• መነጋገርያ የሆነው ጃሚ ምንድን ነው ? | ቅዳሜ ገበያ @ArtsTvWorld #jami
    መነጋገርያ የሆነው ጃሚ ምንድን ነው ? | ቅዳሜ ገበያ @ArtsTvWorld #jami
    0 Comments 0 Shares
  • መነጋገርያ የሆነው ጃሚ ምንድን ነው ? | ቅዳሜ ገበያ @ArtsTvWorld #jami
    መነጋገርያ የሆነው ጃሚ ምንድን ነው ? | ቅዳሜ ገበያ @ArtsTvWorld #jami
    0 Comments 0 Shares
  • ምስጢር እናካፍልዎ | ኢኮሜርስ (E-commerce) ምንድን ነው | ቅዳሜ ገበያ @ArtsTvWorld
    ምስጢር እናካፍልዎ | ኢኮሜርስ (E-commerce) ምንድን ነው | ቅዳሜ ገበያ @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • ምስጢር እናካፍልዎ | ኢኮሜርስ (E-commerce) ምንድን ነው | ቅዳሜ ገበያ @ArtsTvWorld
    ምስጢር እናካፍልዎ | ኢኮሜርስ (E-commerce) ምንድን ነው | ቅዳሜ ገበያ @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • መጋቢት፥ የዓለም አቀፍ ሴቶች ወር ነው። ሴቶች ትምህርትንና ሥራን ጨምሮ በተለያዩ ዘርፎች እኩል ዕድል እንዲያገኙ ለማብቃት በመላ ዓለም የሚደረጉ ጥረቶች፦ በአየር ንብረት ለውጥ፣ በጦርነት እና በሌሎችም ሰው ሠራሽ ምክንያቶች መጓተታቸውን፣ በሴቶች ላይ አተኩረው የሚሠሩ ተቋማት ያወጧቸው ሪፖርቶች ያሳያሉ።
    ዘንድሮም፣ ወርኃ መጋቢት(ማርች 8)፥ “ትግበራን ማፋጠን” በሚል መሪ ቃል በመላው ዓለም እየታሰበ ይገኛል።
    በዐዲስ አበባ የአሜሪካ ድምፅ ዘጋቢ ኬኔዲ አባተ፣ በርእሰ መዲናዪቱ ጎዳናዎች ላይ ተዘዋውሮ፤ ለመኾኑ የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? የሴቶች እኩልነት እንዲሰፍን ምን ቢደረግ ይበጃል? በማለት ጠይቆ ያገኘውን ምላሽ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
    መጋቢት፥ የዓለም አቀፍ ሴቶች ወር ነው። ሴቶች ትምህርትንና ሥራን ጨምሮ በተለያዩ ዘርፎች እኩል ዕድል እንዲያገኙ ለማብቃት በመላ ዓለም የሚደረጉ ጥረቶች፦ በአየር ንብረት ለውጥ፣ በጦርነት እና በሌሎችም ሰው ሠራሽ ምክንያቶች መጓተታቸውን፣ በሴቶች ላይ አተኩረው የሚሠሩ ተቋማት ያወጧቸው ሪፖርቶች ያሳያሉ። ዘንድሮም፣ ወርኃ መጋቢት(ማርች 8)፥ “ትግበራን ማፋጠን” በሚል መሪ ቃል በመላው ዓለም እየታሰበ ይገኛል። በዐዲስ አበባ የአሜሪካ ድምፅ ዘጋቢ ኬኔዲ አባተ፣ በርእሰ መዲናዪቱ ጎዳናዎች ላይ ተዘዋውሮ፤ ለመኾኑ የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? የሴቶች እኩልነት እንዲሰፍን ምን ቢደረግ ይበጃል? በማለት ጠይቆ ያገኘውን ምላሽ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? - የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት
    መጋቢት፥ የዓለም አቀፍ ሴቶች ወር ነው። ሴቶች ትምህርትንና ሥራን ጨምሮ በተለያዩ ዘርፎች እኩል ዕድል እንዲያገኙ ለማብቃት በመላ ዓለም የሚደረጉ ጥረቶች፦ በአየር ንብረት ለውጥ፣ በጦርነት እና በሌሎችም ሰው ሠራሽ ምክንያቶች መጓተታቸውን፣ በሴቶች ላይ አተኩረው የሚሠሩ ተቋማት ያወጧቸው ሪፖርቶች ያሳያሉ። ዘንድሮም፣ ወርኃ መጋቢት(ማርች 8)፥ “ትግበራን ማፋጠን” በሚል መሪ ቃል በመላው ዓለም እየታሰበ ይገኛል። በዐዲስ አበባ የአሜሪካ ድምፅ ዘጋቢ ኬኔዲ አባተ፣...

