ለበርካታ ሴቶች በየወሩ ያለው ከሦስት እስከ አምስት የሚደርሱ የወር አበባ ቀናት የስቃይ እና የመከራ የሚባሉ ናቸው። የማያስቀምጥ እና የማያስተኛ ሆድ ቁርጠት፣ ማቅለሽለሽ፣ ራስ ህመም፣ የጀርባ ህመም. . . ሌላም ሌላም። ዓለም የወር አበባ ህመምን ከባድነት ለመረዳት ዘመናትን ፈጅቶበታል።

0 Comments
0 Shares