎት የሀገሪቱን የአየር ትራፊክ አስተዳደር ዋቢ አድርጎ ዘግቧል። ከበርሊን አውሮፕላን ጣቢያ የሚነሱ እና የሚመለሱ መደበኛ በረራዎች በሙሉ የተሰረዙ ሲኾን፤ ከሃምቡርግ አውሮፕላን ጣቢያ የተነሳ ምንም ዓይነት በረራ እንዳነበርም ተዘግቧል። የኮሎኝ - ቦን አውሮፕላን ጣቢያም ምንም ዐይነት የመንገደኞች አገልግሎት ያለመኖሩን፤ የሙኒክ አውሮፕላን ጣቢያ በበኩሉ ‘እጅግ አነስተኛ ቁጥር ያላቸው የበረራ መርሃ ግብሮች ብቻ ተፈጻሚ ይሆናሉ’ ሲል ለተጓዦች አስታውቆ ነበር። በጀርመኑ የአውሮፕላን ጣቢያዎች ማኅበር ግምት መሰረት፤ በጠቅላላው ከ3ሺሕ 500 በላይ በረራዎች ሲሰረዙ፤ ቁጥራቸው 560 ሺሕ የሚጠጉ መንገደኞች የጉዞ መስተጓጎል ገጥሟቸዋል። በሌላ ተዛማች ዜና፡ ስለ ሰኞው የሥራ ማቆም አድማ ዕቅድ ባለፈው ዐርብ አስቀድሞ ያስታወቀው የሠራተኞች ማኅበር፣ ‘ርምጃው ውጤታማ እንዲሆን’ ሲል ትላንት እሐድ ሌላ አጭር ማሳሰቢያ ከሰጠ በኋላ፤ በሃምቡርግ አውሮፕላን ጣቢያ የሥራ ማቆም አድማ ማድረጉም ተመልክቷል።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በጀርመን አየር ማረፊያዎች የተካሄደው የአንድ ቀን የሥራ ማቆም አድማ በረራዎችን አስተጓጎለ
    የፍራንክፈርት እና የሙኒኩን ጨምሮ በ13 የጀርመን አውሮፕላን ጣቢያዎች እና ሌሎች የሀገሪቱ ዋና መዳረሻዎች፤ ሠራተኞች በዛሬው ዕለት ያደረጉት የአንድ ቀን የሥራ ማቆም አድማ ቀደም ሲል ጊዜ ተይዞላቸው የነበሩ አብዛኛዎቹ በረራዎች እንዲሰረዙ ምክኒያት ሆኗል። ትላንት እሑድ እኩለ ለሊት ላይ የጀመረው እና ለ24 ሰዓታት እንዲቀጥል የታቀደው የሥራ ማቆም አድማ፤ በአውሮፕላን ጣቢያዎቹ የሚያገለግሉ ከአየር ማረፊያ ጋራ የተዛመዱ የምድር አገልግሎቶች ሥራ የሚሠሩ እና...
    0 Comments 0 Shares
  • እ.አ.አ በመጋቢት 7፣ 1965፣ በዩናይትድ ስቴትስ አላባማ ግዛት፣ ሰልማ ከተማ ውስጥ የመምረጥ መብት እንዲሰጣቸው ጥንድ ጥንድ እየሆኑ በኤድመንድ ፔተስ ድልድይ ላይ የተጓዙ ሰልፈኞችን ከፊት ከሚመሩት መካከል አንዱ ቻርለን ሞልዲን ነበሩ።
