• Today's Quotes

    "The Only true wisdom is in Knowing you Know Nothing " !!!

    - Socrates
    Today's Quotes "The Only true wisdom is in Knowing you Know Nothing " !!! - Socrates
    0 Comments 0 Shares
  • ባል የስልክ ሊከፍል ቴሌ ይሄድና 890 ብር እንደቆጠረ ይናገረዋል፡፡ ይሄኔ በብስጭት እየተጣደፈ ወደቤቱ ይሄድና በሩን በርግዶ ይገባል፡፡

    ባል፡- እኔ የዚህ ቤት ነገር እየበቃኝ ነው፤ በብስጭትና በድህነት እኔን ለመግደል ሳትነሱ አልቀራችሁም፡፡ አሁን ከቴሌ የቤቱ ስልክ 900 ብር ቆጠረ ተብዬ ነው የመጣሁት… እኔ እንደሆነ ወሩን ሙሉ ይሄን ስልክ አልተጠቀምኩም፤ ስልክ መደወል ስፈልግም በቢሮዬ ስልክ ነው የምጠቀመው … አስቸኳይ ነገር ቢያጋጥመኝ እንኳን እንደምንም ጉዳዩን አሳድሬ ስራ ቦታ ነው የምደውለው… ማን ነው ስልኬን እንደልቡ ሲጫወትበትት የከረመው???

    ሚስት፡- ኧረ እኔ ምንም ደውዬበት አላውቅም፤ መቼ ለት እንኳን ለአዲስአመት ዘመድ ወዳጆቻችንን “እንኳን አደረሳችሁ” ልል ፈልጌ ሁሉንም በመስሪያቤቴ ስልክ አዳርሼ ነው የመጣሁት…

    ይሄኔ ባልም ሚስትም ወደ ቤት ሰራተኛዋ ሰርኬ ዞር አሉ

    ሰርኬ ፡ ኧረገኝ!!! ጋሽዬና እትዬ ደግሞ… ምነው እኔ ላይ አፈጠጣችሁብኝሳ?? … እኔም በመስሪያቤቴ ስልክ ነው የተጠቀምኩት… ምን ታካብዳላችሁ?
    ባል የስልክ ሊከፍል ቴሌ ይሄድና 890 ብር እንደቆጠረ ይናገረዋል፡፡ ይሄኔ በብስጭት እየተጣደፈ ወደቤቱ ይሄድና በሩን በርግዶ ይገባል፡፡ ባል፡- እኔ የዚህ ቤት ነገር እየበቃኝ ነው፤ በብስጭትና በድህነት እኔን ለመግደል ሳትነሱ አልቀራችሁም፡፡ አሁን ከቴሌ የቤቱ ስልክ 900 ብር ቆጠረ ተብዬ ነው የመጣሁት… እኔ እንደሆነ ወሩን ሙሉ ይሄን ስልክ አልተጠቀምኩም፤ ስልክ መደወል ስፈልግም በቢሮዬ ስልክ ነው የምጠቀመው … አስቸኳይ ነገር ቢያጋጥመኝ እንኳን እንደምንም ጉዳዩን አሳድሬ ስራ ቦታ ነው የምደውለው… ማን ነው ስልኬን እንደልቡ ሲጫወትበትት የከረመው??? ሚስት፡- ኧረ እኔ ምንም ደውዬበት አላውቅም፤ መቼ ለት እንኳን ለአዲስአመት ዘመድ ወዳጆቻችንን “እንኳን አደረሳችሁ” ልል ፈልጌ ሁሉንም በመስሪያቤቴ ስልክ አዳርሼ ነው የመጣሁት… ይሄኔ ባልም ሚስትም ወደ ቤት ሰራተኛዋ ሰርኬ ዞር አሉ ሰርኬ ፡ ኧረገኝ!!! ጋሽዬና እትዬ ደግሞ… ምነው እኔ ላይ አፈጠጣችሁብኝሳ?? … እኔም በመስሪያቤቴ ስልክ ነው የተጠቀምኩት… ምን ታካብዳላችሁ?
    Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • WWW.HABESHAMOVIE.COM
    #ምንድን / #Mindin Season 3 Episode 7 | ምቾት የሚነሷችሁ ነገሮች ፣ ለምሳሌ መጥፎ ጠረን ያለው ሰው አጠገባችሁ ሲኖር ምን ታደርጋላችሁ?
    # ምንድን #ምንድን መረጃ ሰጪ ፣ አዝናኝ እና አሳታፊ የሆነ የቃና ቴሌቪዥን ወጥ/ኦሪጅናል ዝግጅት ነው፡፡ በ #ምንድን ሶስት ወጣት ጉዋደኛማቾች የተለያዩ ማሕበረሰባዊ ተኮር ርዕሶችን እያሱ ከተለያዩ ምልከታዎች አንፃር ይወያያሉ፡፡ በ #ም...
    0 Comments 0 Shares
  • Like
    3
    0 Comments 0 Shares
  • 0 Comments 0 Shares
  • 0 Comments 0 Shares
  • 0 Comments 0 Shares
  • 0 Comments 0 Shares