0 Comments
0 Shares
Directory
-
Please log in to like, share and comment!
-
Selfie kings, RIPSelfie kings, RIP
-
-
https://www.youtube.com/watch?v=AZ1yRHGb4bY0 Comments 0 Shares
-
የታላላቅ ሰዎች ታላላቅ አባባሎች፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡
1. ከሰዎች ጋር ሮጠህ ያልደረስክበት ነገር ካለ ወደ ተነሳህበት
ተመልሰህ ከፈጣሪህ ጋር መሮጥ ጀምር፣ ያኔ ካሰብክበት ሳይሆን
ካሰበልህ ቦታ ትደርሳለህ፡፡
2. በአብዛኛው ጊዜ ሴቶች የፍቅርን ትርጉም የሚጠፋባቸው
በውበታቸው ማምለክ ሲጀምሩ ሲሆን ወንዶች ደግሞ
በገንዘባቸው ማምለክ ሲጀምሩ ነው፡፡
3. መጀመሪያ ለራስህ ራስህ መሆን ስትጀምር ለማን ምን መሆን
እንዳለብህ ትገነዘባለህ፡፡
4. የሰው ልጅ የማሰብ ችሎታው ሲጨምር የጓደኞቹን ብዛት
ይቀንሳል፡፡
5. ዝቅተኛ እውቀት ባለህ ቁጥር የምትተኛው እንቅልፍ ከፍተኛ
ይሆናል፡፡
6. ጓደኛን አለማመን ከመካድ የከፋ ነው፡፡
7. የራስህን ትኩስ እንጀራ ለመጋገር ስትል የሌላውን ቂጣ
አትርገጥ፡፡
8. አንዳንድ ሰዎች የሚወድቁት ሌሎችን በሁለት እግሮቻቸው
ለመርገጥ ሲጣጣሩ ነው፡፡
9. ሰው ከጊዜ እና ከማጣት ብዙ ይማራል፡፡
10. አንዳንዴ ሽንፈትም ከድል የበለጠ ዋጋ አለው/ ከማሸነፍ
ይልቅ በመሸነፍ ውስጥ ብዙ እውቀት አለ፡፡
11. ሠው የበለጠ እያገኘ በሄደ ቁጥር የበለጠ ስግብግብ
እየሆነ ይሄዳል፡፡
12. ሠዎች ትርጉም ያለው ሥራ መስራት ካልቻሉ የመኖር
ትርጉምም ይጠፋባቸዋል፡፡
13. የሰው ልጅ ከደስታው ይልቅ የሀዘኑን ጊዜያት መቁጠር
ይወዳል፡፡
14. ባንኮች ዝናብ ሳይኖር ዣንጥላ ያበድሩህና መዝነብ ሲጀምር
ግን ዣንጥላውን ይነጥቁሃል፡፡
15. አዋቂ ሆኖ ለመታየት የምናደርገው ጥረትና ከንቱ ድካም
አላዋቂ አድርጎ ያስቀረናል፡፡
እስኪ የትኛው አባባል ተመቻችሁ?የታላላቅ ሰዎች ታላላቅ አባባሎች፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ 1. ከሰዎች ጋር ሮጠህ ያልደረስክበት ነገር ካለ ወደ ተነሳህበት ተመልሰህ ከፈጣሪህ ጋር መሮጥ ጀምር፣ ያኔ ካሰብክበት ሳይሆን ካሰበልህ ቦታ ትደርሳለህ፡፡ 2. በአብዛኛው ጊዜ ሴቶች የፍቅርን ትርጉም የሚጠፋባቸው በውበታቸው ማምለክ ሲጀምሩ ሲሆን ወንዶች ደግሞ በገንዘባቸው ማምለክ ሲጀምሩ ነው፡፡ 3. መጀመሪያ ለራስህ ራስህ መሆን ስትጀምር ለማን ምን መሆን እንዳለብህ ትገነዘባለህ፡፡ 4. የሰው ልጅ የማሰብ ችሎታው ሲጨምር የጓደኞቹን ብዛት ይቀንሳል፡፡ 5. ዝቅተኛ እውቀት ባለህ ቁጥር የምትተኛው እንቅልፍ ከፍተኛ ይሆናል፡፡ 6. ጓደኛን አለማመን ከመካድ የከፋ ነው፡፡ 7. የራስህን ትኩስ እንጀራ ለመጋገር ስትል የሌላውን ቂጣ አትርገጥ፡፡ 8. አንዳንድ ሰዎች የሚወድቁት ሌሎችን በሁለት እግሮቻቸው ለመርገጥ ሲጣጣሩ ነው፡፡ 9. ሰው ከጊዜ እና ከማጣት ብዙ ይማራል፡፡ 10. አንዳንዴ ሽንፈትም ከድል የበለጠ ዋጋ አለው/ ከማሸነፍ ይልቅ በመሸነፍ ውስጥ ብዙ እውቀት አለ፡፡ 11. ሠው የበለጠ እያገኘ በሄደ ቁጥር የበለጠ ስግብግብ እየሆነ ይሄዳል፡፡ 12. ሠዎች ትርጉም ያለው ሥራ መስራት ካልቻሉ የመኖር ትርጉምም ይጠፋባቸዋል፡፡ 13. የሰው ልጅ ከደስታው ይልቅ የሀዘኑን ጊዜያት መቁጠር ይወዳል፡፡ 14. ባንኮች ዝናብ ሳይኖር ዣንጥላ ያበድሩህና መዝነብ ሲጀምር ግን ዣንጥላውን ይነጥቁሃል፡፡ 15. አዋቂ ሆኖ ለመታየት የምናደርገው ጥረትና ከንቱ ድካም አላዋቂ አድርጎ ያስቀረናል፡፡ እስኪ የትኛው አባባል ተመቻችሁ? -
ሁሉም የሆነው ለበጎ ነው፦
===================
አንድ ቀን የሆነች ሴት ወደ ነብዩ ዳውድ እያለቀሰች መጣችና እንዲህ አለቻቸው
አንተ የአላህ ነብይ ሆይ! ጌታህ ፍትሃዊ ነው ወይስ በዳይ?
