0 Comments
0 Shares
Directory
-
Please log in to like, share and comment!
-
WWW.ZENACHMEDIA.COMA Radio Documentary about Teddy Afro's New Album 2017 from DW!A Radio Documentary about Teddy Afro's New Album 2017 from DW!...0 Comments 0 Shares
-
WWW.ZENACHMEDIA.COMNew Music Video: Wede Ager - Bet: By Teddy AfroNew Music Video: Wede Ager - Bet: By Teddy Afro...0 Comments 0 Shares
-
WWW.ZENACHMEDIA.COMExclusive Interview with Actress Helen Bedlu - May 5, 2017!Exclusive Interview with Actress Helen Bedlu - May 5, 2017!...0 Comments 0 Shares
-
WWW.ZENACHMEDIA.COMEthiopia: The Famous Comedian Dereje Haile is to get married soon!Ethiopia: The Famous Comedian Dereje Haile is to get married soon!...0 Comments 0 Shares
-
Teddy Afro "Ethiopia" - At a Live Concert - The Crowed Going WILD! | በትላንትናው የሀገሬ ኮንሰርት ላይ በቴዲ አፍሮ ኢትዮጵያ ሙዚቃ ታዳሚው በዚህ መልኩ ቀውጦት ነበር።Teddy Afro "Ethiopia" - At a Live Concert - The Crowed Going WILD! | በትላንትናው የሀገሬ ኮንሰርት ላይ በቴዲ አፍሮ ኢትዮጵያ ሙዚቃ ታዳሚው በዚህ መልኩ ቀውጦት ነበር።
WWW.DIRETUBE.COMTeddy Afro "Ethiopia" - At a Live Concert - The Crowed Going WILD!Teddy Afro Ethiopia Song was Played at the Aster and Gossaye Concert and Watch when the Crowed Goes Wild! #Ethiopia...0 Comments 0 Shares -
This G+4 magnificent Building was under construction for the last two yeas. And now it is ready for rent. From the 7 Flats with different sizes, we are sure, you will find a suitable one. It is located near Kazanchis the old Number 15 Bus Mazoria Or Ras Mulugeta Sefer. You would love the clean, Peaceful and safe environment, with a fenced and guarded apartment. You will get further information when you hit phone numbers listed below. Call us and arrange an appointment. We are available from 8 AM in the Morning until 8 PM in the evening, even on Saturdays and Sundays. The Preis range for rent is between 15000 Eth. Birr and 250000 Eth. Birr, negotiable. If you are interested in renting the whole apartment, the monthly coast would be around 180000 Eth. Birr.
Telephone 0910916455 or 0911728698This G+4 magnificent Building was under construction for the last two yeas. And now it is ready for rent. From the 7 Flats with different sizes, we are sure, you will find a suitable one. It is located near Kazanchis the old Number 15 Bus Mazoria Or Ras Mulugeta Sefer. You would love the clean, Peaceful and safe environment, with a fenced and guarded apartment. You will get further information when you hit phone numbers listed below. Call us and arrange an appointment. We are available from 8 AM in the Morning until 8 PM in the evening, even on Saturdays and Sundays. The Preis range for rent is between 15000 Eth. Birr and 250000 Eth. Birr, negotiable. If you are interested in renting the whole apartment, the monthly coast would be around 180000 Eth. Birr. Telephone 0910916455 or 0911728698