    ሰልፈኞቹ ነጭ ባለሥልጣናት፣ ጥቁር አላባማውያን ድምፅ ለመስጠት እንዳይመዘገቡ መከልከላቸውን እና ከቀናት በፊት ጂሚ ሊ ጃክሰን የተሰኘው ሚኒስትር እና የመምረጥ መብት አደራጅ፣ በመንግሥት ወታደሮች ተተኩሶበት መገደሉን ተቃውመው ድምፃቸውን በማሰማት ላይ ነበሩ።
    ድንገት ግን ከአላባማ ወንዝ ጫፍ ላይ ምን እንደሚጠብቃቸው ተመለከቱ፤ በፈረስ ላይ የተቀመጡ ሰዎች፣ የመንግስት ተወካዮች እና ወታደሮች። እየቀረቡ ሲመጡ የሕግ አስከባሪ አካላት እንዲበታተኑ ማስጠንቀቂያ ሰጧቸው፣ ብጥብጥም ተፈጠረ።
    በወቅቱ የ17 ዓመት ወጣት የነበሩት ሞልዲን ሁኔታውን ሲያስታውሱ "ደቂቃ ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ፖሊሶቹ ጋሻቸውን አውጥተው ይገፉን ጀመር። ጭካኔ በተሞላበት መንገድ ወንዶችን፣ ሴቶችን፣ ሕፃናትን መምታት፣ አስለቃሽ ጋዝ መጠቀም እና በኤሌክትሪክ ማንዘር ጀመሩ" ይላሉ።
    ሰልማ ከተማ ትላንት እሑድ "በደም የታጠበው እሑድ" በመባል የሚጠራውን ጥቃት 60ኛ ዓመት አክብራ ውላለች። በሰልፈኞቹ ላይ የተፈጸመው ጥቃት መላ ሀገሪቱን ያስደነገጠ ሲሆን እ.አ.አ በ1965 ድምፅ የመስጠት መብት እንዲፀድቅ ድጋፍ አስገኝቷል። በዚህ ዓመታዊ መታሰቢያ የጥቁሮች የመምረጥ መብት እንዲከበር ለታገሉ ክብር የተሰጠ ሲሆን፣ እኩልነት ለማምጣት ለሚደረገው ትግልም በድጋሚ ጥሪ ቀርቧል።
    የዘንድሮ በዓል የተከበረው በመምረጥ መብት ዙሪያ አዳዲስ ክልከላዎች እየመጡ ነው የሚል ስጋት ባየለበት እና የትራምፕ አስተዳደር አሜሪካ ለሁሉም ዜጎች ዲሞክራሲያዊ እንድትሆን የረዱ የፌደራል ተቋማት እንደአዲስ እንዲቋቋሙ ጥረት እያደረገ ባለበት ወቅት ነው።
    ዓመታዊው ክብረ በዓል የሚጠናቀቀው 'በደም የታጠበው እሁድ' በተፈፀመበት የኤድመንድ ፔተስ ድልድይ ላይ የእግር ጉዞ በማድረግ ነው።

