• Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • 0 Comments 2 Shares
  • Like
    1
    0 Comments 1 Shares
  • 0 Comments 0 Shares
  • 0 Comments 0 Shares
  • 0 Comments 0 Shares
  • አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ለቻን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ዝግጅት ተጫዋቾችን መርጠዋል፡፡

    አሰልጣኙ በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ በጋና ከተሸነፈው ስብስብ መጠነኛ ለውጦች ያደረጉ ሲሆን አዳዲስ ተጫዋቾችም ጥሪ ደርሷቸዋል፡፡

    የድሬዳዋ ከተማው ሳምሶን አሰፋ ጥሪ ሲቀርብለት ዋናው ግብ ጠባቂ አቤል ማሞ ከስብስቡ ውጪ ሆኗል፡፡

    በግራ ተከላካይ መስመር የፋሲል ከነማው አምሳሉ ጥላሁን እና የሀዋሳ ከተማው አምበል ደስታ ዮሀንስ ጥሪ ቀርቦላቸዋል፡፡

    በአንጻሩ አዲስ ተስፋዬ እና ተስፋዬ በቀለ ከጋናው ቡድን ተቀናሽ ሆነዋል፡፡

    በአማካይ ስፍራ ሽመልስ በቀለ ለጨዋታው ተገቢ ባለመሆኑ እና ጋቶች ፓኖም በቅርቡ ወደ ሩሲያ በማቅናቱ በቡድኑ አልተካተቱም፡፡

    ብሩክ ቃልቦሬም ከስብስቡ ውጪ ሲሆን፥ የቅዱስ ጊዮርጊሶቹ በኃይሉ አሰፋ፣ ናትናኤል ዘለቀ እና ምንተስኖት አዳነ እንዲሁም የሀዋሳ ከተማው ታፈሰ ሰለሞን በእነርሱ ምትክ ተጠርተዋል፡፡

    የንግድ ባንኩ ቢንያም በላይ ጥሪ ቢደረግለትም ለሙከራ ወደ ጀርመን በማቅናቱ በቡድኑ ሳይካተት ቀርቷል፡፡

    በአጥቂ መስመር ኡመድ ኡኩሪ ለጨዋታው ተገቢ ባለመሆኑ ሲቀነስ ተጨማሪ ተጫዋች ቡድኑን አልተቀላቀለም፡፡

    አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ በቻን 2018 ማጣሪያ ጅቡቲን የሚገጥመው ስብስባቸውን ይዘው ወደ ድሬዳዋ ያመራሉ፡፡

    ለማጣሪያው የመተመረጡ ተጫዋቾች፤

    ግብ ጠባቂዎች

    ጀማል ጣሰው (ጅማ አባ ቡና)፣ ሳምሶን አሰፋ (ድሬዳዋ ከተማ) እና ለአለም ብርሃኑ (ሲዳማ ቡና)

    ተከላካዮች

    አስቻለው ታመነ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)፣ ሳልሃዲን በርጌቾ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)፣ አብዱልከሪም መሃመድ (ኢትዮጵያ ቡና)፣ አንተነህ ተስፋዬ (ሲዳማ ቡና)፣ ሙጂብ ቃሲም (አዳማ ከተማ)፣ ስዩም ተስፋዬ (ደደቢት)፣ ደስታ ዮሀንስ (ሀዋሳ ከተማ) እና አምሳሉ ጥላሁን (ፋሲል ከነማ)

    አማካዮች

    ሽመክት ጉግሳ (ደደቢት)፣ ሙሉአለም መስፍን (ሲዳማ ቡና)፣ ጋዲሳ መብራቴ (ሃዋሳ ከተማ)፣ ታፈሰ ሰለሞን (ሀዋሳ ከተማ) እንዲሁም ምንተስኖት አዳነ፣ ናትናኤል ዘለቀ እና በኃይሉ አሰፋ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)

