• ቢቢሲ አዲሱን ዓመት በማስመልከት ስድስት ታዋቂ ሴት ድምጻውያን ጋር ደውሎ፣ እንኳን አደረሳችሁ በማለት ከአውደ ዓመት ጋር የተያያዙ የተለያዩ ጥያቄዎችን አቅርቧል። ያለፈውን ዓመት፣ 2016 ዓ.ም. ፣ በምን ያስታውሱታል? በአዲሱስ ዓመት ምን አቅደዋል? እንዲሁም እንዲህ እንደዛሬው ዓውድ ዓመት ሲሆን ምን መመገብ ይወዳሉ? የሚለው ከጥያቄዎቻችን መካከል ናቸው።
    ቢቢሲ አዲሱን ዓመት በማስመልከት ስድስት ታዋቂ ሴት ድምጻውያን ጋር ደውሎ፣ እንኳን አደረሳችሁ በማለት ከአውደ ዓመት ጋር የተያያዙ የተለያዩ ጥያቄዎችን አቅርቧል። ያለፈውን ዓመት፣ 2016 ዓ.ም. ፣ በምን ያስታውሱታል? በአዲሱስ ዓመት ምን አቅደዋል? እንዲሁም እንዲህ እንደዛሬው ዓውድ ዓመት ሲሆን ምን መመገብ ይወዳሉ? የሚለው ከጥያቄዎቻችን መካከል ናቸው።
    WWW.BBC.COM
    5 ጥያቄዎች ለድምጻውያን፡ ኩኩ፣ አቢ፣ ቤቲ ጂ፣ እግቱ፣ ዮሃና እና ፍቅርአዲስ - BBC News አማርኛ
    ቢቢሲ አዲሱን ዓመት በማስመልከት ስድስት ታዋቂ ሴት ድምጻውያን ጋር ደውሎ፣ እንኳን አደረሳችሁ በማለት ከአውደ ዓመት ጋር የተያያዙ የተለያዩ ጥያቄዎችን አቅርቧል። ያለፈውን ዓመት፣ 2016 ዓ.ም. ፣ በምን ያስታውሱታል? በአዲሱስ ዓመት ምን አቅደዋል? እንዲሁም እንዲህ እንደዛሬው ዓውድ ዓመት ሲሆን ምን መመገብ ይወዳሉ? የሚለው ከጥያቄዎቻችን መካከል ናቸው።
    0 Comments 0 Shares
  • ሶማሊላንድ በሐርጌሳ የግብጽ ባህል ቤተመጻህፍት ውስጥ የሚሰሩ ግብጻውያን በ72 ሰዓታት ውስጥ ግዛቷን ለቅቀው እንዲወጡ አዘዘች። ሐርጌሳ የባህል ማዕከሉን ቤተመጽሐፍትም ለጊዜው ዘግታለች። ይህ የሶማሊላንድ እርምጃ የተሰማው ግብጽ እና ሶማሊያ ወታደራዊ ስምምነት መፈረራረማቸውን ተከትሎ የካይሮ ጦር አውሮፕላን በሞቃዲሹ ካረፈ በኋላ ነው። በወቅቱ ሶማሊላንድ የግብጽ ጦር በሶማሊያ ተሰማርቶ የቀጠናው ሰላም እና መረጋጋት አደጋ ላይ ሲወድቅ በዝምታ አልመለከትም ብላ ነበር።
    ሶማሊላንድ በሐርጌሳ የግብጽ ባህል ቤተመጻህፍት ውስጥ የሚሰሩ ግብጻውያን በ72 ሰዓታት ውስጥ ግዛቷን ለቅቀው እንዲወጡ አዘዘች። ሐርጌሳ የባህል ማዕከሉን ቤተመጽሐፍትም ለጊዜው ዘግታለች። ይህ የሶማሊላንድ እርምጃ የተሰማው ግብጽ እና ሶማሊያ ወታደራዊ ስምምነት መፈረራረማቸውን ተከትሎ የካይሮ ጦር አውሮፕላን በሞቃዲሹ ካረፈ በኋላ ነው። በወቅቱ ሶማሊላንድ የግብጽ ጦር በሶማሊያ ተሰማርቶ የቀጠናው ሰላም እና መረጋጋት አደጋ ላይ ሲወድቅ በዝምታ አልመለከትም ብላ ነበር።
    WWW.BBC.COM
    ሶማሊላንድ በፀጥታ ስጋት ምክንያት የግብፅ የባሕል ቤተ-መፅሐፍን መዝጋቷን አስታወቀች - BBC News አማርኛ