WWW.BETOCH.COMA magnificent G+4 Buildingየሚሸጥ ወይም የሚካራይ ቤት ለማስመዘገብ ከፈለጉ ይደውሉልን:: ስልክ 0944-333-333 www.betoch.com0 Comments 0 Shares -
በላይ አብ ሞተርስ ከሁዋዌ ቴክኖሎጂስ ኢትዮጵያ ጋር ባደረገው የመኪና ሊዝ ስምምነት መሰረት፤ ዛሬ 36 ፒክ አፕ የመስክ ተሽከርካሪዎችን በማቅረብ አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡
የኮርፖሬት የመኪና ኪራይ አገልግሎት በመጀመር በላይ አብ የመጀመሪያው እንደሆነ የጠቀሱት የድርጅቱ ኃላፊ፤ በተለያየ ምክንያት በራሳቸው ትራንስፖርት ከመጠቀም ይልቅ አገልግሎቱን ከአጭር ሳምንት እስከ ብዙ ወራት ለሚፈልጉ የመሰረተ ልማት ግንባታ፣ የመስክ ጥናትና ምርምር ለሚያከናውኑ ተቋማት፣ የኢንቨስትመንት ቅኝት ወይም ጥናት ለሚያካሂዱ ባለሀብቶች፣ ለሕዝብ ቆጠራና ምርጫ … እንደሚሰጥ አስታውቀዋል፡፡
የመኪናዎቹ አሽክርካሪዎች የበላይ አብ ሞተርስ ቅጥረኞች ሲሆኑ ተግባር ተኮር ስልጠና የተሰጣቸው፣ መኪኖቹም የደህንነትና የስምሪት ክትትልና ቁጥጥር ለማድረግ እንዲቻል ሲም ካርድና ጂፒኤስ ኤስ የተገጠመላቸው እንደሆኑ ለማወቅ ተችሏል፡፡
በሀገራችን የተንቀሳቃሽ ኔትወርክ ደረጃን ለማሻሻልና ለማሳደግ የሚሰራው ሁዋዌ ቴክኖሎጂስ ኢትዮጵያ፤ ከበላይ አብ ሞተርስ ጋር በገባው የሦስት ዓመት ውል መሰረት ፒክ አፕ መኪኖቹን በአዲስ አበባና በክልሎች ለትራንስፖርት አገልግሎት ይጠቀማል፡፡
በላይ አብሞተርስ FAW አውቶሞቢሎች ZNA ፒክአፕና ስቴሺንዋገን፣ አውቶቡሶችና ሞተር ሳይክሎችን አዳማ በሚገኘው የመኪና መገጣጠሚያ እየሠራ ሲሆን ባለሁለት ባለ አንድ ጋቢና ፒክ አፕ፣ ቀላል የጭነት መኪኖችን፣ ሚኒባስ፣ ከ22-45 መቀመጫ ያላቸውን ባሶች፣ ሎደሮች፣ ኤክስቫተሮች፣ ዶዘሮች፣ ግሬደሮች፣ ሮለሮችና የእርሻ መሳሪያዎችን ከውጭ ያስገባል፡፡
በላይ አብ ሞተርስ ከሁዋዌ ቴክኖሎጂስ ኢትዮጵያ ጋር ባደረገው የመኪና ሊዝ ስምምነት መሰረት፤ ዛሬ 36 ፒክ አፕ የመስክ ተሽከርካሪዎችን በማቅረብ አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡ የኮርፖሬት የመኪና ኪራይ አገልግሎት በመጀመር በላይ አብ የመጀመሪያው እንደሆነ የጠቀሱት የድርጅቱ ኃላፊ፤ በተለያየ ምክንያት በራሳቸው ትራንስፖርት ከመጠቀም ይልቅ አገልግሎቱን ከአጭር ሳምንት እስከ ብዙ ወራት ለሚፈልጉ የመሰረተ ልማት ግንባታ፣ የመስክ ጥናትና ምርምር ለሚያከናውኑ ተቋማት፣ የኢንቨስትመንት ቅኝት ወይም ጥናት ለሚያካሂዱ ባለሀብቶች፣ ለሕዝብ ቆጠራና ምርጫ … እንደሚሰጥ አስታውቀዋል፡፡ የመኪናዎቹ አሽክርካሪዎች የበላይ አብ ሞተርስ ቅጥረኞች ሲሆኑ ተግባር ተኮር ስልጠና የተሰጣቸው፣ መኪኖቹም የደህንነትና የስምሪት ክትትልና ቁጥጥር ለማድረግ እንዲቻል ሲም ካርድና ጂፒኤስ ኤስ የተገጠመላቸው እንደሆኑ ለማወቅ ተችሏል፡፡ በሀገራችን የተንቀሳቃሽ ኔትወርክ ደረጃን ለማሻሻልና ለማሳደግ የሚሰራው ሁዋዌ ቴክኖሎጂስ ኢትዮጵያ፤ ከበላይ አብ ሞተርስ ጋር በገባው የሦስት ዓመት ውል መሰረት ፒክ አፕ መኪኖቹን በአዲስ አበባና በክልሎች ለትራንስፖርት አገልግሎት ይጠቀማል፡፡ በላይ አብሞተርስ FAW አውቶሞቢሎች ZNA ፒክአፕና ስቴሺንዋገን፣ አውቶቡሶችና ሞተር ሳይክሎችን አዳማ በሚገኘው የመኪና መገጣጠሚያ እየሠራ ሲሆን ባለሁለት ባለ አንድ ጋቢና ፒክ አፕ፣ ቀላል የጭነት መኪኖችን፣ ሚኒባስ፣ ከ22-45 መቀመጫ ያላቸውን ባሶች፣ ሎደሮች፣ ኤክስቫተሮች፣ ዶዘሮች፣ ግሬደሮች፣ ሮለሮችና የእርሻ መሳሪያዎችን ከውጭ ያስገባል፡፡በላይ አብ ሞተርስ ለሁዋዌ የመኪና ኪራይ አገልግሎት መስጠት ጀመረ - Addis Admass Newspaper | Amharic news | Ethiopian news<p style="text-align: justify;"> በላይ አብ ሞተርስ ከሁዋዌ ቴክኖሎጂስ ኢትዮጵያ ጋር ባደረገው የመኪና ሊዝ ስምምነት መሰረት፤ ዛሬ 36 ፒክ አፕ የመስክ ተሽከርካሪዎችን በማቅረብ አገልግሎት መስ...0 Comments 0 Shares