    አጥቂዎች

    ጌታነህ ከበደ (ደደቢት)፣ አዲስ ግደይ (ሲዳማ ቡና)፣ አብዱልራህማን ሙባረክ (ፋሲል ከነማ) እና ሳልሃዲን ሰዒድ (ቅዱስ ጊዮርጊስ) ሆነው ተመርጠዋል፡፡
    አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ለቻን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ዝግጅት ተጫዋቾችን መርጠዋል፡፡ አሰልጣኙ በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ በጋና ከተሸነፈው ስብስብ መጠነኛ ለውጦች ያደረጉ ሲሆን አዳዲስ ተጫዋቾችም ጥሪ ደርሷቸዋል፡፡ የድሬዳዋ ከተማው ሳምሶን አሰፋ ጥሪ ሲቀርብለት ዋናው ግብ ጠባቂ አቤል ማሞ ከስብስቡ ውጪ ሆኗል፡፡ በግራ ተከላካይ መስመር የፋሲል ከነማው አምሳሉ ጥላሁን እና የሀዋሳ ከተማው አምበል ደስታ ዮሀንስ ጥሪ ቀርቦላቸዋል፡፡ በአንጻሩ አዲስ ተስፋዬ እና ተስፋዬ በቀለ ከጋናው ቡድን ተቀናሽ ሆነዋል፡፡ በአማካይ ስፍራ ሽመልስ በቀለ ለጨዋታው ተገቢ ባለመሆኑ እና ጋቶች ፓኖም በቅርቡ ወደ ሩሲያ በማቅናቱ በቡድኑ አልተካተቱም፡፡ ብሩክ ቃልቦሬም ከስብስቡ ውጪ ሲሆን፥ የቅዱስ ጊዮርጊሶቹ በኃይሉ አሰፋ፣ ናትናኤል ዘለቀ እና ምንተስኖት አዳነ እንዲሁም የሀዋሳ ከተማው ታፈሰ ሰለሞን በእነርሱ ምትክ ተጠርተዋል፡፡ የንግድ ባንኩ ቢንያም በላይ ጥሪ ቢደረግለትም ለሙከራ ወደ ጀርመን በማቅናቱ በቡድኑ ሳይካተት ቀርቷል፡፡ በአጥቂ መስመር ኡመድ ኡኩሪ ለጨዋታው ተገቢ ባለመሆኑ ሲቀነስ ተጨማሪ ተጫዋች ቡድኑን አልተቀላቀለም፡፡ አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ በቻን 2018 ማጣሪያ ጅቡቲን የሚገጥመው ስብስባቸውን ይዘው ወደ ድሬዳዋ ያመራሉ፡፡ ለማጣሪያው የመተመረጡ ተጫዋቾች፤ ግብ ጠባቂዎች ጀማል ጣሰው (ጅማ አባ ቡና)፣ ሳምሶን አሰፋ (ድሬዳዋ ከተማ) እና ለአለም ብርሃኑ (ሲዳማ ቡና) ተከላካዮች አስቻለው ታመነ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)፣ ሳልሃዲን በርጌቾ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)፣ አብዱልከሪም መሃመድ (ኢትዮጵያ ቡና)፣ አንተነህ ተስፋዬ (ሲዳማ ቡና)፣ ሙጂብ ቃሲም (አዳማ ከተማ)፣ ስዩም ተስፋዬ (ደደቢት)፣ ደስታ ዮሀንስ (ሀዋሳ ከተማ) እና አምሳሉ ጥላሁን (ፋሲል ከነማ) አማካዮች ሽመክት ጉግሳ (ደደቢት)፣ ሙሉአለም መስፍን (ሲዳማ ቡና)፣ ጋዲሳ መብራቴ (ሃዋሳ ከተማ)፣ ታፈሰ ሰለሞን (ሀዋሳ ከተማ) እንዲሁም ምንተስኖት አዳነ፣ ናትናኤል ዘለቀ እና በኃይሉ አሰፋ (ቅዱስ ጊዮርጊስ) አጥቂዎች ጌታነህ ከበደ (ደደቢት)፣ አዲስ ግደይ (ሲዳማ ቡና)፣ አብዱልራህማን ሙባረክ (ፋሲል ከነማ) እና ሳልሃዲን ሰዒድ (ቅዱስ ጊዮርጊስ) ሆነው ተመርጠዋል፡፡
    WWW.FANABC.COM
    FBC - አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ለቻን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ተጫዋቾችን ጠርተዋል
    አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ለቻን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ዝግጅት ተጫዋቾችን መርጠዋል፡፡ አሰልጣኙ በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ በጋና ከተሸነፈው ስብስብ መጠነኛ ለውጦች ያደረ...
    Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ወንዶች ጥሎ ማለፍ ሁለት የሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎች ዛሬ ተደርገዋል።

    ለትናንት ፕሮግራም ተይዞላቸው የነበሩት አዲስ አበባ ከተማ ከጅማ አባ ቡና እንዲሁም ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከወላይታ ዲቻ ጨዋታዎች ናቸው ዛሬ የተደረጉት።

    በሰበታ ስታዲየም ረፋድ ላይ እና ምሳ ሰዓት በተደረጉት ሁለት ጨዋታዎች፥ ጅማ አባ ቡና እና ወላይታ ዲቻ ግማሽ ፍጻሜ መግባታቸውን አረጋግጠዋል።

