• Tody is history
    1998 Hundred-year-old Michelin Man
    makes appearance in Monterey
    Tody is history 1998 Hundred-year-old Michelin Man makes appearance in Monterey
    0 Comments 0 Shares
  • ኢትዮጵያ ለጐረቤት ሀገር ልካ ከሸጠችው ኤሌክትሪክ ኃይል ከ1 ነጥብ 7
    ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ማግኘቷ ተሰማ
    -
    ውሃ መስኖና ኤሌክትሪክ ሚኒስቴር የህዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን
    ዳይሬክተሩ ከአቶ ብዙነህ ቶልቻ እንደተሰማው ሱዳን በወር በአማካይ ከ92
    ሜጋ ዋት በላይ ኤሌክትሪክ ኃይል ገዝታ 73 ነጥብ 5 ሚሊዮን ዶላር
    ከፍላለች፡፡
    .
    ለጅቡቲም 33 ሚሊየን ዶላር የሚያወጣ ከ56 ሜጋ ዋት በላይ ኤሌክትሪክ
    ኃይል የተሸጠላት መሆኑንም ሰምተናል ...
    ኢትዮጵያ ለጐረቤት ሀገር ልካ ከሸጠችው ኤሌክትሪክ ኃይል ከ1 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ማግኘቷ ተሰማ - ውሃ መስኖና ኤሌክትሪክ ሚኒስቴር የህዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተሩ ከአቶ ብዙነህ ቶልቻ እንደተሰማው ሱዳን በወር በአማካይ ከ92 ሜጋ ዋት በላይ ኤሌክትሪክ ኃይል ገዝታ 73 ነጥብ 5 ሚሊዮን ዶላር ከፍላለች፡፡ . ለጅቡቲም 33 ሚሊየን ዶላር የሚያወጣ ከ56 ሜጋ ዋት በላይ ኤሌክትሪክ ኃይል የተሸጠላት መሆኑንም ሰምተናል ...
    0 Comments 0 Shares
  • የስራውአይነት

