Ethiopian Social Network Ethiopian Social Network
Search Results
See All Results
  • Join
    Sign In
    Sign Up
    Search

Directory

  • Users
  • Posts
  • Pages
  • Groups
  • Events
  • Blogs
  • Marketplace
  • Funding
  • Offers
  • Movies
  • Ethiopia
    shared a link
    2017-12-11 18:03:26 -
    WWW.FANABC.COM
    FBC - ፍልስጤማውያን ለኢየሩሳሌም የቻልነውን መስዋዕትነት እንከፍላለን እያሉ ነው
    አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሜሪካ ለኢየሩሳሌም የእስራኤል ዋና ከተማነት እውቅና መስጠቷን ተከትሎ በዌስትባንክ፣ ጋዛሰርጥ እና ምስራቅ ኢየሩሳሌም አደባባይ ላይ የተቃውሞ ሰልፎች እየተካሄዱ ነው። ዛሬ የአርብ...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Ethiopia
    shared a link
    2017-12-11 18:03:26 -
    አዲስ አበባ ፣ ህዳር 29 ፡ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች መተሳሰብና መከባበር ብሄራዊ ሃብታችን ነው ሲሉ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ ተናገሩ።
    አዲስ አበባ ፣ ህዳር 29 ፡ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች መተሳሰብና መከባበር ብሄራዊ ሃብታችን ነው ሲሉ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ ተናገሩ።
    WWW.FANABC.COM
    FBC - የብሄሮችና ብሄረሰቦች መተሳሰብና መከባበር ብሄራዊ ሃብታችን ነው - ጠ/ሚኒስትር ሃይለማርያም
    አዲስ አበባ ፣ ህዳር 29 ፡ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች መተሳሰብና መከባበር ብሄራዊ ሃብታችን ነው ሲሉ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ ተናገሩ። 12ኛው የኢትዮጵያ ብሄሮች፣ ብሄ...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Ethiopia
    shared a link
    2017-12-11 18:03:26 -
    አዲስ አበባ ፣ ህዳር 29 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሪታንያ የአውሮፓ ህብረትን ለቃ መውጣት በምትችልበት የድርድር ሂደት ላይ ከህብረቱ ጋር ተስማማች።
    አዲስ አበባ ፣ ህዳር 29 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሪታንያ የአውሮፓ ህብረትን ለቃ መውጣት በምትችልበት የድርድር ሂደት ላይ ከህብረቱ ጋር ተስማማች።
    WWW.FANABC.COM
    FBC - ብሪታንያ የአውሮፓ ህብረትን ለቃ መውጣት በምትችልበት የድርድር ሂደት ላይ ተስማማች
    አዲስ አበባ ፣ ህዳር 29 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሪታንያ የአውሮፓ ህብረትን ለቃ መውጣት በምትችልበት የድርድር ሂደት ላይ ከህብረቱ ጋር ተስማማች። ዛሬ በህብረቱ መናገሻ የተደረሰው ስምምነት ብሪታንያ ከህብረቱ ለቃ መውጣት በምትችልባቸ...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Ethiopia
    shared a link
    2017-12-11 18:03:26 -
    አዲስ አበባ ፣ ህዳር 30 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ እና አካባቢዋ ላይ ተከስቶ የነበረው የደም እጥረት ችግር ሙሉ በሙሉ መስተካከሉን የአፋር ክልል ሰመራ ደም ባንክ አስታወቀ።
    አዲስ አበባ ፣ ህዳር 30 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ እና አካባቢዋ ላይ ተከስቶ የነበረው የደም እጥረት ችግር ሙሉ በሙሉ መስተካከሉን የአፋር ክልል ሰመራ ደም ባንክ አስታወቀ።
    WWW.FANABC.COM
    FBC - በአፋር ክልል ሰመራ ከተማና አካባቢዋ ላይ ተከስቶ የነበረውን የደም እጥረት ችግር ተስተካከለ
    አዲስ አበባ ፣ ህዳር 30 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ እና አካባቢዋ ላይ ተከስቶ የነበረው የደም እጥረት ችግር ሙሉ በሙሉ መስተካከሉን የአፋር ክልል ሰመራ ደም ባንክ አስታወቀ። በክልሉ አንድ የደም ባንክ ያለ ሲሆ...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Ethiopia
