• WWW.HABESHAMOVIE.COM
    በአሜሪካ ከእናቱ ጋር ከግማሽ ሚሊዮን ዶላር በላይ በሎተሪ ያሸነፈው ኢትዮጵያዊ ይናገራል
    Check Out Ethiopian News, New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Videos by Subscribing Here: https://goo.gl/kATImk Unauthorized use...
    0 Comments 0 Shares
  • WWW.HABESHAMOVIE.COM
    Lij Michael ft. Hune - Anchin Lene | አንቺን ለኔ - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)
    Ethiopian Music : Lij Michael (faf) ft. Hune | ልጅ ሚካኤል - Anchin Lene | አንቺን ለኔ - New Ethiopian Music 2017 (Official Video) Google+ : https://plus.goog...
    0 Comments 0 Shares
  • ARSENAL CONSIDER ALEXIS-AGUERO SWAP
    አርሰናሎች አሌክሲስ ሳንቼዝን ለፕሪሚየር ሊጉ ተፎካካሪ ቡድናቸው ማንቸስተር ሲቲ አሳልፈው የሚሰጡ ከሆነ በምትኩ ውላቸው ላይ አርስጀንቲናዊው አጥቂ ሰርጂዎ አጉዌይሮ ወደ ኢምሬትስ ስለሚመጣበት ዝውውር አቅደዋል ብሏል Daily Star ጋዜጣ።

    አሌክሲስ ለረጅም ግዜ ስሙ የፔፕ ጋርዲዮላውን ቡድን ይቀላቀለዋል በሚል ሲወራበት የቆየ ሲሆን አሁን ባለው ወቅታዊ ሁኔታ መሰረት መድፈኞቹ ቺሊያዊውን አጥቂ የሚለቁላቸው ከሆነ በተቃራኒው አቅጣጫ ላይ አርጀንቲናዊውን አጥቂ ለማምጣት ይጠይቃሉ።

    ⃣ LIVERPOOL MUST PAY €80M FOR KEITA
    የጅርመኑ ክለብ ሌፕዚኮች እንደተናሀሩት ከሆነ ኮከብ አማካያቸእ ናቢ ኪየታን መሸጥ የማይፈልጉ ሲሆን ከቨጡትም ከ €80 million, ሂሳብ በታች እንደማይሸጡት ለሊቨርፑሎች አሳውቀዋቸዋል ብሏል Bild ጋዜጣ።

    ቀያዮቹ ጊኒያዊውን ኢንተርናሽናል አማካይ ለማዛወር የሚፈልትጉ ቢሆንም ግን ዝውውሩን ለመጨረስ ሙሃመድ ሳላህን ከሮማ ካዛወሩበት ዋጋ ሁለት እጥፍ ያሷጣቸዋል ተብሏል።

    ⃣ JAMES AGREES MAN UTD DEAL
    የሪያል ማድሪዱ የጨዋታ አቀናባሪ ሃምስ ሮድሪጌዝ በግል ጥቅማ ጥቅሞቹ ዙሪያ ከማንቸስየር ዩናይትድ ጋር ሙሉ ለሙሉ ከስምምነት ላይ የደረሰ ሲሆን የኦልትራፎርድ ዝውውሩ እውን እንዲሆንለት ከፍተኛ ፍላጎት አሳድሮአል ሲል Diario Gol ዘግቧል።

    ሮድሪጌዝ በክረምቱ ሪያል ማድሪድን ለመልቀቅ የሚፈልግ ሲሆን ኤሲ ሚላኖች ተጭዋቹን በአንድ አመት የውሰት ውል ካስፈረሙ በኃላ በቋሚነት ስለሚያዛውሩበት ሁኔታ ከክለቡ ጋር መደራደር ይፈልጋሉ።

    ሆኖም የሮድሪጌዝ ፍላጎት ግን ዩናይትድን መቀላቀል ነው። ሆኖም የሪያል ማድሪዱ ፕሬዝዳንት ፍሎረንቲኖ ፔሬዝ ኮሎምቢያዊውን ለመልቀቅ እስከ €70 million (£61.6m) በመጠየቃቸው ዩናይትዶች ደስተኞች አይደሉም።

    ⃣ MADRID TO SELL BALE
    እንደ Telefoot ዘገባ ከሆነ ሪያል ማድሪዶች ጋሬዝ ቤልን በዚህ ክረምት በመሸጥ ለማዛወር ጥረት እያደረጉለት ላለው የሞናኮው አጥቂ ኬይላን ምባፔ በቡድኑ ውስጥ ቦታ ሊፈጥሩለት ይፈልጋሉ።