እርሳቸውም፦ በአላህ እጠብቃለሁ ምንድነው የምትይው አሏት?
ምን እንደደረሰብኝ ተመልከት እያለች ችግሯን ማውራት ጀመረት,, እኔ ህፃናት ልጆች አሉኝ ፈትል ፈትየ ሽጬ ነው የምመግባቸው ፈትየ በቀይ ፎጣ ጠቅልዬ ለመሸጥ ወደ ሱቅ ስሄድ በድንገት ከላይ ትልቅ አሞራ መጣና ፈትሌን ይዞብኝ ሄደ ብላ የደረሳባትን ነገረቻቸው። ነብዩላህ ዳውድም አንቺ የአላህ ባሪያ! አላህን ፍሪ ታገሽም እያሉ ያፅናኗታል
በድንገት በከተማዋ አሉ የተባሉ አስር ነጋዴዎች ገቡና አንተ ነብይ ሆይ እያንዳንዳችን 100 ዲናር ምፅዋት ልናደርግ ነው የወደዱትን ነገር ያድርጉ አሏቸው። ነብዩ ዳውድም ለምን እንደሚያደርጉ ጠየቁ
እነሱም ፡-ጀልባ ላይ ነበርን ጀልባዋ ተቀደደች ልንሰምጥ ስንል አንድ አሞራ መጣና የሆነ ፎጣ ጣለልን በዛም ፎጣ ቀዳዳውን ደፈነው፡፡ እኛም ከዚህ ነፃ ከወጣን እያንዳንዱ 100 ዲናር ምፅዋት ሊሰጥ ቃል ገብተን ነበርና አመጣን አሉ፡፡
ነብዩ ዳውድም የተሰበሰበውን 1000 ዲናር አንሰተው ለሷ ሰጧትና በየብስና በባህር የሚመግበውን ጌታሽን በዚህ መልኩ ትገልጭዋለሽ በይ ይኸንን ይዘሽ ሂጂ አሏት ፡፡
እኛ ሲሳያችን እንዴት ማግኘት እዳንለብን እናስባለን አላህ ደግሞ ባላሰብነው መልኩ ይመግበናል!!
አላህ መልካም የሆነን ሲሳይን ይስጠን,,, አሚንሁሉም የሆነው ለበጎ ነው፦ =================== አንድ ቀን የሆነች ሴት ወደ ነብዩ ዳውድ እያለቀሰች መጣችና እንዲህ አለቻቸው አንተ የአላህ ነብይ ሆይ! ጌታህ ፍትሃዊ ነው ወይስ በዳይ? እርሳቸውም፦ በአላህ እጠብቃለሁ ምንድነው የምትይው አሏት? ምን እንደደረሰብኝ ተመልከት እያለች ችግሯን ማውራት ጀመረት,, እኔ ህፃናት ልጆች አሉኝ ፈትል ፈትየ ሽጬ ነው የምመግባቸው ፈትየ በቀይ ፎጣ ጠቅልዬ ለመሸጥ ወደ ሱቅ ስሄድ በድንገት ከላይ ትልቅ አሞራ መጣና ፈትሌን ይዞብኝ ሄደ ብላ የደረሳባትን ነገረቻቸው። ነብዩላህ ዳውድም አንቺ የአላህ ባሪያ! አላህን ፍሪ ታገሽም እያሉ ያፅናኗታል በድንገት በከተማዋ አሉ የተባሉ አስር ነጋዴዎች ገቡና አንተ ነብይ ሆይ እያንዳንዳችን 100 ዲናር ምፅዋት ልናደርግ ነው የወደዱትን ነገር ያድርጉ አሏቸው። ነብዩ ዳውድም ለምን እንደሚያደርጉ ጠየቁ እነሱም ፡-ጀልባ ላይ ነበርን ጀልባዋ ተቀደደች ልንሰምጥ ስንል አንድ አሞራ መጣና የሆነ ፎጣ ጣለልን በዛም ፎጣ ቀዳዳውን ደፈነው፡፡ እኛም ከዚህ ነፃ ከወጣን እያንዳንዱ 100 ዲናር ምፅዋት ሊሰጥ ቃል ገብተን ነበርና አመጣን አሉ፡፡ ነብዩ ዳውድም የተሰበሰበውን 1000 ዲናር አንሰተው ለሷ ሰጧትና በየብስና በባህር የሚመግበውን ጌታሽን በዚህ መልኩ ትገልጭዋለሽ በይ ይኸንን ይዘሽ ሂጂ አሏት ፡፡ እኛ ሲሳያችን እንዴት ማግኘት እዳንለብን እናስባለን አላህ ደግሞ ባላሰብነው መልኩ ይመግበናል!! አላህ መልካም የሆነን ሲሳይን ይስጠን,,, አሚን0 Comments 0 Shares -
-