    የትምህርትደረጃ

    የስራልምድ

    ብዛት

    1

    የሞኒተሪንግአዘጋጅ

    በጋዜጠኝነትእናበኮሚኒኬሸን B.A

    በዌብሳይትናሞኒተሪንግ 6 አመትልምድያለው/ያላት





    1

    በጋዜጠኝነትእናበኮሚኒኬሸን M.A

    በዌብሳይትናሞኒተሪንግ 4 አመትልምድያለው/ያላት

    2

    የማህበራዊድረገጽባለሙያ

    በጋዜጠኝነትእናበኮሚኒኬሸን B.A

    በዌብሳይትናማህበራዊድገገጽ 6 አመትልምድያለው/ያላት



    1

    በጋዜጠኝነትእናበኮሚኒኬሸን M.A

    በዌብሳይትናማህበራዊድገገጽ 4 አመትልምድያለው/ያላት

    3

    የህግዜናናፕሮግራምአዘጋጅ

    በህግ B.A

    በጋዜጠኝነት 6 አመትልምድያለው/ያላት



    2

    በህግ M.A

    በጋዜጠኝነት 4 አመትልምድያለው/ያላት



    4

    የምርመራዘገባአዘጋጅ

    በጋዜጠኝነትእናበኮሚኒኬሸን B.A

    በምርመራዘገባላይ 6 አመትየሰራ/የሰራች



    2

    በጋዜጠኝነትእናበኮሚኒኬሸን M.A

    በምርመራዘገባላይ 4 አመትየሰራ/የሰራች



    5

    ሪፖርተር -2

    በጋዜጠኝነትእናበኮሚኒኬሸን B.A

    በጋዜጠኝነት2አመትልምድያለው/ያላት



    6

    በጋዜጠኝነትእናበኮሚኒኬሸን M.A

    0አመትልምድያለው/ያላት



    6

    የስርጭትትራፊክባለሙያ

    በኮምፒውተርሳይንስ B.A



    0 አመትየስራልምድ

    2

    7

    የፕሮግራም ረ/አዘጋጅ

    በጋዜጠኝነትእናበኮሚኒኬሸን B.A

    በጋዜጠኝነት 5 አመትልምድያለው/ያላት

    4

    በጋዜጠኝነትእናበኮሚኒኬሸን M.A

    በጋዜጠኝነት 3 አመትልምድያለው/ያላት

    8

    ጀማሪየብሮድካስቲንግኢንጅነር

    በኤሌትሪካልኢንጂነሪግ B.A

    0አመትልምድ

    6

    በኮሚኒኬሸንኢንጂነሪግB.A

    0 አመትልምድ



    9

    የግራፊክስናአኒሜሽንባለሙያ

    በግራፊክስኢንጅነሪግ - B.A

    በግራፊክስኢንጅነሪግ - ዲፕሎማ

    በግራፊክስናአኒሜሽን 2 አመትልምድያለው/ያላት

    በግራፊክስናአኒሜሽን 4 አመትልምድያለው/ያላት





    2

    በኮምፒውተርሳይንስ - B.A

    በኮምፒውተርሳይንስ - ዲፕሎማ

    በግራፊክስናአኒሜሽን 2 አመትልምድያለው/ያላት

    በግራፊክስናአኒሜሽን 4 አመትልምድያለው/ያላት

    በኢንፎርሜሽንቴክኖሎጂ - B.A

    በኢንፎርሜሽንቴክኖሎጂ - ዲፕሎማ

    በግራፊክስናአኒሜሽን 2 አመትልምድያለው/ያላት

    በግራፊክስናአኒሜሽን 4 አመትልምድያለው/ያላት

    10

    ረዳትቪዲዮኤዲተር

    በኮምፒውተርሳይንስ - B.A

    በኮምፒውተርሳይንስ - ዲፕሎማ

    በቪዲዮኤዲቲንግ 2 አመትልምድያለው/ያላት

    በቪዲዮኤዲቲንግ 4 አመትልምድያለው/ያላት



    4

    በኢንፎርሜሽንቴክኖሎጂ- B.A

    በኢንፎርሜሽንቴክኖሎጂ- ዲፕሎማ

    በቪዲዮኤዲቲንግ 2 አመትልምድያለው/ያላት

    በቪዲዮኤዲቲንግ 4 አመትልምድያለው/ያላት

    11

    የቴሌቪዥንዜናአቅራቢ

    በጋዜጠኝነትናኮሚኒኬሽን B.A

    0 አመትየስራልምድያለውያለት

    6

    12

    የኮሚኒኬሽንኢንጅነር

    በኮሙኒኬሽንሚዲያናቴክኖሎጂበኢንጂነሪግ - B.A

    በኮሙኒኬሽንሚዲያናቴክኖሎጂበኢንጂነሪግ - M.A

    በኮሙኒኬሽንሚዲያናቴክኖሎጂበኢንጂነሪግ 8 አመትልምድያለው/ያላት

    በኮሙኒኬሽንሚዲያናቴክኖሎጂበኢንጂነሪግ 6 አመትልምድያለው/ያላት



    1

    13

    የኔትወርክአድምንስትሬተር

    በኢንፎርሜሽንቴክኖሎጂ- B.A

    በኮምፒዮተርቴክኖሎጂ- M.A

    በኢንፎርሜሽንቴክኖሎጂ 6 አመትልምድያለው/ያላት

    በኮምፒዮተርቴክኖሎጂ 4 አመትልምድያለው/ያላት

    2

    14

    አካውንታንት

    በአካውንትንግናፋይናንስ - B.A

    በአካውንትንግናፋይናንስ - M.A

    በአካውንትንግናፋይናንስ 4 አመትልምድያለው/ያላት

    በአካውንትንግናፋይናንስ 2 አመትልምድያለው/ያላት

    1

    15

    የግዥባለሙያ

    በግዥናንብረትአስተዳደር - B.A

    0 አመትየስራልምድ

    1

    16

    ሴክሪታሪ

    የቴክኒክናሙያመለስተኛዲፕሎማ

    ወይምደረጃlllወይም B.A

    በጽህፈትስራናቢሮአስተዳደር 6 አመትልምድያላት

    በጽህፈትስራናቢሮአስተዳደር 2 አመትልምድያላት

    1

    የመመዝገቢያ ጊዜ ይህማስታወቂያከወጣበትቀንጀምሮለተከታታይ 5 የስራቀናት፡፡