    የሪያል ማድሪዱ ፕሬዝዳንት ፍሎረንቲኖ ፔሬዝ በፓሪስ ከኬይላን ምባፔ ቤተሰቦች ጋር ፈረንሳይ እና እንግሊዝ ካደረጉት የወዳጅነት ጨዋታ በኃላ በድብቅ እንደተነጋገሩ ይፋ የወጣ ሲሆን ክለባቸው ልጁን የማዛወር ፍላጎት እንዳለው ገልፀውላቸዋል።

    ምባፔ እስካሁን ድረስ በወደፊት ቆይታው ላይ ውሳኔ ያልወሰነ ሲሆን ሪያል ማድሪዶች በዚህ ክረምት ላይዌልሳዊውን ኢንተርናሽናል ለመልቀቅ ያሰቡ ሲሆን በዚዳኑ ቡድን ውስጥ ለምባፔ የሚሆን ቦታ ማመቻቸት ይፈልጋሉ።

    በመረጡት ማህበራዊ መንገድ ለጔደኛዎ ያጋሩት:
    ARSENAL CONSIDER ALEXIS-AGUERO SWAP አርሰናሎች አሌክሲስ ሳንቼዝን ለፕሪሚየር ሊጉ ተፎካካሪ ቡድናቸው ማንቸስተር ሲቲ አሳልፈው የሚሰጡ ከሆነ በምትኩ ውላቸው ላይ አርስጀንቲናዊው አጥቂ ሰርጂዎ አጉዌይሮ ወደ ኢምሬትስ ስለሚመጣበት ዝውውር አቅደዋል ብሏል Daily Star ጋዜጣ። አሌክሲስ ለረጅም ግዜ ስሙ የፔፕ ጋርዲዮላውን ቡድን ይቀላቀለዋል በሚል ሲወራበት የቆየ ሲሆን አሁን ባለው ወቅታዊ ሁኔታ መሰረት መድፈኞቹ ቺሊያዊውን አጥቂ የሚለቁላቸው ከሆነ በተቃራኒው አቅጣጫ ላይ አርጀንቲናዊውን አጥቂ ለማምጣት ይጠይቃሉ። ⃣ LIVERPOOL MUST PAY €80M FOR KEITA የጅርመኑ ክለብ ሌፕዚኮች እንደተናሀሩት ከሆነ ኮከብ አማካያቸእ ናቢ ኪየታን መሸጥ የማይፈልጉ ሲሆን ከቨጡትም ከ €80 million, ሂሳብ በታች እንደማይሸጡት ለሊቨርፑሎች አሳውቀዋቸዋል ብሏል Bild ጋዜጣ። ቀያዮቹ ጊኒያዊውን ኢንተርናሽናል አማካይ ለማዛወር የሚፈልትጉ ቢሆንም ግን ዝውውሩን ለመጨረስ ሙሃመድ ሳላህን ከሮማ ካዛወሩበት ዋጋ ሁለት እጥፍ ያሷጣቸዋል ተብሏል። ⃣ JAMES AGREES MAN UTD DEAL የሪያል ማድሪዱ የጨዋታ አቀናባሪ ሃምስ ሮድሪጌዝ በግል ጥቅማ ጥቅሞቹ ዙሪያ ከማንቸስየር ዩናይትድ ጋር ሙሉ ለሙሉ ከስምምነት ላይ የደረሰ ሲሆን የኦልትራፎርድ ዝውውሩ እውን እንዲሆንለት ከፍተኛ ፍላጎት አሳድሮአል ሲል Diario Gol ዘግቧል። ሮድሪጌዝ በክረምቱ ሪያል ማድሪድን ለመልቀቅ የሚፈልግ ሲሆን ኤሲ ሚላኖች ተጭዋቹን በአንድ አመት የውሰት ውል ካስፈረሙ በኃላ በቋሚነት ስለሚያዛውሩበት ሁኔታ ከክለቡ ጋር መደራደር ይፈልጋሉ። ሆኖም የሮድሪጌዝ ፍላጎት ግን ዩናይትድን መቀላቀል ነው። ሆኖም የሪያል ማድሪዱ ፕሬዝዳንት ፍሎረንቲኖ ፔሬዝ ኮሎምቢያዊውን ለመልቀቅ እስከ €70 million (£61.6m) በመጠየቃቸው ዩናይትዶች ደስተኞች አይደሉም። ⃣ MADRID TO SELL BALE እንደ Telefoot ዘገባ ከሆነ ሪያል ማድሪዶች ጋሬዝ ቤልን በዚህ ክረምት በመሸጥ ለማዛወር ጥረት እያደረጉለት ላለው የሞናኮው አጥቂ ኬይላን ምባፔ በቡድኑ ውስጥ ቦታ ሊፈጥሩለት ይፈልጋሉ። የሪያል ማድሪዱ ፕሬዝዳንት ፍሎረንቲኖ ፔሬዝ በፓሪስ ከኬይላን ምባፔ ቤተሰቦች ጋር ፈረንሳይ እና እንግሊዝ ካደረጉት የወዳጅነት ጨዋታ በኃላ በድብቅ እንደተነጋገሩ ይፋ የወጣ ሲሆን ክለባቸው ልጁን የማዛወር ፍላጎት እንዳለው ገልፀውላቸዋል። ምባፔ እስካሁን ድረስ በወደፊት ቆይታው ላይ ውሳኔ ያልወሰነ ሲሆን ሪያል ማድሪዶች በዚህ ክረምት ላይዌልሳዊውን ኢንተርናሽናል ለመልቀቅ ያሰቡ ሲሆን በዚዳኑ ቡድን ውስጥ ለምባፔ የሚሆን ቦታ ማመቻቸት ይፈልጋሉ። በመረጡት ማህበራዊ መንገድ ለጔደኛዎ ያጋሩት:
    0 Comments 0 Shares
  • መንግሥት ሒልተን ሆቴልን ለመሸጥ በመወሰኑ፣ በሼክ መሐመድ አል አሙዲ ባለቤትነት የሚመራው ሚድሮክ ኢትዮጵያ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ፍላጎት ማሳየቱን ምንጮች ገለጹ፡፡

