• ከታክሲ ወርጄ ወደ ስራ ቢሮ ልገባ ስል ከአንድ የመንግስት ማስታወቂያ ሰሌዳ ስር በርካታ ሰዎች ተሰባስበው የተለጠፈውን ነገር እያነበቡ በማስታወሻቸው ሲመዘግቡ አየሁ፡፡ ገንጥለው ይወስዱት ይመስል በፍጥነት አቅጣጫዬን ቀይሬ ‹‹NGO ስራ አውጥቶ ነው?›› እያልኩ ተቀላቀልኳቸው፡፡
    ‹‹ሴክስ ፖዚሽን››

    (አሳዬ ደርቤ @dire tube)



    ከታክሲ ወርጄ ወደ ስራ ቢሮ ልገባ ስል ከአንድ የመንግስት ማስታወቂያ ሰሌዳ ስር በርካታ ሰዎች ተሰባስበው የተለጠፈውን ነገር እያነበቡ በማስታወሻቸው ሲመዘግቡ አየሁ፡፡ ገንጥለው ይወስዱት ይመስል በፍጥነት አቅጣጫዬን ቀይሬ ‹‹NGO ስራ አውጥቶ ነው?›› እያልኩ ተቀላቀልኳቸው፡፡

    ወደ ሰሌዳው ቀርቤ ስመለከት ግን ያየሁት ማስታወቂያ ለቀን ስራ ሳይሆን ለማታ ስራ የሚሆን ነበር፡፡

    ማስታወቂያው ‹‹ሴክስ ፖዚሽን›› የሚል ስያሜ የተሰጠውን አዲስ መጽሐፍ የሚያስተዋውቅ ሲሆን ከስሩ እንዲህ የሚሉ ዝርዝር ሃሳቦችን ይዟል፡፡

    ‹‹ከእንግዲህ ወሲብ በዘፈቀደ ማድረግ ቀረ!!››

    -ሴት ወይም ወንድ ልጅ እንደ ምርጫዎ ለመውለድ የሚሆኑ የወሲብ አይነቶች

    -መንታ ልጆች ለመውለድ የሚያስችሉ የወሲብ ፖዚሽኖች

    -ጽንስ ለመፍጠር የሚረዱ የወሲብ ፖዚሽኖች

    -በእርግዝና ወራቶች የሚመከሩ የወሲብ ፖዚሽኖች

    -ለወፍራራም ሰዎች የሚመቹ የወሲብ ፖዚሽኖች

    -ለአጭርና ረዥም ጥንዶች የሚስማሙ ፖዚሽኖች

    -ለተለያዩ የአካል ጉዳቶች ለደረሰባቸው የሚሆኑ ምቹ የወሲብ ፖዚሽኖች (ብልቱ ከተጎዳ ውጭ)

    -ለሰፊ የሴት ብልት የሚሆኑ የወሲብ ፖዚሽኖች (ለቀጭን የወንድ ብልትም ሊሆን ይችላል! )

    -ትንሽ ወይም ትልቅ ብልት ላላቸው ጥንዶች ተስማሚ የወሲብ ፖዚሽኖች….. እና ሌሎችም›› እያለ ይዘረዝራል፡፡

    የመጽሐፏ ደራሲ ‹‹ቅድስት›› የተባለች ሴት ስትሆን የመጽሐፉ ሽፋን ላይ ያለው ፎቶ የእሷ ሳይሆን አይቀርም፡፡ ዝም ብዬ ሳስበው ይህች የወሲብ ጠበብት (pornstar) የመንታ ልጆች እናት እና የቀጫጫ ሰውዬ ሚስት ትመስለኛለች፡፡ (እንዲህ ያልኩት ‹ፖዚሽን› መንታ ካስረገዘ እሷም ብትሆን ነጠላ የማትቀፈቅፍበት ምክንያት አይኖርም ብዬ ነው! ባሏን ቀጫጫ አድርጌ የሳልኩት ደግሞ ያው የሚስቱን ሙያ ‹consider› በማድረግ ነው፡፡)

    .