  • የፌስቡክ፣ ኢንስታግራም እና ትሬድ ማኅበራዊ ብዙኀን መገናኛዎችን የሚያስተዳድረው ሜታ፣ በማኅበራዊ ትስስር ገጾቹ ላይ የሚተላለፉ ሐሰተኛ መረጃዎችን ለመቀነስ፣ ኤክስ የቀድሞ ቲውተር ማኅበራዊ የትስስር ገጽ እንደሚያደርገው የማኅበረሰብ ማስታወሻዎችን እንደሚጠቀም አስታውቋል።

    ሜታ ይህን ያስታወቀው፣ ቀደም ሲል ከሦስተኛ ወገን ጋራ በመተባበር ያካሒድ የነበረውን የመረጃ ማጣራት ባቋረጠበት ወቅት ነው።

    ይህ የለውጥ ርምጃ፣ በቅድሚያ አሜሪካ ውስጥ ብቻ ተግባራዊ እንደሚደረግ ለአሜሪካ ድምፅ የገለጸው ሜታ፣ በሌሎች ሀገራት ከመተግበሩ በፊት ተገቢውን ጥናት እንደሚያደርግ አመልክቷል።

    ለመኾኑ፣ ሜታ መረጃን ለማንጠር እጠቀምበታለኹ የሚለው ይኸው የማኅበረሰብ ማስታወሻ ምንድን ነው? ሐሰተኛ መረጃን የመዋጋት ዐቅሙስ ምን ያህል ነው? የሚለውን ለመረዳት፦ ስመኝሽ የቆየ በሜኒሶታ ግዛት፣ ሐምሊን ዩኒቨርሲቲ ውስጥ የኮሚዩኒኬሽንና ሚዲያ ጥናት ተመራማሪ እና መምህር የኾኑትን ዶክተር እንዳልካቸው ኀይለ ሚካኤል ጫላን አነጋግረናል።

    ዝርዝርሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

    የፌስቡክ፣ ኢንስታግራም እና ትሬድ ማኅበራዊ ብዙኀን መገናኛዎችን የሚያስተዳድረው ሜታ፣ በማኅበራዊ ትስስር ገጾቹ ላይ የሚተላለፉ ሐሰተኛ መረጃዎችን ለመቀነስ፣ ኤክስ የቀድሞ ቲውተር ማኅበራዊ የትስስር ገጽ እንደሚያደርገው የማኅበረሰብ ማስታወሻዎችን እንደሚጠቀም አስታውቋል። ሜታ ይህን ያስታወቀው፣ ቀደም ሲል ከሦስተኛ ወገን ጋራ በመተባበር ያካሒድ የነበረውን የመረጃ ማጣራት ባቋረጠበት ወቅት ነው። ይህ የለውጥ ርምጃ፣ በቅድሚያ አሜሪካ ውስጥ ብቻ ተግባራዊ እንደሚደረግ ለአሜሪካ ድምፅ የገለጸው ሜታ፣ በሌሎች ሀገራት ከመተግበሩ በፊት ተገቢውን ጥናት እንደሚያደርግ አመልክቷል። ለመኾኑ፣ ሜታ መረጃን ለማንጠር እጠቀምበታለኹ የሚለው ይኸው የማኅበረሰብ ማስታወሻ ምንድን ነው? ሐሰተኛ መረጃን የመዋጋት ዐቅሙስ ምን ያህል ነው? የሚለውን ለመረዳት፦ ስመኝሽ የቆየ በሜኒሶታ ግዛት፣ ሐምሊን ዩኒቨርሲቲ ውስጥ የኮሚዩኒኬሽንና ሚዲያ ጥናት ተመራማሪ እና መምህር የኾኑትን ዶክተር እንዳልካቸው ኀይለ ሚካኤል ጫላን አነጋግረናል። ዝርዝርሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ፌስቡክ መረጃን ለማጣራት እጠቀምበታለኹ ያለው "የማኅበረሰብ ማስታወሻ" ምንድን ነው?
    የፌስቡክ፣ ኢንስታግራም እና ትሬድ ማኅበራዊ ብዙኀን መገናኛዎችን የሚያስተዳድረው ሜታ፣ በማኅበራዊ ትስስር ገጾቹ ላይ የሚተላለፉ ሐሰተኛ መረጃዎችን ለመቀነስ፣ ኤክስ የቀድሞ ቲውተር ማኅበራዊ የትስስር ገጽ እንደሚያደርገው የማኅበረሰብ ማስታወሻዎችን እንደሚጠቀም አስታውቋል። ሜታ ይህን ያስታወቀው፣ ቀደም ሲል ከሦስተኛ ወገን ጋራ በመተባበር ያካሒድ የነበረውን የመረጃ ማጣራት ባቋረጠበት ወቅት ነው። ይህ የለውጥ ርምጃ፣ በቅድሚያ አሜሪካ ውስጥ ብቻ ተግባራዊ...
    0 Comments 0 Shares
  • ዶናልድ ትራምፕ ዳግም ወደ ኋይት ሃውስ በተመለሱበት የሥልጣን ዘመናቸው መጀመሪያ ቀን ከፈረሟቸው ፕሬዝዳንታዊ የሥራ ማስፈጸሚያ ትእዛዞች መካከል ስደተኞችን የተመለከተው አንዱ ነው፡፡

