• የዲፕሎማቲክ ማኅበረሰቡ የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ያሳስበናል አሉ
    ዮሐንስ አንበርብር
    Sun, 03/18/2018 - 09:07
    የዲፕሎማቲክ ማኅበረሰቡ የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ያሳስበናል አሉ ዮሐንስ አንበርብር Sun, 03/18/2018 - 09:07
    WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
    የዲፕሎማቲክ ማኅበረሰቡ የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ያሳስበናል አሉ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
    በአዲስ አበባ የሚገኙ የዲፕሎማቲክ ማኅበረሰብ አባላት የኢትዮጵያ ወቅታዊ የፖለቲካ ቀውስ እንዳሳሰባቸው ገለጹ፡፡ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን ምክትል ኃላፊ አብደላ ሀምዱለ፣ ‹‹የመንግሥት አስተዳደር በአፍሪካና በኢትዮጵያ ሁኔታ›› በሚል ርዕስ ባዘጋጁት የውይይት መድረክ ላይ የተገኙ የዲፕሎማቲክ ማኅበረሰቡ አባላት ሥጋታቸውን አሰምተዋል፡፡
    0 Comments 0 Shares
  • ሶማሊያ ቅሬታዋን ኢትዮጵያ ማስተባበያዋን ያስተጋቡበት የበርበራ ወደብ የዓረብ ሊግ እንዲገባበት ጥሪ ቀረበ
    ብርሃኑ ፈቃደ
    Sun, 03/18/2018 - 09:17
    ሶማሊያ ቅሬታዋን ኢትዮጵያ ማስተባበያዋን ያስተጋቡበት የበርበራ ወደብ የዓረብ ሊግ እንዲገባበት ጥሪ ቀረበ ብርሃኑ ፈቃደ Sun, 03/18/2018 - 09:17
    WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
    ሶማሊያ ቅሬታዋን ኢትዮጵያ ማስተባበያዋን ያስተጋቡበት የበርበራ ወደብ የዓረብ ሊግ እንዲገባበት ጥሪ ቀረበ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
    የግዛቴ አካል ከሆነውና ራሱን ነፃ መንግሥት ብሎ ከሚጠራ አካል ጋር የተደረገ ስምምነት ሉዓላዊነቴን ተጋፍቷል በማለት ቅሬታውን ያሰማው የሶማሊያ መንግሥት፣ ኢትዮጵያ ከዱባዩ ዲፒ ወርልድ ኩባንያና ከሶማሌላንድ ጋር ያደረገችው የበርበራ ወደብ የባለድርሻነት ስምምነት ውድቅ እንዲደረግ ለዓረብ ሊግ ጥሪ አቀረበ፡፡
    0 Comments 0 Shares
  • ‹‹የፖለቲካ ቀውሱ በውጭ ኃይሎች እንዳይጠለፍ ጥንቃቄ ሊደረግ ይገባል››
    ዘካርያስ ስንታየሁ
    Sun, 03/18/2018 - 09:37
    ‹‹የፖለቲካ ቀውሱ በውጭ ኃይሎች እንዳይጠለፍ ጥንቃቄ ሊደረግ ይገባል›› ዘካርያስ ስንታየሁ Sun, 03/18/2018 - 09:37
    WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
    ‹‹የፖለቲካ ቀውሱ በውጭ ኃይሎች እንዳይጠለፍ ጥንቃቄ ሊደረግ ይገባል›› | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
    በአገሪቱ የተፈጠረው የፖለቲካ ቀውስ በውጭ ኃይሎች እንዳይጠለፍ ከፍተኛ ጥንቃቄ ሊደረግ ይገባል ሲል፣ ሻለቃ ኃይሌ ገብረ ሥላሴ አስጠነቀቀ፡፡ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መታወጁን የተቃወሙት ኢትዮጵያዊያን ብቻ ሳይሆኑ የተለያዩ አገሮችና ሌሎች የውጭ ኃይሎችም ናቸው ያለው አትሌቱ፣ አዋጁ የሚጎዳው እንደ እሱ ዓይነቱን ኢትዮጵያዊ እንጂ የውጭ ኃይሎችን ባለመሆኑ፣ የፖለቲካ ቀውሱ በሌሎች ሊጠለፍ እንደሚችል ሥጋት እንዳለው ገልጿል፡፡
    0 Comments 0 Shares