    እ.አ.አ በመጋቢት 7፣ 1965፣ በዩናይትድ ስቴትስ አላባማ ግዛት፣ ሰልማ ከተማ ውስጥ የመምረጥ መብት እንዲሰጣቸው ጥንድ ጥንድ እየሆኑ በኤድመንድ ፔተስ ድልድይ ላይ የተጓዙ ሰልፈኞችን ከፊት ከሚመሩት መካከል አንዱ ቻርለን ሞልዲን ነበሩ። ሰልፈኞቹ ነጭ ባለሥልጣናት፣ ጥቁር አላባማውያን ድምፅ ለመስጠት እንዳይመዘገቡ መከልከላቸውን እና ከቀናት በፊት ጂሚ ሊ ጃክሰን የተሰኘው ሚኒስትር እና የመምረጥ መብት አደራጅ፣ በመንግሥት ወታደሮች ተተኩሶበት መገደሉን ተቃውመው ድምፃቸውን በማሰማት ላይ ነበሩ። ድንገት ግን ከአላባማ ወንዝ ጫፍ ላይ ምን እንደሚጠብቃቸው ተመለከቱ፤ በፈረስ ላይ የተቀመጡ ሰዎች፣ የመንግስት ተወካዮች እና ወታደሮች። እየቀረቡ ሲመጡ የሕግ አስከባሪ አካላት እንዲበታተኑ ማስጠንቀቂያ ሰጧቸው፣ ብጥብጥም ተፈጠረ። በወቅቱ የ17 ዓመት ወጣት የነበሩት ሞልዲን ሁኔታውን ሲያስታውሱ "ደቂቃ ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ፖሊሶቹ ጋሻቸውን አውጥተው ይገፉን ጀመር። ጭካኔ በተሞላበት መንገድ ወንዶችን፣ ሴቶችን፣ ሕፃናትን መምታት፣ አስለቃሽ ጋዝ መጠቀም እና በኤሌክትሪክ ማንዘር ጀመሩ" ይላሉ። ሰልማ ከተማ ትላንት እሑድ "በደም የታጠበው እሑድ" በመባል የሚጠራውን ጥቃት 60ኛ ዓመት አክብራ ውላለች። በሰልፈኞቹ ላይ የተፈጸመው ጥቃት መላ ሀገሪቱን ያስደነገጠ ሲሆን እ.አ.አ በ1965 ድምፅ የመስጠት መብት እንዲፀድቅ ድጋፍ አስገኝቷል። በዚህ ዓመታዊ መታሰቢያ የጥቁሮች የመምረጥ መብት እንዲከበር ለታገሉ ክብር የተሰጠ ሲሆን፣ እኩልነት ለማምጣት ለሚደረገው ትግልም በድጋሚ ጥሪ ቀርቧል። የዘንድሮ በዓል የተከበረው በመምረጥ መብት ዙሪያ አዳዲስ ክልከላዎች እየመጡ ነው የሚል ስጋት ባየለበት እና የትራምፕ አስተዳደር አሜሪካ ለሁሉም ዜጎች ዲሞክራሲያዊ እንድትሆን የረዱ የፌደራል ተቋማት እንደአዲስ እንዲቋቋሙ ጥረት እያደረገ ባለበት ወቅት ነው። ዓመታዊው ክብረ በዓል የሚጠናቀቀው 'በደም የታጠበው እሁድ' በተፈፀመበት የኤድመንድ ፔተስ ድልድይ ላይ የእግር ጉዞ በማድረግ ነው።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የአላባማዋ ሰልማ ከተማ 60ኛውን 'የሰንበት ሰቆቃ' መታሰቢያ አከበረች
    እ.አ.አ በመጋቢት 7፣ 1965፣ በዩናይትድ ስቴትስ አላባማ ግዛት፣ ሰልማ ከተማ ውስጥ የመምረጥ መብት እንዲሰጣቸው ጥንድ ጥንድ እየሆኑ በኤድመንድ ፔተስ ድልድይ ላይ የተጓዙ ሰልፈኞችን ከፊት ከሚመሩት መካከል አንዱ ቻርለን ሞልዲን ነበሩ። ሰልፈኞቹ ነጭ ባለሥልጣናት፣ ጥቁር አላባማውያን ድምፅ ለመስጠት እንዳይመዘገቡ መከልከላቸውን እና ከቀናት በፊት ጂሚ ሊ ጃክሰን የተሰኘው ሚኒስትር እና የመምረጥ መብት አደራጅ፣ በመንግሥት ወታደሮች ተተኩሶበት መገደሉን ተቃውመው...
    0 Comments 0 Shares
  • አንድ ከኢንዲያና ግዛት አካባቢ እንደመጣ የተገመተ እና በዋይት ሐውስ አካባቢ መሳሪያ ታጥቆ፣ ከፖሊስ ጋራ እሰጥ አገባ ውስጥ ገብቷል የተባለ ግለሰብ ፣ “ሴክሬት ሰርቪስ” በመባል በሚታወቀው፣ ዩናይትድ ስቴትስ የፕሬዝደንታዊ የደኅንነት ጥበቃ አባላት መመታቱን ባለሥልጣናት አስታወቁ።