    እናላችሁ እንደ ሌሎች አንባቢዎች ሁሉ የመጽሐፉን ስም እና ዋጋ መዝግቤ በጧቱ ይሄን ጠቃሚ መጽሐፍ በቁጥጥሬ ስር ለማዋል ወደ መጽሐፍት መደብር ሄድኩኝ፡፡

    READ የ2016 የዓመቱ ውጤታማ ኢትዮጵያውያን (ከህዝብ ባልተሰበሰበ መረጃ የተጠናቀረ)

    ባጋጣሚ የገባሁበት መጽሐፍት መደብር ውስጥ ያገኘኋት ሴት ‹ኮረዳ› ነበረች፡፡ እናም በዚህ እድሜዬ ‹‹የሴክስ ፖዚሽን›› የሚል የወሲብ መጽሐፍ ስጭኝ ማለቱ ስላሳፈረኝ የአዳም ረታን ‹‹የስንብት ቀለማት›› ገዝቼ ወጣሁኝ፡፡

    ይሁንና ከመጽሐፍ ቤቱ ወጥቼ ርቄ አልሄድኩም፡፡ ለአንድ አነስ ላለ ሊስትሮ የመጽሐፉን ስም ብጣቂ ወረቀት ላይ አስፍሬ በመስጠት የሆነ ኩርባ ላይ ቆሜ እጠብቀው ጀመር፡፡

    አፍታም ሳይቆይ ሊስትሮው በኢንስትራክተር ተሰማ ሃይሉ የተጻፈ ‹‹ፉትቦል ፖዚሽን›› የሚል መጽሐፍ ይዞልኝ መጣ፡፡

    ሲያናድድ!

    የምፈልገውን ትቼ የማልፈልገውን ሁለት መጽሐፍ ገዝቼ መሄድ ስለሌለብኝ ወደ መደብሩ ተመልሼ ‹‹በደራሲ ቅድስት ባዬ የተደረሰው መጽሐፍ ይኖርሻል?›› አልኳት፡፡

    ‹‹የመጽሐፉ ርዕስ ምን የሚል ነው?›› አለችኝ፡፡

    ‹‹የሆነ… ምንትስ ፖዚሽን የሚል አዲስ መጽሐፍ ነው!›› ስላት… በሃፍረት ቀይ ፊቷ ድልክ በርበሬ እየመሰለ መጽሐፉን አምጥታ ሰጠችኝ፡፡ (የልጂቱ ፊት ላይ ያየሁት እፍረት መጽሐፉን ቀርቶ መቀመጫዋን ከሰጠች ሴት የሚጠበቅ አይደለም፡፡)