    ትእዛዙን ተከትሎ፣ በአሜሪካ በሕገ ወጥ መንገድ የሚኖሩና በወንጀል አድራጎት ውስጥ የተሳተፉትን ወደ አገራቸው የመመለስ ሥራ ተጀምሯል፡፡

    ለመኾኑ፣ ይኸው ፕሬዘዳንታዊ ትእዛዝ በውስጡ ያካተታቸው ጉዳዮች ምንድን ናቸው? ከዚኹ ጋራ በተያያዘስ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ሊያውቋቸው የሚገቡ ጉዳዮች ምንድን ናቸው?አስማማው አየነው፣ በካሊፎርኒያ ሎስ ኤንጀለስ አካባቢ የኢምግሬሽን ጉዳዮች ጠበቃ ከኾኑት ወ/ሮ ሙሉ እመቤት ዓለማየሁ ያደረገው ቆይታ ምላሹን ይዟል። 

    ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። 

    ዶናልድ ትራምፕ ዳግም ወደ ኋይት ሃውስ በተመለሱበት የሥልጣን ዘመናቸው መጀመሪያ ቀን ከፈረሟቸው ፕሬዝዳንታዊ የሥራ ማስፈጸሚያ ትእዛዞች መካከል ስደተኞችን የተመለከተው አንዱ ነው፡፡ ትእዛዙን ተከትሎ፣ በአሜሪካ በሕገ ወጥ መንገድ የሚኖሩና በወንጀል አድራጎት ውስጥ የተሳተፉትን ወደ አገራቸው የመመለስ ሥራ ተጀምሯል፡፡ ለመኾኑ፣ ይኸው ፕሬዘዳንታዊ ትእዛዝ በውስጡ ያካተታቸው ጉዳዮች ምንድን ናቸው? ከዚኹ ጋራ በተያያዘስ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ሊያውቋቸው የሚገቡ ጉዳዮች ምንድን ናቸው?አስማማው አየነው፣ በካሊፎርኒያ ሎስ ኤንጀለስ አካባቢ የኢምግሬሽን ጉዳዮች ጠበቃ ከኾኑት ወ/ሮ ሙሉ እመቤት ዓለማየሁ ያደረገው ቆይታ ምላሹን ይዟል።  ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። 
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በትራምፕ የስደተኞች ፕሬዝዳንታዊ የሥራ ማስፈጸሚያ ትእዛዝ ሊታወቁ የሚገባቸው ጉዳዮች
    ዶናልድ ትራምፕ ዳግም ወደ ኋይት ሃውስ በተመለሱበት የሥልጣን ዘመናቸው መጀመሪያ ቀን ከፈረሟቸው ፕሬዝዳንታዊ የሥራ ማስፈጸሚያ ትእዛዞች መካከል ስደተኞችን የተመለከተው አንዱ ነው፡፡ ትእዛዙን ተከትሎ፣ በአሜሪካ በሕገ ወጥ መንገድ የሚኖሩና በወንጀል አድራጎት ውስጥ የተሳተፉትን ወደ አገራቸው የመመለስ ሥራ ተጀምሯል፡፡ ለመኾኑ፣ ይኸው ፕሬዘዳንታዊ ትእዛዝ በውስጡ ያካተታቸው ጉዳዮች ምንድን ናቸው? ከዚኹ ጋራ በተያያዘስ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ሊያውቋቸው...