    ከዋይት ሐውስ በአንድ አካፋይ መንገድ ብቻ በሚርቅ ቦታ ላይ፣ እኩለ ሌሊት አካባቢ በተፈጠረው በዚኽ ክስተት ከታጠቀው ገለሰብ በስተቀር የተጎዳ ሌላ ሰው አለመኖሩን የ"ሴክሬት ሰርቪሱ" መግለጫ አመልክቷል። በሰዓቱም ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ፍሎሪዳ በሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው ነበሩ ተብሏል።

    የጥበቃ አገልግሎቱ፣ "አንድ ራሱን ሊያጠፋ ነው" በሚል የሚጠረጠር ግለሰብ ከኢንዲያና ተጉዞ መምጣቱን ከአካባቢ ፖሊስ መረጃ እንደደረሰው ገልጾ፣ ከተሰጠው ዝርዝር መግለጫ ጋራ የሚመሳሰለውን መኪና እና ግለሰቡን በዋይት ሐውስ አቅራቢያ ማግኘቱን አስታውቋል።

    "ፖሊስ ወደ መኪናው እየቀረበ ሲኼድ ግለሰቡ መሳሪያ በማውጣት እሰጥ አገባ ገጠመ፣ በዚኽ ወቅትም ከኛ በኩል ርምጃ ተወስዷል" ሲል ፕሬዝደንታዊ ደኅንነት ጥበቃ አገልግሎቱ በመግለጫው ላይ አስፍሯል።

    ግለሰቡ ሆስፒታል እንደሚገኝ የጠቆመው መግልጫው ፣ አኹን ያለበት ኹኔታ ግን "አይታወቅም" ብሏል።

    አንድ ከኢንዲያና ግዛት አካባቢ እንደመጣ የተገመተ እና በዋይት ሐውስ አካባቢ መሳሪያ ታጥቆ፣ ከፖሊስ ጋራ እሰጥ አገባ ውስጥ ገብቷል የተባለ ግለሰብ ፣ “ሴክሬት ሰርቪስ” በመባል በሚታወቀው፣ ዩናይትድ ስቴትስ የፕሬዝደንታዊ የደኅንነት ጥበቃ አባላት መመታቱን ባለሥልጣናት አስታወቁ። ከዋይት ሐውስ በአንድ አካፋይ መንገድ ብቻ በሚርቅ ቦታ ላይ፣ እኩለ ሌሊት አካባቢ በተፈጠረው በዚኽ ክስተት ከታጠቀው ገለሰብ በስተቀር የተጎዳ ሌላ ሰው አለመኖሩን የ"ሴክሬት ሰርቪሱ" መግለጫ አመልክቷል። በሰዓቱም ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ፍሎሪዳ በሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው ነበሩ ተብሏል። የጥበቃ አገልግሎቱ፣ "አንድ ራሱን ሊያጠፋ ነው" በሚል የሚጠረጠር ግለሰብ ከኢንዲያና ተጉዞ መምጣቱን ከአካባቢ ፖሊስ መረጃ እንደደረሰው ገልጾ፣ ከተሰጠው ዝርዝር መግለጫ ጋራ የሚመሳሰለውን መኪና እና ግለሰቡን በዋይት ሐውስ አቅራቢያ ማግኘቱን አስታውቋል። "ፖሊስ ወደ መኪናው እየቀረበ ሲኼድ ግለሰቡ መሳሪያ በማውጣት እሰጥ አገባ ገጠመ፣ በዚኽ ወቅትም ከኛ በኩል ርምጃ ተወስዷል" ሲል ፕሬዝደንታዊ ደኅንነት ጥበቃ አገልግሎቱ በመግለጫው ላይ አስፍሯል። ግለሰቡ ሆስፒታል እንደሚገኝ የጠቆመው መግልጫው ፣ አኹን ያለበት ኹኔታ ግን "አይታወቅም" ብሏል።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በዋይት ሐውስ አቅራቢያ የታጠቀ ግለሰብ በፕሬዝደንታዊ የደኅንነት ጥበቃ ሠራተኞች ተመታ
    አንድ ከኢንዲያና ግዛት አካባቢ እንደመጣ የተገመተ እና በዋይት ሐውስ አካባቢ መሳሪያ ታጥቆ፣ ከፖሊስ ጋራ እሰጥ አገባ ውስጥ ገብቷል የተባለ ግለሰብ ፣ “ሴክሬት ሰርቪስ” በመባል በሚታወቀው፣ ዩናይትድ ስቴትስ የፕሬዝደንታዊ የደኅንነት ጥበቃ አባላት መመታቱን ባለሥልጣናት አስታወቁ። ከዋይት ሐውስ በአንድ አካፋይ መንገድ ብቻ በሚርቅ ቦታ ላይ፣ እኩለ ሌሊት አካባቢ በተፈጠረው በዚኽ ክስተት ከታጠቀው ገለሰብ በስተቀር የተጎዳ ሌላ ሰው አለመኖሩን የ"ሴክሬት ሰርቪሱ"...
    0 Comments 0 Shares
  • የፍራንክፈርት እና የሙኒኩን ጨምሮ በ13 የጀርመን አውሮፕላን ጣቢያዎች እና ሌሎች የሀገሪቱ ዋና መዳረሻዎች፤ ሠራተኞች በዛሬው ዕለት ያደረጉት የአንድ ቀን የሥራ ማቆም አድማ ቀደም ሲል ጊዜ ተይዞላቸው የነበሩ አብዛኛዎቹ በረራዎች እንዲሰረዙ ምክኒያት ሆኗል።