    አድራሻ፦በሳሪስመንገድከቴሌጋራዥአለፍብሎጠመንጃያዥባንክወደውስጥገባብሎ

    ለበለጠመረጃስ.ቁ -0114670319
    የስራውአይነት የትምህርትደረጃ የስራልምድ ብዛት 1 የሞኒተሪንግአዘጋጅ በጋዜጠኝነትእናበኮሚኒኬሸን B.A በዌብሳይትናሞኒተሪንግ 6 አመትልምድያለው/ያላት 1 በጋዜጠኝነትእናበኮሚኒኬሸን M.A በዌብሳይትናሞኒተሪንግ 4 አመትልምድያለው/ያላት 2 የማህበራዊድረገጽባለሙያ በጋዜጠኝነትእናበኮሚኒኬሸን B.A በዌብሳይትናማህበራዊድገገጽ 6 አመትልምድያለው/ያላት 1 በጋዜጠኝነትእናበኮሚኒኬሸን M.A በዌብሳይትናማህበራዊድገገጽ 4 አመትልምድያለው/ያላት 3 የህግዜናናፕሮግራምአዘጋጅ በህግ B.A በጋዜጠኝነት 6 አመትልምድያለው/ያላት 2 በህግ M.A በጋዜጠኝነት 4 አመትልምድያለው/ያላት 4 የምርመራዘገባአዘጋጅ በጋዜጠኝነትእናበኮሚኒኬሸን B.A በምርመራዘገባላይ 6 አመትየሰራ/የሰራች 2 በጋዜጠኝነትእናበኮሚኒኬሸን M.A በምርመራዘገባላይ 4 አመትየሰራ/የሰራች 5 ሪፖርተር -2 በጋዜጠኝነትእናበኮሚኒኬሸን B.A በጋዜጠኝነት2አመትልምድያለው/ያላት 6 በጋዜጠኝነትእናበኮሚኒኬሸን M.A 0አመትልምድያለው/ያላት 6 የስርጭትትራፊክባለሙያ በኮምፒውተርሳይንስ B.A 0 አመትየስራልምድ 2 7 የፕሮግራም ረ/አዘጋጅ በጋዜጠኝነትእናበኮሚኒኬሸን B.A በጋዜጠኝነት 5 አመትልምድያለው/ያላት 4 በጋዜጠኝነትእናበኮሚኒኬሸን M.A በጋዜጠኝነት 3 አመትልምድያለው/ያላት 8 ጀማሪየብሮድካስቲንግኢንጅነር በኤሌትሪካልኢንጂነሪግ B.A 0አመትልምድ 6 በኮሚኒኬሸንኢንጂነሪግB.A 0 አመትልምድ 9 የግራፊክስናአኒሜሽንባለሙያ በግራፊክስኢንጅነሪግ - B.A በግራፊክስኢንጅነሪግ - ዲፕሎማ በግራፊክስናአኒሜሽን 2 አመትልምድያለው/ያላት በግራፊክስናአኒሜሽን 4 አመትልምድያለው/ያላት 2 በኮምፒውተርሳይንስ - B.A በኮምፒውተርሳይንስ - ዲፕሎማ በግራፊክስናአኒሜሽን 2 አመትልምድያለው/ያላት በግራፊክስናአኒሜሽን 4 አመትልምድያለው/ያላት በኢንፎርሜሽንቴክኖሎጂ - B.A በኢንፎርሜሽንቴክኖሎጂ - ዲፕሎማ በግራፊክስናአኒሜሽን 2 አመትልምድያለው/ያላት በግራፊክስናአኒሜሽን 4 አመትልምድያለው/ያላት 10 ረዳትቪዲዮኤዲተር በኮምፒውተርሳይንስ - B.A በኮምፒውተርሳይንስ - ዲፕሎማ በቪዲዮኤዲቲንግ 2 አመትልምድያለው/ያላት በቪዲዮኤዲቲንግ 4 አመትልምድያለው/ያላት 4 በኢንፎርሜሽንቴክኖሎጂ- B.A በኢንፎርሜሽንቴክኖሎጂ- ዲፕሎማ በቪዲዮኤዲቲንግ 2 አመትልምድያለው/ያላት በቪዲዮኤዲቲንግ 4 አመትልምድያለው/ያላት 11 የቴሌቪዥንዜናአቅራቢ በጋዜጠኝነትናኮሚኒኬሽን B.A 0 አመትየስራልምድያለውያለት 6 12 የኮሚኒኬሽንኢንጅነር በኮሙኒኬሽንሚዲያናቴክኖሎጂበኢንጂነሪግ - B.A በኮሙኒኬሽንሚዲያናቴክኖሎጂበኢንጂነሪግ - M.A በኮሙኒኬሽንሚዲያናቴክኖሎጂበኢንጂነሪግ 8 አመትልምድያለው/ያላት በኮሙኒኬሽንሚዲያናቴክኖሎጂበኢንጂነሪግ 6 አመትልምድያለው/ያላት 1 13 የኔትወርክአድምንስትሬተር በኢንፎርሜሽንቴክኖሎጂ- B.A በኮምፒዮተርቴክኖሎጂ- M.A በኢንፎርሜሽንቴክኖሎጂ 6 አመትልምድያለው/ያላት በኮምፒዮተርቴክኖሎጂ 4 አመትልምድያለው/ያላት 2 14 አካውንታንት በአካውንትንግናፋይናንስ - B.A በአካውንትንግናፋይናንስ - M.A በአካውንትንግናፋይናንስ 4 አመትልምድያለው/ያላት በአካውንትንግናፋይናንስ 2 አመትልምድያለው/ያላት 1 15 የግዥባለሙያ በግዥናንብረትአስተዳደር - B.A 0 አመትየስራልምድ 1 16 ሴክሪታሪ የቴክኒክናሙያመለስተኛዲፕሎማ ወይምደረጃlllወይም B.A በጽህፈትስራናቢሮአስተዳደር 6 አመትልምድያላት በጽህፈትስራናቢሮአስተዳደር 2 አመትልምድያላት 1 የመመዝገቢያ ጊዜ ይህማስታወቂያከወጣበትቀንጀምሮለተከታታይ 5 የስራቀናት፡፡ አድራሻ፦በሳሪስመንገድከቴሌጋራዥአለፍብሎጠመንጃያዥባንክወደውስጥገባብሎ ለበለጠመረጃስ.ቁ -0114670319
    0 Comments 0 Shares
  • የኦሮሚያ ክልል በሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ ሲሰሩ የነበሩ ከ1 ሺህ በላይ የመንግስት ሰራተኞች መገኘታቸውን ገለፀ
    የኦሮሚያ ክልል በሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ ሲሰሩ የነበሩ ከ1 ሺህ በላይ የመንግስት ሰራተኞች መገኘታቸውን ገለፀ
    туристический онлайн-справочник
    Лучшие Андроид планшеты
    አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ ሲሰሩ የነበሩ ከ1 ሺህ በላይ የመንግስት ሰራተኞች መገኘታቸውን የክልሉ የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ገለጸ።

