• የዚምባቡዌ ወታደራዊ ሀይል ስልጣን መያዙን እየገለፀ ነው

    የሀገሪቱ ጦር ስልጣኑን የተቆጣጠርኩት ወንጀለኞች በፕሬዚዳንት ሙጋቤ ዙሪያ የሚያደርጉትን እንቅስቃሴ ለማስቆም ነው ብሏል።

    የዚምባቡዌ ጦር ባወጣው መግለጫ፥ የሀገሪቱን ስልጣን መቆጣጠር ያስፈለገው በፕሬዚዳንት ሙጋቤ ላይ ወንጀል ለመስራት እያሴሩ ያሉ ወንጀለኞችን ለመከላከል መሆኑን አስታውቋል።

    የ93 ዓመቱ ፕሬዚዳንት ሮበርት ሙጋቤ እና ቤተሰቦቻቸው ሙሉ በሙሉ ደህንነታቸው የተጠበቀ መሆኑን የሀገሪቱ ጦር በመግለጫው አረጋግጧል።

    እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር ከ1980 ጀምሮ ዚምባቡዌን በመምራት ላይ የነበሩት ፕሬዚዳንት ሮበርት ሙጋቤ በቁጥጥር ስር መዋላቸውንም በቅርብ ሰዓት የወጡ መረጃዎች እየጠቆሙ ነው።

    ኒውስ 24 የተባለ የደቡብ አፍሪከ የዜና ድረ ገፅ እንደዘገበው ከሆነ ደግሞ፥ ፕሬዚዳንት ሮበርት ሙጋቤ ስልጣናቸውን ለመልቀቅ በዝግጅት ላይ ይገኛሉ።

    ሀገሪቱን የሚያስደዳድረው የዛኑ ፒ ኤፍ የትዊተር የማህበራዊ ትስስር ገጽ ላይ የተለቀቀ መረጃም፥ ከምክትል ፕሬዚዳንትነት ስልጣን የተባረሩት ኤሚርሰን መናንጋጋዋ ጊዜዊ ፕሬዚዳንት ሆነው እንደሚሾሙ ያሳያል።

    የ75 ዓመቱ የቀድሞ ምክትል ፕሬዚዳንት ኤሚርሰን መናንጋጋዋ እምነት አግዱለዋል በሚል ነበር ከሳምንት በፊት ከስልጣናቸው የተነሱት።

    የዚምባቡዌ ወታደሮች እና የጦር ተሽከርካሪዎች ወደ ሀገሪቱ ዋና ዋና የመንግስት መስሪያ ቤቶች፣ ፓርላማ እና ፍርድ ቤቶች የሚወስዱ መንገዶችን መዝጋታቸውንም የአይን እማኞች ተናግረዋል።

    በርካታ የዚምባቡዌ ዜጎችም ጥሬ ገንዘብ ከባንክ ለማውጣት በባንክ ቤቶች በር ላይ ረጃጅም ሰልፎች ይዘው ታይተዋል።

    የዚምባቡዌ ጦር ሜጀር ጀነራል ኤስቢ ሞዮ፥ የጦሩ እያካሄደ ያለው ዘመቻ ዋናኛ ኢላማ በፕሬዚዳንት ሙጋቤ ዙሪያ ያሉ ወንጀለኞች ላይ ነው ብለዋል።

    “እነዚህ ወንጀለኞች በሀገሪቱ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ እንዲከሰት እያደረጉ ነው” ያሉት ሜጀር ጄነራል ኤስቢ ሞዮ፥ የዚምባቢዌ ጦር የወሰደው እርምጃም እነዚህን ወንጅለኞች ለህግ ለማቅረብ ነው ብለዋል።

    “ዘመቻችንን እንደጨረስን አሁን ያለው ሁኔታ ወደ ቀድሞው እንደሚመለስ እምነት አለኝ” ሲሉም ተናግረዋል።

    የዚምባቡዌ ጦር የሀገሪቱ የፋይናንስ ሚኒስትር ኢግናቲየስ ቾምቦን በቁጥጥር ስር ማዋሉም ተሰምቷል።

    በተጨማሪም የዛኑ ፒኤፍ ፓርቲ የወጣቶች ሊግ መሪ ኩዳዚ ቻይምፓኛ እና አንድ የፓርላማ ባልደረባ በወታደሮች በቁጥጥር ስር መዋላቸውም ተነግሯል።

    በትናንትናው እለት ወደ ሀራሬ የገቡት የዚምባቡዌ ወታደሮች የሀገሪቱ ብሄራዊ የቴሌቪዥን ጣቢያ የሆነውን ዜድ.ቢ.ሲ መቆጣጠራቸውም ተነግሯል።