    ሶማሊላንድ በሐርጌሳ የግብጽ ባህል ቤተመጻህፍት ውስጥ የሚሰሩ ግብጻውያን በ72 ሰዓታት ውስጥ ግዛቷን ለቅቀው እንዲወጡ አዘዘች። ሐርጌሳ የባህል ማዕከሉን ቤተመጽሐፍትም ለጊዜው ዘግታለች። ይህ የሶማሊላንድ እርምጃ የተሰማው ግብጽ እና ሶማሊያ ወታደራዊ ስምምነት መፈረራረማቸውን ተከትሎ የካይሮ ጦር አውሮፕላን በሞቃዲሹ ካረፈ በኋላ ነው። በወቅቱ ሶማሊላንድ የግብጽ ጦር በሶማሊያ ተሰማርቶ የቀጠናው ሰላም እና መረጋጋት አደጋ ላይ ሲወድቅ በዝምታ አልመለከትም ብላ ነበር።
    0 Comments 0 Shares
  • የህወሓት ሊቀመንበር ደብረፅዮን በመግለጫቸው ከፕሪቶሪያው ስምምነት በኋላ ማዕከላዊው መንግሥት ብቻ ሳይሆን ከኤርትራ እና ከፋኖ ኃይሎች ጋር ሰላም መፍጠር አለብን በሚል አቋም፤ በጌታቸው ረዳ የሚመራ ልዑክ ከኤርትራ ጋር ድርድር ያደርግ እንደነበር ጠቁመዋል።
    የህወሓት ሊቀመንበር ደብረፅዮን በመግለጫቸው ከፕሪቶሪያው ስምምነት በኋላ ማዕከላዊው መንግሥት ብቻ ሳይሆን ከኤርትራ እና ከፋኖ ኃይሎች ጋር ሰላም መፍጠር አለብን በሚል አቋም፤ በጌታቸው ረዳ የሚመራ ልዑክ ከኤርትራ ጋር ድርድር ያደርግ እንደነበር ጠቁመዋል።
    WWW.BBC.COM
    ደብረፅዮን ገብረሚካኤል ህወሓት ከኤርትራ ባለሥልጣናት ጋር ንግግር እያደረገ እንደነበር ጠቆሙ - BBC News አማርኛ
    የህወሓት ሊቀመንበር ደብረፅዮን በመግለጫቸው ከፕሪቶሪያው ስምምነት በኋላ ማዕከላዊው መንግሥት ብቻ ሳይሆን ከኤርትራ እና ከፋኖ ኃይሎች ጋር ሰላም መፍጠር አለብን በሚል አቋም፤ በጌታቸው ረዳ የሚመራ ልዑክ ከኤርትራ ጋር ድርድር ያደርግ እንደነበር ጠቁመዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • የኬንያ ዋና አየር ማረፊያ በሕንድ ኩባንያ እንዲተዳደር የተያዘውን እቅድ ተከትሎ ሠራተኞች በመቱት አድማ በመቶዎች የሚቆጠሩ መንገደኞች ጉዞ ተስተጓጎለ።
    የኬንያ ዋና አየር ማረፊያ በሕንድ ኩባንያ እንዲተዳደር የተያዘውን እቅድ ተከትሎ ሠራተኞች በመቱት አድማ በመቶዎች የሚቆጠሩ መንገደኞች ጉዞ ተስተጓጎለ።
    WWW.BBC.COM
    በኬንያ ዋና አየር ማረፊያ ሰራተኞች አድማ ምክንያት የመንገደኞች እንቅስቃሴ ተስተጓጎለ - BBC News አማርኛ
    የኬንያ ዋና አየር ማረፊያ በሕንድ ኩባንያ እንዲተዳደር የተያዘውን እቅድ ተከትሎ ሠራተኞች በመቱት አድማ በመቶዎች የሚቆጠሩ መንገደኞች ጉዞ ተስተጓጎለ።
    0 Comments 0 Shares
  • ካምላ ሃሪስና ዶናልድ ትራንፕ ትላንት ምሽት በፊላደልፊያ በተካሄደው የአሜሪካ እጩ ፕሬዝዳንቶች ክርክር ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ ተገናኝተዋል።