    ከሐምሌ 15 እስከ ነሐሴ 15 ቀን 2009 ዓ.ም ሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ ይሰሩ የነበሩ የመንግስት ሰራተኞቹ እራሳቸውን እንዲያጋልጡ በተሰጣቸው ዕድል መሰረት ሰራተኞቹ ራሳቸውን እያጋለጡ ነው ተብሏል።

    የቢሮው ኃላፊ ዶክተር ቢቂላ ሁሪሳ እንደገለጹት፥ እስካሁን በተሰራው የማጥራት ስራ ህገወጥ ማስረጃ ኖሯቸው የተገኙ ሰራተኞች፥ በክልሉ ከወረዳ እስከ ክልል ድረስ ባሉ የተለያዩ መስሪያ ቤቶች ውስጥ በሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ የሚሰሩ ናቸው።

    በዚህም ያለአግባብ የማይገባቸውን ጥቅም እያገኙና በማይመጥናቸው የስራ ደረጃ ላይ በመስራት ላይ መሆናቸውን ተናግረዋል።

    በተሰጠው ጊዜ ውስጥ ራሳቸውን የሚያጋልጡ ሰራተኞች ይቅርታ ተደርጎላቸው፥ ከዚህ በፊት ባላቸው ትክክለኛ የትምህርት ማስረጃና በሚመጥናቸው የስራ ቦታ እንደሚመደቡ ነው ሃላፊው የጠቆሙት፡፡

    "ከነሐሴ 16 ቀን 2009 ዓ.ም ጀምሮ ቢሮው በሚያደርገው ማጣራት ህጋዊ ያልሆነ መረጃ ይዘው በማገልግል ላይ ያሉ ሰራተኞች ከስራቸው እስከ መጨረሻ ድረስ ይባረራሉ፤ እስከ አሁን በሀሰተኛ መረጃ ያገኙትን ደመወዝና ጥቅማጥቅም ይመልሳሉ" ነው ያሉት ዶክተር ቢቂላ።

    ብቁ እና ተገቢውን አገልግሎት ለተጋልጋዩ ህብረተሰብ መስጠት የሚችል ሰራተኛ ለመፍጠር በተያዘው አሰራር መሰረት የማጥራቱ ስራ እንደሚቀጥል ገልፀው፥ በመጀመሪያ ወደ ቅጣት ያልተገባው ሰራተኛው ጥፋቱን አምኖ ራሱን እንዲያጋልጥ መሆኑን ተናግረዋል።