    የዚምባቡዌ መከላከያ ሀይል ዋና አዛዥ ጀነራል ኮንስታንቲኖ ቺዌኛ ቀደም ብለው በሰጡት መግለጫ፥ በአገሪቱ የነፃነት ትግል ውስጥ አስተዋፅኦ ያበረከቱ ሰዎች ከስልጣን መወገዳቸው እንዲቀጥል እንደማይፈቅዱ ተናግረዋል።

    አጠገባቸው 90 ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮችን አስቀምጠው በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ “በነፃነት ትግሉ የተሳተፉ የዛኑ ፒ ኤፍ ፓርቲ አባላትን የማስወገዱ ተግባር መቆም አለበት” ማለታቸው ይታወሳል።።

    “ይህን የሚያደርጉ ወገኖች በተግባራቸው ከቀጠሉ ጦሩ ጣልቃ ይገባል” በማለት ማስጠንቀቃቸው የሚታወስ ሲሆን፥ ዋና አዛዥ ጀነራል ኮንስታንቲኖ መግለጫ ተከትሎ ከ24 ሰዓታት በኋላ ነው ጦሩ እርምጃ መውሰድ የጀመረው።
    የዚምባቡዌ ወታደራዊ ሀይል ስልጣን መያዙን እየገለፀ ነው የሀገሪቱ ጦር ስልጣኑን የተቆጣጠርኩት ወንጀለኞች በፕሬዚዳንት ሙጋቤ ዙሪያ የሚያደርጉትን እንቅስቃሴ ለማስቆም ነው ብሏል። የዚምባቡዌ ጦር ባወጣው መግለጫ፥ የሀገሪቱን ስልጣን መቆጣጠር ያስፈለገው በፕሬዚዳንት ሙጋቤ ላይ ወንጀል ለመስራት እያሴሩ ያሉ ወንጀለኞችን ለመከላከል መሆኑን አስታውቋል። የ93 ዓመቱ ፕሬዚዳንት ሮበርት ሙጋቤ እና ቤተሰቦቻቸው ሙሉ በሙሉ ደህንነታቸው የተጠበቀ መሆኑን የሀገሪቱ ጦር በመግለጫው አረጋግጧል። እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር ከ1980 ጀምሮ ዚምባቡዌን በመምራት ላይ የነበሩት ፕሬዚዳንት ሮበርት ሙጋቤ በቁጥጥር ስር መዋላቸውንም በቅርብ ሰዓት የወጡ መረጃዎች እየጠቆሙ ነው። ኒውስ 24 የተባለ የደቡብ አፍሪከ የዜና ድረ ገፅ እንደዘገበው ከሆነ ደግሞ፥ ፕሬዚዳንት ሮበርት ሙጋቤ ስልጣናቸውን ለመልቀቅ በዝግጅት ላይ ይገኛሉ። ሀገሪቱን የሚያስደዳድረው የዛኑ ፒ ኤፍ የትዊተር የማህበራዊ ትስስር ገጽ ላይ የተለቀቀ መረጃም፥ ከምክትል ፕሬዚዳንትነት ስልጣን የተባረሩት ኤሚርሰን መናንጋጋዋ ጊዜዊ ፕሬዚዳንት ሆነው እንደሚሾሙ ያሳያል። የ75 ዓመቱ የቀድሞ ምክትል ፕሬዚዳንት ኤሚርሰን መናንጋጋዋ እምነት አግዱለዋል በሚል ነበር ከሳምንት በፊት ከስልጣናቸው የተነሱት። የዚምባቡዌ ወታደሮች እና የጦር ተሽከርካሪዎች ወደ ሀገሪቱ ዋና ዋና የመንግስት መስሪያ ቤቶች፣ ፓርላማ እና ፍርድ ቤቶች የሚወስዱ መንገዶችን መዝጋታቸውንም የአይን እማኞች ተናግረዋል። በርካታ የዚምባቡዌ ዜጎችም ጥሬ ገንዘብ ከባንክ ለማውጣት በባንክ ቤቶች በር ላይ ረጃጅም ሰልፎች ይዘው ታይተዋል። የዚምባቡዌ ጦር ሜጀር ጀነራል ኤስቢ ሞዮ፥ የጦሩ እያካሄደ ያለው ዘመቻ ዋናኛ ኢላማ በፕሬዚዳንት ሙጋቤ ዙሪያ ያሉ ወንጀለኞች ላይ ነው ብለዋል። “እነዚህ ወንጀለኞች በሀገሪቱ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ እንዲከሰት እያደረጉ ነው” ያሉት ሜጀር ጄነራል ኤስቢ ሞዮ፥ የዚምባቢዌ ጦር የወሰደው እርምጃም እነዚህን ወንጅለኞች ለህግ ለማቅረብ ነው ብለዋል። “ዘመቻችንን እንደጨረስን አሁን ያለው ሁኔታ ወደ ቀድሞው እንደሚመለስ እምነት አለኝ” ሲሉም ተናግረዋል። የዚምባቡዌ ጦር የሀገሪቱ የፋይናንስ ሚኒስትር ኢግናቲየስ ቾምቦን በቁጥጥር ስር ማዋሉም ተሰምቷል። በተጨማሪም የዛኑ ፒኤፍ ፓርቲ የወጣቶች ሊግ መሪ ኩዳዚ ቻይምፓኛ እና አንድ የፓርላማ ባልደረባ በወታደሮች በቁጥጥር ስር መዋላቸውም ተነግሯል። በትናንትናው እለት ወደ ሀራሬ የገቡት የዚምባቡዌ ወታደሮች የሀገሪቱ ብሄራዊ የቴሌቪዥን ጣቢያ የሆነውን ዜድ.ቢ.ሲ መቆጣጠራቸውም ተነግሯል። የዚምባቡዌ መከላከያ ሀይል ዋና አዛዥ ጀነራል ኮንስታንቲኖ ቺዌኛ ቀደም ብለው በሰጡት መግለጫ፥ በአገሪቱ የነፃነት ትግል ውስጥ አስተዋፅኦ ያበረከቱ ሰዎች ከስልጣን መወገዳቸው እንዲቀጥል እንደማይፈቅዱ ተናግረዋል። አጠገባቸው 90 ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮችን አስቀምጠው በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ “በነፃነት ትግሉ የተሳተፉ የዛኑ ፒ ኤፍ ፓርቲ አባላትን የማስወገዱ ተግባር መቆም አለበት” ማለታቸው ይታወሳል።። “ይህን የሚያደርጉ ወገኖች በተግባራቸው ከቀጠሉ ጦሩ ጣልቃ ይገባል” በማለት ማስጠንቀቃቸው የሚታወስ ሲሆን፥ ዋና አዛዥ ጀነራል ኮንስታንቲኖ መግለጫ ተከትሎ ከ24 ሰዓታት በኋላ ነው ጦሩ እርምጃ መውሰድ የጀመረው።
    0 Comments 0 Shares
  • As a SAP beginner, you need a basic understanding of
    1. Business Processes in the Organisation,
    2. SAP Basics and Business Program
    3. SAP Project concepts.
    The SAP business program included a mandatory ERP course. Before fumbling through SAP transactions, we were given a framework of common business processes leads to work on a project.
    As a SAP beginner, you need a basic understanding of 1. Business Processes in the Organisation, 2. SAP Basics and Business Program 3. SAP Project concepts. The SAP business program included a mandatory ERP course. Before fumbling through SAP transactions, we were given a framework of common business processes leads to work on a project.
    0 Comments 0 Shares
  • ዚምባብዌ ዋና ከተማ ሃራሬ የፈንጂ ፍንዳታና የጠመንጃ ተኩስ ተሰምቷል።
    ወታደራዊ መንግሥትም ተቋቁሟል።
    ወታደራዊ ቃል አቀባዩ እንደሚናገረው ኢላማችን ፀረ ሮበርት ሙጋቤ ወንጀለኞቹ ላይ ብቻ ነው ብሏል። የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ነበር ፤ ከሽፏል ፤ ወታደሮች ሁሉንም የሬዲዮ እና የቴሌቪዥን ሚዲያዎችን ተቆጣጥረዋል።