    ረፋድ ላይ በተደረገው ጨዋታ አዲስ አበባ ከተማ ከጅማ አባ ቡና ተጫውተዋል።

    መደበኛው የጨዋታ ክፍለ ጊዜ ምንም ጎል ሳይቆጠርበት በአቻ ውጤት ተጠናቋል።

    አሸናፊውን ለመለየት በተሰጠው የመለያ ምት ጅማ አባ ቡና 5 ለ 4 በማሸነፍ ግማሽ ፍጻሜውን ተቀላቅሏል።

    ምሳ ሰዓት ላይ በተደረገው ሌላ ጨዋታ ደግሞ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከወላይታ ዲቻ ተገናኝተዋል።

    ጨዋታው በተመሳሳይ መልኩ ጎል ሳይቆጠርበት በአቻ ውጤት ነበር የተጠናቀቀው።

    በመለያ ምትም ወላይታ ዲቻ 4 ለ 3 በማሸነፍ አራተኛው የግማሽ ፍጻሜ ተፋላሚ መሆኑን አረጋግጧል።

    መከላከያ እና ወልዲያ ከተማ ከዚህ ቀደም ግማሽ ፍጻሜውን መቀላቀል የቻሉ ቡድኖች ናቸው።

    ግማሽ ፍጻሜ ለመግባት ከተደረጉ አራት ጨዋታዎች መካከል ሶስቱ በመለያ ምት ተጠናቀዋል።

    ወልዲያ ከተማ ፋሲል ከነማን 2 ለ 0 ያሸነፈበት ጨዋታ ብቸኛው በመደበኛ ዘጠና ደቂቃ የተጠናቀቀ ጨዋታ ነው።
    አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ወንዶች ጥሎ ማለፍ ሁለት የሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎች ዛሬ ተደርገዋል። ለትናንት ፕሮግራም ተይዞላቸው የነበሩት አዲስ አበባ ከተማ ከጅማ አባ ቡና እንዲሁም ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከወላይታ ዲቻ ጨዋታዎች ናቸው ዛሬ የተደረጉት። በሰበታ ስታዲየም ረፋድ ላይ እና ምሳ ሰዓት በተደረጉት ሁለት ጨዋታዎች፥ ጅማ አባ ቡና እና ወላይታ ዲቻ ግማሽ ፍጻሜ መግባታቸውን አረጋግጠዋል። ረፋድ ላይ በተደረገው ጨዋታ አዲስ አበባ ከተማ ከጅማ አባ ቡና ተጫውተዋል። መደበኛው የጨዋታ ክፍለ ጊዜ ምንም ጎል ሳይቆጠርበት በአቻ ውጤት ተጠናቋል። አሸናፊውን ለመለየት በተሰጠው የመለያ ምት ጅማ አባ ቡና 5 ለ 4 በማሸነፍ ግማሽ ፍጻሜውን ተቀላቅሏል። ምሳ ሰዓት ላይ በተደረገው ሌላ ጨዋታ ደግሞ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከወላይታ ዲቻ ተገናኝተዋል። ጨዋታው በተመሳሳይ መልኩ ጎል ሳይቆጠርበት በአቻ ውጤት ነበር የተጠናቀቀው። በመለያ ምትም ወላይታ ዲቻ 4 ለ 3 በማሸነፍ አራተኛው የግማሽ ፍጻሜ ተፋላሚ መሆኑን አረጋግጧል። መከላከያ እና ወልዲያ ከተማ ከዚህ ቀደም ግማሽ ፍጻሜውን መቀላቀል የቻሉ ቡድኖች ናቸው። ግማሽ ፍጻሜ ለመግባት ከተደረጉ አራት ጨዋታዎች መካከል ሶስቱ በመለያ ምት ተጠናቀዋል። ወልዲያ ከተማ ፋሲል ከነማን 2 ለ 0 ያሸነፈበት ጨዋታ ብቸኛው በመደበኛ ዘጠና ደቂቃ የተጠናቀቀ ጨዋታ ነው።
    WWW.FANABC.COM
    FBC - በጥሎ ማለፉ ጅማ አባ ቡና እና ወላይታ ዲቻ ግማሽ ፍጻሜውን ተቀላቅለዋል
    አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ወንዶች ጥሎ ማለፍ ሁለት የሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎች ዛሬ ተደርገዋል። ለትናንት ፕሮግራም ተይዞላቸው የነበሩት አዲስ አበባ ከተማ ከጅማ አባ ቡና እንዲሁም ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከወላይታ...
    0 Comments 0 Shares