በዛሬው እለት ሰኔ 30 ቀን 2010 ዓ.ም ከቀኑ 10 ሰዓት ጀምሮ የትግራይ ክልል ም/ቤት በራያ ህዝብ ላይ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማወጁን #በራያ_አላማጣ እና #በራያ_ዋጃ ላይ በሴኩሪቲ በታጀቡ መኪናዎች ላይ በተጫኑ ማይክራፎኖች እየዞሩ አስታውቀዋል!! በዚህም መሰረት ወጣቶች ሶስት አራት ሆነው እንዳይንቀሳቀሱ ተከልክሏል ምንም አይነት ሰልፍም ሆነ ስብሰባ ታግዷል በከተሞቹ ከፍተኛ ውጥረት ነግሷል!! በጠሚ ዶ/ር አብይ አመራር [...]

0 Comments
0 Shares