    ዚምባብዌ ዋና ከተማ ሃራሬ የፈንጂ ፍንዳታና የጠመንጃ ተኩስ ተሰምቷል። ወታደራዊ መንግሥትም ተቋቁሟል። ወታደራዊ ቃል አቀባዩ እንደሚናገረው ኢላማችን ፀረ ሮበርት ሙጋቤ ወንጀለኞቹ ላይ ብቻ ነው ብሏል። የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ነበር ፤ ከሽፏል ፤ ወታደሮች ሁሉንም የሬዲዮ እና የቴሌቪዥን ሚዲያዎችን ተቆጣጥረዋል።
    Like
    1
    1 Comments 0 Shares
  • Are you familiar for those different levels of Computer Skills. Lets start from the fundamentals.
    Level 1 - Fundamental Skills (Typing, Mouse)
    Level 2 - Basic Computing and Applications.
    Level 3 - Intermediate Computing and Applications.
    Level 4 - Advanced Computing and Applications.
    Level 5 - Proficient Computing, Applications, and Programming.
    Are you familiar for those different levels of Computer Skills. Lets start from the fundamentals. Level 1 - Fundamental Skills (Typing, Mouse) Level 2 - Basic Computing and Applications. Level 3 - Intermediate Computing and Applications. Level 4 - Advanced Computing and Applications. Level 5 - Proficient Computing, Applications, and Programming.
    0 Comments 0 Shares
  • Improve your computer skills. Developing computer skills can help you access a range of resources and services, such as online banking or shopping.
    Improve your computer skills. Developing computer skills can help you access a range of resources and services, such as online banking or shopping.
    0 Comments 0 Shares
  • Dear iCoE Basic Computer Trainees and the coming Register New Trainees,
    Welcome to a short, easy-to-master, web based course on basic computer skills in iCoE institute of Computer Science and Engineering.
    Our goal is to give you a solid foundation on computer. Once you have understood these basics, you will have a clear understanding on which to build your future knowledge and skill with computers and the Internet.
    The course have different modules: Basic Computer Skills; Microsoft Office. Virtually all workers have some familiarity with Microsoft Word, Spreadsheets, PowerPoint, Microsoft Access, E-Mail Skills; Web Skills, Social Skills, Graphics and Writing Skills;. Each module includes basics, directions to be advanced and review questions and practical excercises so you can check how much you have learned.
    Dear iCoE Basic Computer Trainees and the coming Register New Trainees, Welcome to a short, easy-to-master, web based course on basic computer skills in iCoE institute of Computer Science and Engineering. Our goal is to give you a solid foundation on computer. Once you have understood these basics, you will have a clear understanding on which to build your future knowledge and skill with computers and the Internet. The course have different modules: Basic Computer Skills; Microsoft Office. Virtually all workers have some familiarity with Microsoft Word, Spreadsheets, PowerPoint, Microsoft Access, E-Mail Skills; Web Skills, Social Skills, Graphics and Writing Skills;. Each module includes basics, directions to be advanced and review questions and practical excercises so you can check how much you have learned.
    0 Comments 0 Shares
  • Like
    7
    0 Comments 0 Shares
  • What is SAP BASIS? SAP Basis is a set of programs and tools that act as an interface with Database, Operating system, Communication protocols and business applications (such as FI, CO, MM,etc). Full form of BASIS is "Business Application Software Integrated solution"