  • ***** በግ ተራ የጠበስኳት ልጅ ለሱሴ ብር ብትሰጠኝ ቢዝነስ ሰርታ ነው አሉኝ፡፡ ***** በጫማዬ ቅሜ በሲሊፐር መሄዴን ስነግራችሁ ተንጫጫችሁ፡፡ ቃሜነቴ ተወገዘ፡፡ በጫት ማሳና በጫት ንግድ ኢኮኖሚዋ በቆመ ሀገር አንድ ወጣት በሱስ እድሉን ቢያጣምም ምን ይገርማል፡፡ በምርቃና የተዘጋጀ የትምህር ፖሊሲ የምማር ነገ ደግሞ ስመረቅ ጫት ቤት በሚዘጋጅ ቢፒአር እና ጂኤጂ ነው ምናምን በተባለ መዋቅር ቁም ስቅሌን […]
    The post የካምፓስ ላይፍ – 2 appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    ***** በግ ተራ የጠበስኳት ልጅ ለሱሴ ብር ብትሰጠኝ ቢዝነስ ሰርታ ነው አሉኝ፡፡ ***** በጫማዬ ቅሜ በሲሊፐር መሄዴን ስነግራችሁ ተንጫጫችሁ፡፡ ቃሜነቴ ተወገዘ፡፡ በጫት ማሳና በጫት ንግድ ኢኮኖሚዋ በቆመ ሀገር አንድ ወጣት በሱስ እድሉን ቢያጣምም ምን ይገርማል፡፡ በምርቃና የተዘጋጀ የትምህር ፖሊሲ የምማር ነገ ደግሞ ስመረቅ ጫት ቤት በሚዘጋጅ ቢፒአር እና ጂኤጂ ነው ምናምን በተባለ መዋቅር ቁም ስቅሌን […] The post የካምፓስ ላይፍ – 2 appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    የካምፓስ ላይፍ - 2
    በምርቃና የተዘጋጀ የትምህር ፖሊሲ የምማር ነገ ደግሞ ስመረቅ ጫት ቤት በሚዘጋጅ ቢፒአር እና ጂኤጂ ነው ምናምን በተባለ መዋቅር ቁም ስቅሌን የማይ ሰው ላይ ተረባረባችሁ ...
    0 Comments 0 Shares
  • ቢኒሞስ ሙሉጌታ ‘ኑኑዬ’ አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ
    The post ቢኒሞስ ሙሉጌታ ‘ኑኑዬ’ አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    ቢኒሞስ ሙሉጌታ ‘ኑኑዬ’ አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ The post ቢኒሞስ ሙሉጌታ ‘ኑኑዬ’ አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    ቢኒሞስ ሙሉጌታ 'ኑኑዬ' አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ
    ቢኒሞስ ሙሉጌታ 'ኑኑዬ' አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ|ቢኒሞስ ሙሉጌታ 'ኑኑዬ' አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ}ቢኒሞስ ሙሉጌታ 'ኑኑዬ' አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ
    0 Comments 0 Shares
  • ትርታ ዘወትር እሁድ በፋና ቴሌቭዥን የሚተላለፍ አዲስ ወንጀል ነክ ልብ አንጠልጣይ ድራማ ሲሆን በ1950ዎቹ መሊክ የሚባል የየመን ተወላጅ ደሴ አካባቢ በሱቅ ንግድ ስራ የተሰማራ በተሰነዘረበት ድንገተኛ አደጋ ምክንያት ነፍሱ ከአፋፍ እያለች የወዳጅ ያህል ለሆነዉ አገልጋዩ ለአስራ ስድስት አመቱ ታምሩ መኮንን በአደራ በሰጠዉ ረደን( ነገ) የተሰኛዉ ልዩ ሰአት በሚፈልጉ ግለሰቦች ከአስርት አመታት በኃላ በተምሩና በቤተሰቡ ህይወት […]
    The post ትርታ ተከታታይ ድራማ ክፍል 6 – ፋና ቴሌቭዥን appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    ትርታ ዘወትር እሁድ በፋና ቴሌቭዥን የሚተላለፍ አዲስ ወንጀል ነክ ልብ አንጠልጣይ ድራማ ሲሆን በ1950ዎቹ መሊክ የሚባል የየመን ተወላጅ ደሴ አካባቢ በሱቅ ንግድ ስራ የተሰማራ በተሰነዘረበት ድንገተኛ አደጋ ምክንያት ነፍሱ ከአፋፍ እያለች የወዳጅ ያህል ለሆነዉ አገልጋዩ ለአስራ ስድስት አመቱ ታምሩ መኮንን በአደራ በሰጠዉ ረደን( ነገ) የተሰኛዉ ልዩ ሰአት በሚፈልጉ ግለሰቦች ከአስርት አመታት በኃላ በተምሩና በቤተሰቡ ህይወት […] The post ትርታ ተከታታይ ድራማ ክፍል 6 – ፋና ቴሌቭዥን appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    ትርታ ተከታታይ ድራማ ክፍል 6 - ፋና ቴሌቭዥን