    የሆነው ሆኖ መጽሐፉ እጄ ውስጥ ገብቶ እያነበብኩት ነው፡፡

    የአርባ አምስት አመት የእድሜ ባለጸጋ የሆነችው ፍቅረኛዬ ያለማርገዟ ምክንያት ከእርጣት የመነጨ ቢሆንም እርሷ ግን ችግሩን ከእኔ ‹‹ስንፈት›› ጋር ነው የምታያይዘው፡፡ ምክንያቱ ምንም ይሁን ምን… መጽሐፉ ለዚህ ችግርም የራሱን መፍትሄ ስለሚስቀምጥ እስኪመሽ ድረስ በታላቅ ተመስጦ እያሟሟቅን እንገናለኝ፡፡ እንዲህ ስሸመድድ ቆይቼማ ሲሆን መንታ ካልሆነ ደግሞ ነጠላ ማስረገዝ ካቀቃተኝማ ወንድ አይደለሁም፡፡
    ከታክሲ ወርጄ ወደ ስራ ቢሮ ልገባ ስል ከአንድ የመንግስት ማስታወቂያ ሰሌዳ ስር በርካታ ሰዎች ተሰባስበው የተለጠፈውን ነገር እያነበቡ በማስታወሻቸው ሲመዘግቡ አየሁ፡፡ ገንጥለው ይወስዱት ይመስል በፍጥነት አቅጣጫዬን ቀይሬ ‹‹NGO ስራ አውጥቶ ነው?›› እያልኩ ተቀላቀልኳቸው፡፡ ‹‹ሴክስ ፖዚሽን›› (አሳዬ ደርቤ @dire tube) — ከታክሲ ወርጄ ወደ ስራ ቢሮ ልገባ ስል ከአንድ የመንግስት ማስታወቂያ ሰሌዳ ስር በርካታ ሰዎች ተሰባስበው የተለጠፈውን ነገር እያነበቡ በማስታወሻቸው ሲመዘግቡ አየሁ፡፡ ገንጥለው ይወስዱት ይመስል በፍጥነት አቅጣጫዬን ቀይሬ ‹‹NGO ስራ አውጥቶ ነው?›› እያልኩ ተቀላቀልኳቸው፡፡ ወደ ሰሌዳው ቀርቤ ስመለከት ግን ያየሁት ማስታወቂያ ለቀን ስራ ሳይሆን ለማታ ስራ የሚሆን ነበር፡፡ ማስታወቂያው ‹‹ሴክስ ፖዚሽን›› የሚል ስያሜ የተሰጠውን አዲስ መጽሐፍ የሚያስተዋውቅ ሲሆን ከስሩ እንዲህ የሚሉ ዝርዝር ሃሳቦችን ይዟል፡፡ ‹‹ከእንግዲህ ወሲብ በዘፈቀደ ማድረግ ቀረ!!›› -ሴት ወይም ወንድ ልጅ እንደ ምርጫዎ ለመውለድ የሚሆኑ የወሲብ አይነቶች -መንታ ልጆች ለመውለድ የሚያስችሉ የወሲብ ፖዚሽኖች -ጽንስ ለመፍጠር የሚረዱ የወሲብ ፖዚሽኖች -በእርግዝና ወራቶች የሚመከሩ የወሲብ ፖዚሽኖች -ለወፍራራም ሰዎች የሚመቹ የወሲብ ፖዚሽኖች -ለአጭርና ረዥም ጥንዶች የሚስማሙ ፖዚሽኖች -ለተለያዩ የአካል ጉዳቶች ለደረሰባቸው የሚሆኑ ምቹ የወሲብ ፖዚሽኖች (ብልቱ ከተጎዳ ውጭ) -ለሰፊ የሴት ብልት የሚሆኑ የወሲብ ፖዚሽኖች (ለቀጭን የወንድ ብልትም ሊሆን ይችላል! ) -ትንሽ ወይም ትልቅ ብልት ላላቸው ጥንዶች ተስማሚ የወሲብ ፖዚሽኖች….. እና ሌሎችም›› እያለ ይዘረዝራል፡፡ የመጽሐፏ ደራሲ ‹‹ቅድስት›› የተባለች ሴት ስትሆን የመጽሐፉ ሽፋን ላይ ያለው ፎቶ የእሷ ሳይሆን አይቀርም፡፡ ዝም ብዬ ሳስበው ይህች የወሲብ ጠበብት (pornstar) የመንታ ልጆች እናት እና የቀጫጫ ሰውዬ ሚስት ትመስለኛለች፡፡ (እንዲህ ያልኩት ‹ፖዚሽን› መንታ ካስረገዘ እሷም ብትሆን ነጠላ የማትቀፈቅፍበት ምክንያት አይኖርም ብዬ ነው! ባሏን ቀጫጫ አድርጌ የሳልኩት ደግሞ ያው የሚስቱን ሙያ ‹consider› በማድረግ ነው፡፡) . እናላችሁ እንደ ሌሎች አንባቢዎች ሁሉ የመጽሐፉን ስም እና ዋጋ መዝግቤ በጧቱ ይሄን ጠቃሚ መጽሐፍ በቁጥጥሬ ስር ለማዋል ወደ መጽሐፍት መደብር ሄድኩኝ፡፡ READ የ2016 የዓመቱ ውጤታማ ኢትዮጵያውያን (ከህዝብ ባልተሰበሰበ መረጃ የተጠናቀረ) ባጋጣሚ የገባሁበት መጽሐፍት መደብር ውስጥ ያገኘኋት ሴት ‹ኮረዳ› ነበረች፡፡ እናም በዚህ እድሜዬ ‹‹የሴክስ ፖዚሽን›› የሚል የወሲብ መጽሐፍ ስጭኝ ማለቱ ስላሳፈረኝ የአዳም ረታን ‹‹የስንብት ቀለማት›› ገዝቼ ወጣሁኝ፡፡ ይሁንና ከመጽሐፍ ቤቱ ወጥቼ ርቄ አልሄድኩም፡፡ ለአንድ አነስ ላለ ሊስትሮ የመጽሐፉን ስም ብጣቂ ወረቀት ላይ አስፍሬ በመስጠት የሆነ ኩርባ ላይ ቆሜ እጠብቀው ጀመር፡፡ አፍታም ሳይቆይ ሊስትሮው በኢንስትራክተር ተሰማ ሃይሉ የተጻፈ ‹‹ፉትቦል ፖዚሽን›› የሚል መጽሐፍ ይዞልኝ መጣ፡፡ ሲያናድድ! የምፈልገውን ትቼ የማልፈልገውን ሁለት መጽሐፍ ገዝቼ መሄድ ስለሌለብኝ ወደ መደብሩ ተመልሼ ‹‹በደራሲ ቅድስት ባዬ የተደረሰው መጽሐፍ ይኖርሻል?›› አልኳት፡፡ ‹‹የመጽሐፉ ርዕስ ምን የሚል ነው?›› አለችኝ፡፡ ‹‹የሆነ… ምንትስ ፖዚሽን የሚል አዲስ መጽሐፍ ነው!›› ስላት… በሃፍረት ቀይ ፊቷ ድልክ በርበሬ እየመሰለ መጽሐፉን አምጥታ ሰጠችኝ፡፡ (የልጂቱ ፊት ላይ ያየሁት እፍረት መጽሐፉን ቀርቶ መቀመጫዋን ከሰጠች ሴት የሚጠበቅ አይደለም፡፡) የሆነው ሆኖ መጽሐፉ እጄ ውስጥ ገብቶ እያነበብኩት ነው፡፡ የአርባ አምስት አመት የእድሜ ባለጸጋ የሆነችው ፍቅረኛዬ ያለማርገዟ ምክንያት ከእርጣት የመነጨ ቢሆንም እርሷ ግን ችግሩን ከእኔ ‹‹ስንፈት›› ጋር ነው የምታያይዘው፡፡ ምክንያቱ ምንም ይሁን ምን… መጽሐፉ ለዚህ ችግርም የራሱን መፍትሄ ስለሚስቀምጥ እስኪመሽ ድረስ በታላቅ ተመስጦ እያሟሟቅን እንገናለኝ፡፡ እንዲህ ስሸመድድ ቆይቼማ ሲሆን መንታ ካልሆነ ደግሞ ነጠላ ማስረገዝ ካቀቃተኝማ ወንድ አይደለሁም፡፡
    0 Comments 0 Shares
  • 0 Comments 1 Shares
  • Like
    1
    0 Comments 1 Shares
  • Like
    1
    0 Comments 1 Shares
  • 0 Comments 0 Shares
  • 0 Comments 0 Shares
  • BIKE FOR SALE (+ many accessories and spare parts)

