• አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 13 ፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ሩሲያ የአቶሚክ ሃይልን ለሰላማዊ አላማዎች መጠቀም የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ።

    በዘጠነኛው አለም አቀፍ አቶሚክ አውደ ርዕይ ላይ የተፈረመው ስምምነት፥ ሃገራቱን የአቶሚክ ሃይልን ለሰላማዊ አላማዎች መጠቀም በሚያስችላቸው የጋራ ፕሮጀክቶች ላይ እንዲሰሩ የሚያስችል ነው።

    ስምምነቱን የኢፌዴሪ የሳይንስ እና ቴክኖሎጅ ሚኒስትር ዴኤታ ፕሮፌሰር አፈወርቅ ካሱ፥ ከሩሲያው ሮሳቶም አቶሚክ ኢነርጅ ኮርፖሬሽን ምክትል ዳይሬክተር ኒኮላይ ስፓስኪ ጋር ተፈራርመዋል።

    በሁለቱ ሃገራት መካከል የተደረሰው የመግባቢያ ስምምነት የአቶሚክ ሃይልን ለሰላማዊ አላማዎች ለማዋል የተፈረመ የመጀመሪያው ስምምነት ነው።

    ስምምነቱ በኒውክሌር መሰረተ ልማት ግንባታና በኒውክሌር ቴክኖሎጂና አተገባበር ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራሞችን በማዘጋጀት፥ በኢንዱስትሪ፣ ህክምናና ግብርና ዘርፎች የሬዲዮ አክቲቭና የጨረራ መተግበሪያ ቴክኖሎጂዎችን ለማስተዋወቅ ያስችላል ተብሏል።

    ከዚህ ባለፈም በኒውክሌር፣ በራዲዮሎጅ ህክምና፣ በመሰረታዊና በተግባር የታገዙ ምርምሮች፣ በሰው ሃይል ስልጠና እና በኒውክሌር ምርምር ዘርፎች በትብብር ለመስራት እንደሚያስችልም ነው የተመለከተው።
    አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 13 ፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ሩሲያ የአቶሚክ ሃይልን ለሰላማዊ አላማዎች መጠቀም የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ። በዘጠነኛው አለም አቀፍ አቶሚክ አውደ ርዕይ ላይ የተፈረመው ስምምነት፥ ሃገራቱን የአቶሚክ ሃይልን ለሰላማዊ አላማዎች መጠቀም በሚያስችላቸው የጋራ ፕሮጀክቶች ላይ እንዲሰሩ የሚያስችል ነው። ስምምነቱን የኢፌዴሪ የሳይንስ እና ቴክኖሎጅ ሚኒስትር ዴኤታ ፕሮፌሰር አፈወርቅ ካሱ፥ ከሩሲያው ሮሳቶም አቶሚክ ኢነርጅ ኮርፖሬሽን ምክትል ዳይሬክተር ኒኮላይ ስፓስኪ ጋር ተፈራርመዋል። በሁለቱ ሃገራት መካከል የተደረሰው የመግባቢያ ስምምነት የአቶሚክ ሃይልን ለሰላማዊ አላማዎች ለማዋል የተፈረመ የመጀመሪያው ስምምነት ነው። ስምምነቱ በኒውክሌር መሰረተ ልማት ግንባታና በኒውክሌር ቴክኖሎጂና አተገባበር ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራሞችን በማዘጋጀት፥ በኢንዱስትሪ፣ ህክምናና ግብርና ዘርፎች የሬዲዮ አክቲቭና የጨረራ መተግበሪያ ቴክኖሎጂዎችን ለማስተዋወቅ ያስችላል ተብሏል። ከዚህ ባለፈም በኒውክሌር፣ በራዲዮሎጅ ህክምና፣ በመሰረታዊና በተግባር የታገዙ ምርምሮች፣ በሰው ሃይል ስልጠና እና በኒውክሌር ምርምር ዘርፎች በትብብር ለመስራት እንደሚያስችልም ነው የተመለከተው።
    WWW.FANABC.COM
    FBC - ኢትዮጵያ ከሩሲያ ጋር የአቶሚክ ሃይልን ለሰላማዊ አላማዎች መጠቀም የሚያስችላትን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመች
    አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 13 ፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ሩሲያ የአቶሚክ ሃይልን ለሰላማዊ አላማዎች መጠቀም የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ። በዘጠነኛው አለም አቀፍ አቶሚክ አውደ ርዕይ ላይ የተፈረመው ስምምነ...
    0 Comments 0 Shares
  • 0 Comments 0 Shares
  • 0 Comments 0 Shares
  • Ethiopia | Food
    Traditional Ethiopian cuisine can be an acquired taste, though some take to it instantly. The most common meals you’ll find are a variety of meat or vegetarian stews served on injera, a soft, sour, almost pancake-like bread. Injera really is a love-it-or-hate-it culinary experience. One guidebook compared it to a damp dishcloth. But whatever your take on injera, the incredibly flavourful stews of curried beef, lentils, okra, or chickpeas are indisputably delicious. For those a little less bold in their appetites, it may come as a pleasant surprise that, as a result of the Italian occupation of Ethiopia during the Second World War, pasta options can be found on most menus.

    https://www.gadventures.com/blog/top-5-ethiopia-experiences/
    0 Comments 0 Shares
  • Today's Quotes

    "And no, we don't know where it will lead. we just know there's something much bigger than any of us here" !!!

    - Steve Jobs
    Today's Quotes "And no, we don't know where it will lead. we just know there's something much bigger than any of us here" !!! - Steve Jobs
    0 Comments 0 Shares
  • WWW.HABESHAMOVIE.COM
    Bast baby laughing Christian Eskedar
    Christian Eskedar is four Month years old Happy Ethiopian kid...
    0 Comments 0 Shares
  • 0 Comments 0 Shares
  • WWW.HABESHAMOVIE.COM
    Mamila Lukas - Zim New | ዝም ነው - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)
    Ethiopian Music : Mamila Lukas | ማሚላ ሉቃስ - Zim New | ዝም ነው - New Ethiopian Music 2017 (Official Video) Google+ : https://plus.google.com/+hoplessable ...
    0 Comments 0 Shares