    ትላንት እሑድ እኩለ ለሊት ላይ የጀመረው እና ለ24 ሰዓታት እንዲቀጥል የታቀደው የሥራ ማቆም አድማ፤ በአውሮፕላን ጣቢያዎቹ የሚያገለግሉ ከአየር ማረፊያ ጋራ የተዛመዱ የምድር አገልግሎቶች ሥራ የሚሠሩ እና የደኅንነት ሠራተኞችን ያካተተ ነው።

    በፍራንክፈርት አውሮፕላን ጣቢያ ለዕለቱ ታቅደው ከነበሩት ቁጥራቸው 1 ሺሕ 54 ከሚደርሱት በረራዎች 1 ሽሕ 116ቱ መሰረዛቸውን የጀርመን ዜና አገልግሎት የሀገሪቱን የአየር ትራፊክ አስተዳደር ዋቢ አድርጎ ዘግቧል።

    ከበርሊን አውሮፕላን ጣቢያ የሚነሱ እና የሚመለሱ መደበኛ በረራዎች በሙሉ የተሰረዙ ሲኾን፤ ከሃምቡርግ አውሮፕላን ጣቢያ የተነሳ ምንም ዓይነት በረራ እንዳነበርም ተዘግቧል። የኮሎኝ - ቦን አውሮፕላን ጣቢያም ምንም ዐይነት የመንገደኞች አገልግሎት ያለመኖሩን፤ የሙኒክ አውሮፕላን ጣቢያ በበኩሉ ‘እጅግ አነስተኛ ቁጥር ያላቸው የበረራ መርሃ ግብሮች ብቻ ተፈጻሚ ይሆናሉ’ ሲል ለተጓዦች አስታውቆ ነበር።

    በጀርመኑ የአውሮፕላን ጣቢያዎች ማኅበር ግምት መሰረት፤ በጠቅላላው ከ3ሺሕ 500 በላይ በረራዎች ሲሰረዙ፤ ቁጥራቸው 560 ሺሕ የሚጠጉ መንገደኞች የጉዞ መስተጓጎል ገጥሟቸዋል። በሌላ ተዛማች ዜና፡ ስለ ሰኞው የሥራ ማቆም አድማ ዕቅድ ባለፈው ዐርብ አስቀድሞ ያስታወቀው የሠራተኞች ማኅበር፣ ‘ርምጃው ውጤታማ እንዲሆን’ ሲል ትላንት እሐድ ሌላ አጭር ማሳሰቢያ ከሰጠ በኋላ፤ በሃምቡርግ አውሮፕላን ጣቢያ የሥራ ማቆም አድማ ማድረጉም ተመልክቷል።