    I’m leaving Ethiopia soon, so I’m selling one of my two bikes.

    SPECIALIZED (US) hybrid bike (urban / trekking / off-road)
    Shimano cantilever brakes
    Shimano Revoshift transmission 18 speeds (6 x 3)
    Brand new seatpost

    Price 15.000 ETB (or the equivalent in EUR)

    Included in the price:
    a Bell helmet
    a Decathlon cycle computer
    cycling gloves
    a 600 ml water bottle and its cage
    a mini-pump
    a spare Shimano sprocket
    5 spare tubes
    a kickstand
    2 small bags (for toolkit, spare tubes, mobile, keys, etc.)
    front and rear lights
    a bike bell
    some spare reflectors

    For contact:
    MR. MATTEO PIANCA
    E-mail: [email protected]
    SMS / Whattsapp: 0915998758
    BIKE FOR SALE (+ many accessories and spare parts) I’m leaving Ethiopia soon, so I’m selling one of my two bikes. SPECIALIZED (US) hybrid bike (urban / trekking / off-road) Shimano cantilever brakes Shimano Revoshift transmission 18 speeds (6 x 3) Brand new seatpost Price 15.000 ETB (or the equivalent in EUR) Included in the price: a Bell helmet a Decathlon cycle computer cycling gloves a 600 ml water bottle and its cage a mini-pump a spare Shimano sprocket 5 spare tubes a kickstand 2 small bags (for toolkit, spare tubes, mobile, keys, etc.) front and rear lights a bike bell some spare reflectors For contact: MR. MATTEO PIANCA E-mail: [email protected] SMS / Whattsapp: 0915998758
    0 Comments 1 Shares
  • April 22 2017, 11:30 PM: DIPLO After Party, REBAR
    Techno, House, Minimal.

    For more info, Download Events Ethiopia App

    Android App, --> https://goo.gl/ctXPBA
    iPhone App, --> https://goo.gl/m15nNB
    April 22 2017, 11:30 PM: DIPLO After Party, REBAR Techno, House, Minimal. For more info, Download Events Ethiopia App Android App, --> https://goo.gl/ctXPBA iPhone App, --> https://goo.gl/m15nNB
    0 Comments 0 Shares