    ትርታ ዘወትር እሁድ በፋና ቴሌቭዥን የሚተላለፍ አዲስ ወንጀል ነክ ልብ አንጠልጣይ ድራማ ሲሆን በ1950ዎቹ መሊክ የሚባል የየመን ተወላጅ ደሴ አካባቢ በሱቅ ንግድ ስራ የተሰማራ በተሰነዘረበት ድንገተኛ አደጋ ምክንያት ነፍሱ ከአፋፍ እያለች የወዳጅ ያህል ለሆነዉ አገልጋዩ ለአስራ ስድስት አመቱ ታምሩ መኮንን በአደራ በሰጠዉ ረደን( ነገ) የተሰኛዉ ልዩ ሰአት በሚፈልጉ ግለሰቦች ከአስርት አመታት በኃላ በተምሩና በቤተሰቡ ህይወት ላይ የአደጋ ጥላ አጥልቶባቸዉ ለመላቀቅ የሚያደርጉትን ጥረት ያሳያል።
    0 Comments 0 Shares
  • አስቻለው ፈጠነ (አርዲ) ‘አኳ’ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ
    The post አስቻለው ፈጠነ (አርዲ) ‘አኳ’ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    አስቻለው ፈጠነ (አርዲ) ‘አኳ’ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ The post አስቻለው ፈጠነ (አርዲ) ‘አኳ’ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    አስቻለው ፈጠነ (አርዲ) 'አኳ' አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ
    አስቻለው ፈጠነ (አርዲ) 'አኳ' አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ|አስቻለው ፈጠነ (አርዲ) 'አኳ' አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ|አስቻለው ፈጠነ (አርዲ) 'አኳ' አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ|አስቻለው ፈጠነ (አርዲ) 'አኳ' አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ
    0 Comments 0 Shares
  • የሕገወጥ መሳሪያዎች ዝውውር በስፋት መታየቱ ተገለጸ
    ዘመኑ ተናኘ
    Sat, 03/17/2018 - 21:16
    የሕገወጥ መሳሪያዎች ዝውውር በስፋት መታየቱ ተገለጸ ዘመኑ ተናኘ Sat, 03/17/2018 - 21:16
    WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
    የሕገወጥ መሳሪያዎች ዝውውር በስፋት መታየቱ ተገለጸ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
    የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጄኔራል አሰፋ አቢዮ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ወቅት የሕገወጥ መሳሪያዎች ዝውውር በስፋት እንደታየ አስታወቁ፡፡ ኮሚሽነሩ ዛሬ መጋቢት 8 ቀን 2010 ዓ.ም. በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ የአስቸኳይ ጊዜ ኮማንድ ፖስት ዝውውሩን ለመቆጣጠር ባደረገው ጥረት በርካታ መሳሪያዎችን መያዝ መቻሉን ገልጸው፣ የሕገወጥ የመሳሪያዎች ዝውውር ግን ሙሉ በሙሉ ቆሟል ለማለት እንደማይቻል አስታውቀዋል፡፡
    0 Comments 0 Shares