    የፍራንክፈርት እና የሙኒኩን ጨምሮ በ13 የጀርመን አውሮፕላን ጣቢያዎች እና ሌሎች የሀገሪቱ ዋና መዳረሻዎች፤ ሠራተኞች በዛሬው ዕለት ያደረጉት የአንድ ቀን የሥራ ማቆም አድማ ቀደም ሲል ጊዜ ተይዞላቸው የነበሩ አብዛኛዎቹ በረራዎች እንዲሰረዙ ምክኒያት ሆኗል። ትላንት እሑድ እኩለ ለሊት ላይ የጀመረው እና ለ24 ሰዓታት እንዲቀጥል የታቀደው የሥራ ማቆም አድማ፤ በአውሮፕላን ጣቢያዎቹ የሚያገለግሉ ከአየር ማረፊያ ጋራ የተዛመዱ የምድር አገልግሎቶች ሥራ የሚሠሩ እና የደኅንነት ሠራተኞችን ያካተተ ነው። በፍራንክፈርት አውሮፕላን ጣቢያ ለዕለቱ ታቅደው ከነበሩት ቁጥራቸው 1 ሺሕ 54 ከሚደርሱት በረራዎች 1 ሽሕ 116ቱ መሰረዛቸውን የጀርመን ዜና አገልግሎት የሀገሪቱን የአየር ትራፊክ አስተዳደር ዋቢ አድርጎ ዘግቧል። ከበርሊን አውሮፕላን ጣቢያ የሚነሱ እና የሚመለሱ መደበኛ በረራዎች በሙሉ የተሰረዙ ሲኾን፤ ከሃምቡርግ አውሮፕላን ጣቢያ የተነሳ ምንም ዓይነት በረራ እንዳነበርም ተዘግቧል። የኮሎኝ - ቦን አውሮፕላን ጣቢያም ምንም ዐይነት የመንገደኞች አገልግሎት ያለመኖሩን፤ የሙኒክ አውሮፕላን ጣቢያ በበኩሉ ‘እጅግ አነስተኛ ቁጥር ያላቸው የበረራ መርሃ ግብሮች ብቻ ተፈጻሚ ይሆናሉ’ ሲል ለተጓዦች አስታውቆ ነበር። በጀርመኑ የአውሮፕላን ጣቢያዎች ማኅበር ግምት መሰረት፤ በጠቅላላው ከ3ሺሕ 500 በላይ በረራዎች ሲሰረዙ፤ ቁጥራቸው 560 ሺሕ የሚጠጉ መንገደኞች የጉዞ መስተጓጎል ገጥሟቸዋል። በሌላ ተዛማች ዜና፡ ስለ ሰኞው የሥራ ማቆም አድማ ዕቅድ ባለፈው ዐርብ አስቀድሞ ያስታወቀው የሠራተኞች ማኅበር፣ ‘ርምጃው ውጤታማ እንዲሆን’ ሲል ትላንት እሐድ ሌላ አጭር ማሳሰቢያ ከሰጠ በኋላ፤ በሃምቡርግ አውሮፕላን ጣቢያ የሥራ ማቆም አድማ ማድረጉም ተመልክቷል።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በጀርመን አየር ማረፊያዎች የተካሄደው የአንድ ቀን የሥራ ማቆም አድማ በረራዎችን አስተጓጎለ
    የፍራንክፈርት እና የሙኒኩን ጨምሮ በ13 የጀርመን አውሮፕላን ጣቢያዎች እና ሌሎች የሀገሪቱ ዋና መዳረሻዎች፤ ሠራተኞች በዛሬው ዕለት ያደረጉት የአንድ ቀን የሥራ ማቆም አድማ ቀደም ሲል ጊዜ ተይዞላቸው የነበሩ አብዛኛዎቹ በረራዎች እንዲሰረዙ ምክኒያት ሆኗል። ትላንት እሑድ እኩለ ለሊት ላይ የጀመረው እና ለ24 ሰዓታት እንዲቀጥል የታቀደው የሥራ ማቆም አድማ፤ በአውሮፕላን ጣቢያዎቹ የሚያገለግሉ ከአየር ማረፊያ ጋራ የተዛመዱ የምድር አገልግሎቶች ሥራ የሚሠሩ እና...
    0 Comments 0 Shares
  • የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፍልሰተኞች ኤጀንሲ እንደገለፀው በየመንና ጅቡቲ የባህር ዳርቻ አራት የፍልሰተኞች ጀልባዎች ሰጥመው ሁለት ሰዎች ሲሞቱ 186 የሚሆኑት ደግሞ የደረሱበት አልታወቀም።

    የዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት (አይ ኦ ኤም) ቃል አቀባይ ታሚም ኤሊየን እንዳሉት ሁለት ጀልባዎች በየመን ባህር ላይ የሰጠሙት ሀሙስ ምሽት ሲሆን የጠፉት 181 ፍልሰተኞችና አምስት የየመን የጀልባው ሰራተኞች መሆናቸውን ለአሶሼትድ ፕሬስ ተናግረዋል። ሁለት የጀልባው ሰራተኞችን ማትረፍ ተችሏል ብለዋል፡፡

    ሌሎች ሁለት ጀልባዎች ደግሞ በትንሿ አፍሪካዊቷ ሀገር ጅቡቲ በተመሳሳይ ሰዓት ላይ ሰጥመዋል ሲሉ ተናግረዋል። የሁለት ፍልሰተኞች አስከሬን የተገኘ ሲሆን በጀልባው ውስጥ የነበሩ ሌሎች ሰዎችንም ማትረፍ መቻሉን ገልጸዋል፡፡

    በደቡብ ምእራብ የመን ታይዝ ግዛት በዱባብ ወረዳ የተገለበጠችው ሶስተኛዋ ጀልባ 31 ኢትዮጵያውያን ፍልሰተኞችና ሶስት የመናውያን ሰራተኞችን አሳፍራ እንደነበረ ተናግረዋል፡፡