    ሚድሮክ ኢትዮጵያ በኢትዮጵያ የመጀመርያው ባለኮከብ ሆቴል የሆነውን ሒልተን አዲስ አበባ በድርድር ለመግዛት 250 ሚሊዮን ዶላር ማቅረቡን መረጃዎች ጠቁመዋል፡፡ ነገር ግን መንግሥት ከድርድር ይልቅ፣ ጨረታ የመጀመርያ አማራጭ እንዲሆን በመወሰኑ የድርድር ሒደቱ ሳይሳካ ቀርቷል፡፡

    መንግሥት ሆቴሉን ወደ ግል ይዞታ ለማስተላለፍ በቅርቡ ጨረታ ያወጣል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ ሒልተን አዲስ አበባን የራሳቸው ሀብት ለማድረግ ፍላጎት ካሳዩት መካከል ሚድሮክ፣ ሰንሻይን ግሩፕ፣ የሆንግ ኮንግ ኩባንያ የሆነው ሻንግሪላና የተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ ኩባንያ የሆነው አልባዋርዲ ተጠቃሾች ናቸው፡፡

    ሚድሮክ ኢትዮጵያ ከ200 ሚሊዮን ዶላር በሆነ ወጪ የገነባው ባለ አምስት ኮከቡ ሸራተን 42 ሔክታር ስፋት ያለው የማስፋፊያ ፕሮጀክት አለው፡፡ በቅርብ ርቀት ላይ የሚገኘውን ሒልተን የመያዝ ዕቅድ ማውጣቱ ተሰምቷል፡፡

    የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ሚኒስቴር በ2009 ዓ.ም. ዕቅዱ ላይ ሒልተን ሆቴልን የመሸጥ ሐሳብ አላሰፈረም፡፡ ሚኒስቴሩ የካቲት 2009 ዓ.ም. ባሳተመው ሰነድ፣ በመንግሥት ሥር የሚቆዩ ናቸው ካላቸው ድርጅቶች መካከል የፍልውኃ አገልግሎት ድርጅትና ግዮን ሆቴሎች ድርጅት፣ እንዲሁም የሆቴል ልማት አክሲዮን ማኅበር (አዲስ አበባ ሒልተን) ይገኙበታል፡፡

    የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ሚኒስቴር ኮርፖሬት ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ወንዳፍራሽ አሰፋ፣ አሁንም ቢሆን ሒልተን አዲስ አበባን ለመሸጥ የሚያስችል ሥራ እየተከናወነ እንዳልሆነ ለሪፖርተር ገልጸዋል፡፡