  • በ2024ቱ ምርጫ ዶናልድ ትረምፕ ሕዝባዊውንም ኾነ ኢሌክቶራል ካሌጅ ተብለው የሚጠሩትን የአስመራጮች ድምፅ አሸንፈው ዛሬ ቃለ መሃላ ፈጽመዋል።

    ትረምፕን ለድል ያበቋቸው በርካታ ጉዳዮችና ሁኔታዎች እንዳሉ የፖለቲካ ተንታኞችም ሆነ የትረምፕ ደጋፊዎቻቸው ያስረዳሉሉ።

    ትረምፕ ከዚህ በፊት ባልተለመደ ሁኔታ በ34 ወንጀሎች ጥፋተኝዐ ቢባሉም ለድል በቅተዋል። አሜሪካውያን በኢኮኖሚውም ሆነ በሌሎች ሁኔታዎች የገጠማቸውን ችግር እንድሚረዱ እና ችግሩንም ለመቅረፍ እንደሚሰሩ ቃል መግባታቸው የድምጽ ሰጪዎችና ደጋፊዎቻቸው ጆሮ መድረሱ፣ “አሜሪካ ትቅደም” የሚለውና ጠንከር ያለ ነው የተባለው መልዕክታቸው፣ ቁልፍ የሆኑ ድምጽ ሰጪዎችን ኢላማ አድርገው መልዕክታቸውን ማስተላለፋቸው፣ ኢኮኖሚው በፈጠረው ሁኔታ ኑሮ የከበዳቸውን ድምጽ ሰጪዎችን ኢላማ ማድረጋቸውም ተጠቃሽ ነው።

    ትረምፕ ለድል የበቁበት መንገድ ምን ይመስላል? በምንስ ይግለጻል? ለድል የበቁባቻው ሌሎች ምክንያቶችስ ምንድን ናቸው ስንል በቴክሳስ ካሊንስ ኮሌጅ የኢኮኖሚክስ መምህር የሆኑትን ፕሮፌሰር ሞሃመድ ጣሂሮን ጋብዘናል።

    ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

    በ2024ቱ ምርጫ ዶናልድ ትረምፕ ሕዝባዊውንም ኾነ ኢሌክቶራል ካሌጅ ተብለው የሚጠሩትን የአስመራጮች ድምፅ አሸንፈው ዛሬ ቃለ መሃላ ፈጽመዋል። ትረምፕን ለድል ያበቋቸው በርካታ ጉዳዮችና ሁኔታዎች እንዳሉ የፖለቲካ ተንታኞችም ሆነ የትረምፕ ደጋፊዎቻቸው ያስረዳሉሉ። ትረምፕ ከዚህ በፊት ባልተለመደ ሁኔታ በ34 ወንጀሎች ጥፋተኝዐ ቢባሉም ለድል በቅተዋል። አሜሪካውያን በኢኮኖሚውም ሆነ በሌሎች ሁኔታዎች የገጠማቸውን ችግር እንድሚረዱ እና ችግሩንም ለመቅረፍ እንደሚሰሩ ቃል መግባታቸው የድምጽ ሰጪዎችና ደጋፊዎቻቸው ጆሮ መድረሱ፣ “አሜሪካ ትቅደም” የሚለውና ጠንከር ያለ ነው የተባለው መልዕክታቸው፣ ቁልፍ የሆኑ ድምጽ ሰጪዎችን ኢላማ አድርገው መልዕክታቸውን ማስተላለፋቸው፣ ኢኮኖሚው በፈጠረው ሁኔታ ኑሮ የከበዳቸውን ድምጽ ሰጪዎችን ኢላማ ማድረጋቸውም ተጠቃሽ ነው። ትረምፕ ለድል የበቁበት መንገድ ምን ይመስላል? በምንስ ይግለጻል? ለድል የበቁባቻው ሌሎች ምክንያቶችስ ምንድን ናቸው ስንል በቴክሳስ ካሊንስ ኮሌጅ የኢኮኖሚክስ መምህር የሆኑትን ፕሮፌሰር ሞሃመድ ጣሂሮን ጋብዘናል። ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ፕሬዝደንት ትረምፕ ወደ ሥልጣን ተመልሰው የመጡበት መንገድ ወደ ኋላ ሲቃኝ
    በ2024ቱ ምርጫ ዶናልድ ትረምፕ ሕዝባዊውንም ኾነ ኢሌክቶራል ካሌጅ ተብለው የሚጠሩትን የአስመራጮች ድምፅ አሸንፈው ዛሬ ቃለ መሃላ ፈጽመዋል። ትረምፕን ለድል ያበቋቸው በርካታ ጉዳዮችና ሁኔታዎች እንዳሉ የፖለቲካ ተንታኞችም ሆነ የትረምፕ ደጋፊዎቻቸው ያስረዳሉሉ። ትረምፕ ከዚህ በፊት ባልተለመደ ሁኔታ በ34 ወንጀሎች ጥፋተኝዐ ቢባሉም ለድል በቅተዋል። አሜሪካውያን በኢኮኖሚውም ሆነ በሌሎች ሁኔታዎች የገጠማቸውን ችግር እንድሚረዱ እና ችግሩንም ለመቅረፍ እንደሚሰሩ...
    0 Comments 0 Shares
More Results