    SAP applications such as FI,CO,PP etc. can run and communicate with each other across different Operating systems and Databases with the help of BASIS.

    Nowadays Basis is known as Netweaver. Alias of BASIS is SAP Application Server Technology and alias of NetWeaver is SAP Web Application Server.

    After adding java stack (the applications which are developed in J2EE,BSP,JSP,etc..) enhanced security standard for business process. Both ABAP and Java stack can be monitored from one platform. Netweaver supports standard protocols such as HTTP, SMTP, XML, SOAP, SSO, WEBDAV, WSDL, WMLSSO, SSL,X.509 and Unicode format(representation of handling text).

    We can say Basis is the operating system for SAP applications and ABAP. Basis provides services like communication with the operating system, database communication, memory management, runtime collection of application data, web requests, exchanging business data etc...

    Basis supports a number of known operating systems (Unix flavors,Microsoft windows server edition, AS400,z/OS,etc) and databases (Oracle, DB2, Informix, Maxdb,Microsoft SQL Server,etc)..
    What is SAP BASIS? SAP Basis is a set of programs and tools that act as an interface with Database, Operating system, Communication protocols and business applications (such as FI, CO, MM,etc). Full form of BASIS is "Business Application Software Integrated solution" SAP applications such as FI,CO,PP etc. can run and communicate with each other across different Operating systems and Databases with the help of BASIS. Nowadays Basis is known as Netweaver. Alias of BASIS is SAP Application Server Technology and alias of NetWeaver is SAP Web Application Server. After adding java stack (the applications which are developed in J2EE,BSP,JSP,etc..) enhanced security standard for business process. Both ABAP and Java stack can be monitored from one platform. Netweaver supports standard protocols such as HTTP, SMTP, XML, SOAP, SSO, WEBDAV, WSDL, WMLSSO, SSL,X.509 and Unicode format(representation of handling text). We can say Basis is the operating system for SAP applications and ABAP. Basis provides services like communication with the operating system, database communication, memory management, runtime collection of application data, web requests, exchanging business data etc... Basis supports a number of known operating systems (Unix flavors,Microsoft windows server edition, AS400,z/OS,etc) and databases (Oracle, DB2, Informix, Maxdb,Microsoft SQL Server,etc)..
    1 Comments 0 Shares