    መንግሥት ሒልተን ሆቴልን የመሸጥ ውሳኔ ላይ ሊደርስ የቻለው አገር በቀል ኩባንያዎች ለገነቧቸው ሆቴሎች የማኔጅመንት ሥራ ዓለም አቀፉ ሒልተን እንዲያስተዳድርላቸው በሚፈልጉበት ወቅት፣ ሒልተን ከአፄ ኃይለ ሥላሴ መንግሥት ጋር በገባው ውል ሌሎች ሆቴሎች በሒልተን ስም እንዳይተዳደሩ የሚከለክል በመሆኑ መንግሥት ውሳኔ እንዲሰጥ በመጠየቃቸው ነው፡፡
    መንግሥት ሒልተን ሆቴልን ለመሸጥ በመወሰኑ፣ በሼክ መሐመድ አል አሙዲ ባለቤትነት የሚመራው ሚድሮክ ኢትዮጵያ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ፍላጎት ማሳየቱን ምንጮች ገለጹ፡፡ ሚድሮክ ኢትዮጵያ በኢትዮጵያ የመጀመርያው ባለኮከብ ሆቴል የሆነውን ሒልተን አዲስ አበባ በድርድር ለመግዛት 250 ሚሊዮን ዶላር ማቅረቡን መረጃዎች ጠቁመዋል፡፡ ነገር ግን መንግሥት ከድርድር ይልቅ፣ ጨረታ የመጀመርያ አማራጭ እንዲሆን በመወሰኑ የድርድር ሒደቱ ሳይሳካ ቀርቷል፡፡ መንግሥት ሆቴሉን ወደ ግል ይዞታ ለማስተላለፍ በቅርቡ ጨረታ ያወጣል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ ሒልተን አዲስ አበባን የራሳቸው ሀብት ለማድረግ ፍላጎት ካሳዩት መካከል ሚድሮክ፣ ሰንሻይን ግሩፕ፣ የሆንግ ኮንግ ኩባንያ የሆነው ሻንግሪላና የተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ ኩባንያ የሆነው አልባዋርዲ ተጠቃሾች ናቸው፡፡ ሚድሮክ ኢትዮጵያ ከ200 ሚሊዮን ዶላር በሆነ ወጪ የገነባው ባለ አምስት ኮከቡ ሸራተን 42 ሔክታር ስፋት ያለው የማስፋፊያ ፕሮጀክት አለው፡፡ በቅርብ ርቀት ላይ የሚገኘውን ሒልተን የመያዝ ዕቅድ ማውጣቱ ተሰምቷል፡፡ የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ሚኒስቴር በ2009 ዓ.ም. ዕቅዱ ላይ ሒልተን ሆቴልን የመሸጥ ሐሳብ አላሰፈረም፡፡ ሚኒስቴሩ የካቲት 2009 ዓ.ም. ባሳተመው ሰነድ፣ በመንግሥት ሥር የሚቆዩ ናቸው ካላቸው ድርጅቶች መካከል የፍልውኃ አገልግሎት ድርጅትና ግዮን ሆቴሎች ድርጅት፣ እንዲሁም የሆቴል ልማት አክሲዮን ማኅበር (አዲስ አበባ ሒልተን) ይገኙበታል፡፡ የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ሚኒስቴር ኮርፖሬት ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ወንዳፍራሽ አሰፋ፣ አሁንም ቢሆን ሒልተን አዲስ አበባን ለመሸጥ የሚያስችል ሥራ እየተከናወነ እንዳልሆነ ለሪፖርተር ገልጸዋል፡፡ መንግሥት ሒልተን ሆቴልን የመሸጥ ውሳኔ ላይ ሊደርስ የቻለው አገር በቀል ኩባንያዎች ለገነቧቸው ሆቴሎች የማኔጅመንት ሥራ ዓለም አቀፉ ሒልተን እንዲያስተዳድርላቸው በሚፈልጉበት ወቅት፣ ሒልተን ከአፄ ኃይለ ሥላሴ መንግሥት ጋር በገባው ውል ሌሎች ሆቴሎች በሒልተን ስም እንዳይተዳደሩ የሚከለክል በመሆኑ መንግሥት ውሳኔ እንዲሰጥ በመጠየቃቸው ነው፡፡
    0 Comments 0 Shares
  • Today's Quotes

    "We are what our thoughts have made us; so take care about what you think. words are secondary. thoughts live; they travel far" !!!

    - Swami Vivekananda
    Today's Quotes "We are what our thoughts have made us; so take care about what you think. words are secondary. thoughts live; they travel far" !!! - Swami Vivekananda
    0 Comments 0 Shares
  • =
    =
    0 Comments 0 Shares
  • CHERKOSTUBE.COM
    The Weeknd - Secrets
    Secrets (Official Video) Taken from the album STARBOY http://theweeknd.co/StarboyIY Connect with The Weeknd: http://www.facebook.com/theweeknd http://...
    0 Comments 0 Shares
  • CHERKOSTUBE.COM
    The Weeknd (Abel Tesfaye) & Drake በኢትዮጵያ ለሸራተን ሆቴል 20ኛ አመት ምርቃት በአል
    ዝነኞቹ አቀንቃኞች ድሬክና ዘዊኬንድ በኢትዮጵያ ለሸራተን ሆቴል 20ኛ አመት ምርቃት በአል...
    0 Comments 0 Shares