0 Comments
0 Shares
Directory
-
Please log in to like, share and comment!
-
-
-
-
ሴቶች ለምን እንዲሁ ያለቅሳሉ __ሴቶች ለምን እንዲሁ ያለቅሳሉ __ ትንሹ ልጅ እናቱን “ማሚ ለምን ታለቅሻለሽ?” ሲል ጠየቃት “ምክንያቱም ሴት ስለሆንኩ” ስትል መለሰችለት እናቱ፡፡ “አልተረዳሁሽም ማም” አለ መልሶ፡፡ እናቱ በዚህ ጊዜ እያቀፈችው “በፍጹም አይገባህም…ልትረዳው አይቻልህም ልጄ” አለችው፡፡ ከቆይታ በኋላ የአባቱን መምጣት ያስተዋለው ትንሹ ልጅ አባቱን ጠጋ ብሎ “አባ ለምንድ ነው እናቴ ያለ ምክንያት እንዲሁ የምታለቅስ?” ሲል ጠየቀው፡፡ “ሁሉም ሴቶች ያለ ምክንያት ነው የሚያለቅሱት” ሲል መለሰለት...
-
-
-