    shared a link
    2017-12-11 18:03:26 -
    አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከዛሬ ጀምሮ በየወሩ የሚካሄድ የፅዳት ስራ ንቅናቄ ተጀመረ።
    አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከዛሬ ጀምሮ በየወሩ የሚካሄድ የፅዳት ስራ ንቅናቄ ተጀመረ።
    WWW.FANABC.COM
    FBC - ጠቅላይ ሚኒስትሩ በየወሩ የሚካሄደውን አዲስ አበባን የማፅዳት ንቅናቄ አስጀመሩ
    አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከዛሬ ጀምሮ በየወሩ የሚካሄድ የፅዳት ስራ ንቅናቄ ተጀመረ። መርሃ ግብሩ “እኔ ከተማዬን አፀዳለሁ እናንተስ” የሚል መሪ ቃል ያለው ሲሆን፥ ከተማዋን ፅዱና አረንጓዴ ለማድረግ...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Ethiopia
    shared a link
    2017-12-11 18:03:26 -
    አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) እስራኤል በጋዛ ሰርጥ በሀማስ የሚተዳደሩ ናቸው ባለቻቸው ይዞታዎች ላይ የሮኬት ጥቃት መፈፀሟን ገለፀች።
    አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) እስራኤል በጋዛ ሰርጥ በሀማስ የሚተዳደሩ ናቸው ባለቻቸው ይዞታዎች ላይ የሮኬት ጥቃት መፈፀሟን ገለፀች።
    WWW.FANABC.COM
    FBC - እስራኤል በጋዛ ሰርጥ የሮኬት ጥቃት ፈፀመች
    አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) እስራኤል በጋዛ ሰርጥ በሀማስ የሚተዳደሩ ናቸው ባለቻቸው ይዞታዎች ላይ የሮኬት ጥቃት መፈፀሟን ገለፀች። ሶስት ሮኬቶች ትናንትና ወደ እስራኤል መተኮሳቸው ተነግሯል። የዛሬው ጥቃትም ሀማስ ወ...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Ethiopia
    shared a link
    2017-12-11 17:47:10 -
    የጂቡቲ መንግሥት አዲስ በተገነባው የዶራሌ ወደብ የሚሰጡ አገልግሎቶች ላይ 45 በመቶ የዋጋ ቅናሽ አደረገ፡፡ ደረቅ ጭነቶችና ከውጭ የሚገቡ ተሸከርካሪዎች ትኩረት ተሰጥቷችው የቅናሹ ተጠቃሚ ይሆናሉ ተብሏል፡፡
    የጂቡቲ መንግሥት አዲስ በተገነባው የዶራሌ ወደብ የሚሰጡ አገልግሎቶች ላይ 45 በመቶ የዋጋ ቅናሽ አደረገ፡፡ ደረቅ ጭነቶችና ከውጭ የሚገቡ ተሸከርካሪዎች ትኩረት ተሰጥቷችው የቅናሹ ተጠቃሚ ይሆናሉ ተብሏል፡፡
    WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
    ጂቡቲ በአዲሱ ወደብ አገልግሎቶች ላይ የ45 በመቶ የዋጋ ቅናሽ አደረገች | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
    የጂቡቲ መንግሥት አዲስ በተገነባው የዶራሌ ወደብ የሚሰጡ አገልግሎቶች ላይ 45 በመቶ የዋጋ ቅናሽ አደረገ፡፡ ደረቅ ጭነቶችና ከውጭ የሚገቡ ተሸከርካሪዎች ትኩረት ተሰጥቷችው የቅናሹ ተጠቃሚ ይሆናሉ ተብሏል፡፡
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Ethiopia
    shared a link
    2017-12-11 17:47:10 -
    ብርሃን ኢንተርናሽናል ባንክ የተከፈለ ካፒታሉን 665 ሚሊዮን ብር በመጨመር 1.4 ቢሊዮን ብር አደረሰ፡፡ በ2009 ሒሳብ ዓመት 471.4 ሚሊዮን ብር ማትረፉን አስታውቋል፡፡
    ብርሃን ኢንተርናሽናል ባንክ የተከፈለ ካፒታሉን 665 ሚሊዮን ብር በመጨመር 1.4 ቢሊዮን ብር አደረሰ፡፡ በ2009 ሒሳብ ዓመት 471.4 ሚሊዮን ብር ማትረፉን አስታውቋል፡፡
    WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
    ብርሃን ባንክ 471 ሚሊዮን ብር ማትረፉን አስታወቀ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
    ብርሃን ኢንተርናሽናል ባንክ የተከፈለ ካፒታሉን 665 ሚሊዮን ብር በመጨመር 1.4 ቢሊዮን ብር አደረሰ፡፡ በ2009 ሒሳብ ዓመት 471.4 ሚሊዮን ብር ማትረፉን አስታውቋል፡፡
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Displaying (295969-295976 of 303222)
  • «
  • Prev
  • 36995
  • 36996
  • 36997
  • 36998
  • 36999
  • Next
  • »
© 2025 Ethiopian Social Network English
English Amharic
Contact Us Directory