    ሁለቱ እጩዎች ሲጨባበጡ የታዩ ቢሆንም ወዲያው ወደጦፈ ክርክር ገብተዋል።
    90 ደቂቃ በቆየው ብርቱ ሙግት ሀሪስ በተደጋጋሚ ትራምፕ ላይ ዘለፋና ትችት እየወረወሩ የቀድሞን ፕሬዝዳንት ሲያበሳጩ ታይተዋል። ክርክሩንም የጦፈ አድርገውታል።
    ካምላ ሃሪስና ዶናልድ ትራንፕ ትላንት ምሽት በፊላደልፊያ በተካሄደው የአሜሪካ እጩ ፕሬዝዳንቶች ክርክር ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ ተገናኝተዋል። ሁለቱ እጩዎች ሲጨባበጡ የታዩ ቢሆንም ወዲያው ወደጦፈ ክርክር ገብተዋል። 90 ደቂቃ በቆየው ብርቱ ሙግት ሀሪስ በተደጋጋሚ ትራምፕ ላይ ዘለፋና ትችት እየወረወሩ የቀድሞን ፕሬዝዳንት ሲያበሳጩ ታይተዋል። ክርክሩንም የጦፈ አድርገውታል።
    WWW.BBC.COM
    በአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ሙግት ካምላ ሀሪስ ዶናልድ ትራምፕ ላይ የበላይ ሆነው ታዩ - BBC News አማርኛ
    ካምላ ሃሪስና ዶናልድ ትራንፕ ትላንት ምሽት በፊላደልፊያ በተካሄደው የአሜሪካ እጩ ፕሬዝዳንቶች ክርክር ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ ተገናኝተዋል። ሁለቱ እጩዎች ሲጨባበጡ የታዩ ቢሆንም ወዲያው ወደጦፈ ክርክር ገብተዋል። 90 ደቂቃ በቆየው ብርቱ ሙግት ሀሪስ በተደጋጋሚ ትራምፕ ላይ ዘለፋና ትችት እየወረወሩ የቀድሞን ፕሬዝዳንት ሲያበሳጩ ታይተዋል። ክርክሩንም የጦፈ አድርገውታል።
    0 Comments 0 Shares
  • ስዊፍት ድምጿን ለማን እንደምትሰጥ ለማጋራት የተነሳሳችው በሰው ሰራሽ ልኅቀት [ኤአይ] የተሠራ እና ስዊፍት ለትራምፕ ድጋፏን ስትገልፅ የሚያሳይ ምስል በዶናልድ ትራምፕ ድረ-ገፅ ላይ ከተለጠፈ በኋላ ነው።
    ስዊፍት ድምጿን ለማን እንደምትሰጥ ለማጋራት የተነሳሳችው በሰው ሰራሽ ልኅቀት [ኤአይ] የተሠራ እና ስዊፍት ለትራምፕ ድጋፏን ስትገልፅ የሚያሳይ ምስል በዶናልድ ትራምፕ ድረ-ገፅ ላይ ከተለጠፈ በኋላ ነው።
    WWW.BBC.COM
    በሚሊዮን የሚቆጠሩ አድናቂዎች ያሏት ቴይለር ስዊፍት ድምፄን የምሰጠው “ለካማላ ሀሪስ ነው” አለች - BBC News አማርኛ
    ስዊፍት ድምጿን ለማን እንደምትሰጥ ለማጋራት የተነሳሳችው በሰው ሰራሽ ልኅቀት [ኤአይ] የተሠራ እና ስዊፍት ለትራምፕ ድጋፏን ስትገልፅ የሚያሳይ ምስል በዶናልድ ትራምፕ ድረ-ገፅ ላይ ከተለጠፈ በኋላ ነው።
    0 Comments 0 Shares
  • በዘንድሮው የሁለተኛ ደረጃ መልቀቅያ ፈተና ከፍተኛው ውጤት የተመዘገበው መቀለ ከሚገኘው የቀላሚኖ ትምህርት ቤት ነው።