    የማጣራቱ ስራ ከፖሊስ ጋር በመሆን ሰራተኛው የትምህርት ማስረጃ ያገኘባቸው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላይ ምርመራ በመደረግ ላይ እንደሚገኝም ዶክተር ቢቂላ ገልጸዋል።

    በክልሉ ከ470 ሺህ በላይ የመንግስት ሰራተኞች ያሉ ሲሆን፥ በክልል ባሉት ተቋማት፣በከተማ አስተዳደሮች፣በዞኖች፣ በወረዳ እና በመንግስት የልማት ድርጅት የሚሰሩ ናቸው መባሉን የኢዜአ ዘገባ ያሳያል።
    የኦሮሚያ ክልል በሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ ሲሰሩ የነበሩ ከ1 ሺህ በላይ የመንግስት ሰራተኞች መገኘታቸውን ገለፀ የኦሮሚያ ክልል በሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ ሲሰሩ የነበሩ ከ1 ሺህ በላይ የመንግስት ሰራተኞች መገኘታቸውን ገለፀ туристический онлайн-справочник Лучшие Андроид планшеты አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ ሲሰሩ የነበሩ ከ1 ሺህ በላይ የመንግስት ሰራተኞች መገኘታቸውን የክልሉ የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ገለጸ። ከሐምሌ 15 እስከ ነሐሴ 15 ቀን 2009 ዓ.ም ሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ ይሰሩ የነበሩ የመንግስት ሰራተኞቹ እራሳቸውን እንዲያጋልጡ በተሰጣቸው ዕድል መሰረት ሰራተኞቹ ራሳቸውን እያጋለጡ ነው ተብሏል። የቢሮው ኃላፊ ዶክተር ቢቂላ ሁሪሳ እንደገለጹት፥ እስካሁን በተሰራው የማጥራት ስራ ህገወጥ ማስረጃ ኖሯቸው የተገኙ ሰራተኞች፥ በክልሉ ከወረዳ እስከ ክልል ድረስ ባሉ የተለያዩ መስሪያ ቤቶች ውስጥ በሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ የሚሰሩ ናቸው። በዚህም ያለአግባብ የማይገባቸውን ጥቅም እያገኙና በማይመጥናቸው የስራ ደረጃ ላይ በመስራት ላይ መሆናቸውን ተናግረዋል። በተሰጠው ጊዜ ውስጥ ራሳቸውን የሚያጋልጡ ሰራተኞች ይቅርታ ተደርጎላቸው፥ ከዚህ በፊት ባላቸው ትክክለኛ የትምህርት ማስረጃና በሚመጥናቸው የስራ ቦታ እንደሚመደቡ ነው ሃላፊው የጠቆሙት፡፡ "ከነሐሴ 16 ቀን 2009 ዓ.ም ጀምሮ ቢሮው በሚያደርገው ማጣራት ህጋዊ ያልሆነ መረጃ ይዘው በማገልግል ላይ ያሉ ሰራተኞች ከስራቸው እስከ መጨረሻ ድረስ ይባረራሉ፤ እስከ አሁን በሀሰተኛ መረጃ ያገኙትን ደመወዝና ጥቅማጥቅም ይመልሳሉ" ነው ያሉት ዶክተር ቢቂላ። ብቁ እና ተገቢውን አገልግሎት ለተጋልጋዩ ህብረተሰብ መስጠት የሚችል ሰራተኛ ለመፍጠር በተያዘው አሰራር መሰረት የማጥራቱ ስራ እንደሚቀጥል ገልፀው፥ በመጀመሪያ ወደ ቅጣት ያልተገባው ሰራተኛው ጥፋቱን አምኖ ራሱን እንዲያጋልጥ መሆኑን ተናግረዋል። የማጣራቱ ስራ ከፖሊስ ጋር በመሆን ሰራተኛው የትምህርት ማስረጃ ያገኘባቸው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላይ ምርመራ በመደረግ ላይ እንደሚገኝም ዶክተር ቢቂላ ገልጸዋል። በክልሉ ከ470 ሺህ በላይ የመንግስት ሰራተኞች ያሉ ሲሆን፥ በክልል ባሉት ተቋማት፣በከተማ አስተዳደሮች፣በዞኖች፣ በወረዳ እና በመንግስት የልማት ድርጅት የሚሰሩ ናቸው መባሉን የኢዜአ ዘገባ ያሳያል።
    0 Comments 0 Shares