    አራተኛዋ ጀልባ የሰጠመችው ደግሞ በዚሁ አካባቢ አቅራቢያ ወደሚገኘው የአቢያን ግዛት አህዋር ወረዳ ሲሆን 150 ኢትዮጵያውያን ፍልሰተኞችንና አራት ሰራተኞችን አሳፋራ የነበረች ናት፡፡

    ባለፉት አስርት አመታት ከአፍሪካ ቀንድ ወደ የመን በሚወስደው በዚህ የፍልሰተኞች የባህር ጉዞ ሰጥመው መሞታቸው የተረጋገጡ 693 ሰዎችን ጨምሮ ቢያንስ 2ሽህ 82 ፍልሰተኞች ደብዛቸው ጠፍቷል፡፡

    የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፍልሰተኞች ኤጀንሲ እንደገለፀው በየመንና ጅቡቲ የባህር ዳርቻ አራት የፍልሰተኞች ጀልባዎች ሰጥመው ሁለት ሰዎች ሲሞቱ 186 የሚሆኑት ደግሞ የደረሱበት አልታወቀም። የዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት (አይ ኦ ኤም) ቃል አቀባይ ታሚም ኤሊየን እንዳሉት ሁለት ጀልባዎች በየመን ባህር ላይ የሰጠሙት ሀሙስ ምሽት ሲሆን የጠፉት 181 ፍልሰተኞችና አምስት የየመን የጀልባው ሰራተኞች መሆናቸውን ለአሶሼትድ ፕሬስ ተናግረዋል። ሁለት የጀልባው ሰራተኞችን ማትረፍ ተችሏል ብለዋል፡፡ ሌሎች ሁለት ጀልባዎች ደግሞ በትንሿ አፍሪካዊቷ ሀገር ጅቡቲ በተመሳሳይ ሰዓት ላይ ሰጥመዋል ሲሉ ተናግረዋል። የሁለት ፍልሰተኞች አስከሬን የተገኘ ሲሆን በጀልባው ውስጥ የነበሩ ሌሎች ሰዎችንም ማትረፍ መቻሉን ገልጸዋል፡፡ በደቡብ ምእራብ የመን ታይዝ ግዛት በዱባብ ወረዳ የተገለበጠችው ሶስተኛዋ ጀልባ 31 ኢትዮጵያውያን ፍልሰተኞችና ሶስት የመናውያን ሰራተኞችን አሳፍራ እንደነበረ ተናግረዋል፡፡ አራተኛዋ ጀልባ የሰጠመችው ደግሞ በዚሁ አካባቢ አቅራቢያ ወደሚገኘው የአቢያን ግዛት አህዋር ወረዳ ሲሆን 150 ኢትዮጵያውያን ፍልሰተኞችንና አራት ሰራተኞችን አሳፋራ የነበረች ናት፡፡ ባለፉት አስርት አመታት ከአፍሪካ ቀንድ ወደ የመን በሚወስደው በዚህ የፍልሰተኞች የባህር ጉዞ ሰጥመው መሞታቸው የተረጋገጡ 693 ሰዎችን ጨምሮ ቢያንስ 2ሽህ 82 ፍልሰተኞች ደብዛቸው ጠፍቷል፡፡
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በየመንና ጅቡቲ ጀልባዎች ሰጥመው ፍልሰተኞች መሞታቸውንና በርካቶች የደረሱበት አለመታወቁን ተመድ አስታወቀ
    የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፍልሰተኞች ኤጀንሲ እንደገለፀው በየመንና ጅቡቲ የባህር ዳርቻ አራት የፍልሰተኞች ጀልባዎች ሰጥመው ሁለት ሰዎች ሲሞቱ 186 የሚሆኑት ደግሞ የደረሱበት አልታወቀም። የዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት (አይ ኦ ኤም) ቃል አቀባይ ታሚም ኤሊየን እንዳሉት ሁለት ጀልባዎች በየመን ባህር ላይ የሰጠሙት ሀሙስ ምሽት ሲሆን የጠፉት 181 ፍልሰተኞችና አምስት የየመን የጀልባው ሰራተኞች መሆናቸውን ለአሶሼትድ ፕሬስ ተናግረዋል። ሁለት የጀልባው...

More Results