    የቀለም ቀንድ ተብሎ የተደነቀው ተማሪ ዮናስ ንጉሰ 675 ያስመዘገበ ሲሆን፣ እስከ ዛሬ ድረስ ከተመዘገቡ ከፍተኛ ውጤቶች ሁሉ የላቀ እያሉ የሚያንቆለጳጵሱትም በርካታ ናቸው። የዚሁ ትምሀርት ቤት ተማሪ የሆነችው ሌላዋ ሄለን በርኸም 662 ነው ያስመዘገበችው። እነዚህ ሒሳብ እና ፊዚክስ ወዳድ ተማሪዎች ስላስመዘገቡት ውጤት እና ስለ ወደፊት ዕቅዳቸው ከቢቢሲ ጋር ቆይታ አድርገዋል።
    በዘንድሮው የሁለተኛ ደረጃ መልቀቅያ ፈተና ከፍተኛው ውጤት የተመዘገበው መቀለ ከሚገኘው የቀላሚኖ ትምህርት ቤት ነው። የቀለም ቀንድ ተብሎ የተደነቀው ተማሪ ዮናስ ንጉሰ 675 ያስመዘገበ ሲሆን፣ እስከ ዛሬ ድረስ ከተመዘገቡ ከፍተኛ ውጤቶች ሁሉ የላቀ እያሉ የሚያንቆለጳጵሱትም በርካታ ናቸው። የዚሁ ትምሀርት ቤት ተማሪ የሆነችው ሌላዋ ሄለን በርኸም 662 ነው ያስመዘገበችው። እነዚህ ሒሳብ እና ፊዚክስ ወዳድ ተማሪዎች ስላስመዘገቡት ውጤት እና ስለ ወደፊት ዕቅዳቸው ከቢቢሲ ጋር ቆይታ አድርገዋል።
    WWW.BBC.COM
    “ከጦርነቱ የተረፍኩት በምክንያት ነው” - ከፍተኛ ውጤት ያመጡት የቀላሚኖዎቹ ዮናስ እና ሄለን - BBC News አማርኛ
    በዘንድሮው የሁለተኛ ደረጃ መልቀቅያ ፈተና ከፍተኛው ውጤት የተመዘገበው መቀለ ከሚገኘው የቀላሚኖ ትምህርት ቤት ነው። የቀለም ቀንድ ተብሎ የተደነቀው ተማሪ ዮናስ ንጉሰ 675 ያስመዘገበ ሲሆን፣ እስከ ዛሬ ድረስ ከተመዘገቡ ከፍተኛ ውጤቶች ሁሉ የላቀ እያሉ የሚያንቆለጳጵሱትም በርካታ ናቸው። የዚሁ ትምሀርት ቤት ተማሪ የሆነችው ሌላዋ ሄለን በርኸም 662 ነው ያስመዘገበችው። እነዚህ ሒሳብ እና ፊዚክስ ወዳድ ተማሪዎች ስላስመዘገቡት ውጤት እና ስለ ወደፊት ዕቅዳቸው ከቢቢሲ ጋር ቆይታ አድርገዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • ዩክሬን ከሩሲያ ጋር እያካሄደች ላለችው ጦርነት እንዳትጠቀም በአሜሪካ ተጥሎባት የነበረው የረጅም ርቀት የጦር መሣሪያ ገደብ እንደሚነሳ ፕሬዚደንት ባይደን ፍንጭ ሰጡ።
    ዩክሬን ከሩሲያ ጋር እያካሄደች ላለችው ጦርነት እንዳትጠቀም በአሜሪካ ተጥሎባት የነበረው የረጅም ርቀት የጦር መሣሪያ ገደብ እንደሚነሳ ፕሬዚደንት ባይደን ፍንጭ ሰጡ።
    WWW.BBC.COM
    አሜሪካ በዩክሬን ላይ ጥላው የነበረው የረጅም ርቀት የጦር መሣሪያ ገደብ እንደሚነሳ ባይደን ፍንጭ ሰጡ - BBC News አማርኛ
    ዩክሬን ከሩሲያ ጋር እያካሄደች ላለችው ጦርነት እንዳትጠቀም በአሜሪካ ተጥሎባት የነበረው የረጅም ርቀት የጦር መሣሪያ ገደብ እንደሚነሳ ፕሬዚደንት ባይደን ፍንጭ ሰጡ።
    0 Comments 0 Shares