Ethiopian Social Network Ethiopian Social Network
Search Results
See All Results
  • Join
    Sign In
    Sign Up
    Search

Directory

  • Users
  • Posts
  • Pages
  • Groups
  • Events
  • Blogs
  • Marketplace
  • Funding
  • Offers
  • Movies
  • Ethiopia
    shared a link
    2018-04-25 23:04:26 -
    የአዲስ አበባ አስተዳደር አዲስ የኢንዱስትሪ ዞን ለመገንባት ስምምነት ተፈራረመ
    ውድነህ ዘነበ
    Wed, 04/25/2018 - 09:28
    የአዲስ አበባ አስተዳደር አዲስ የኢንዱስትሪ ዞን ለመገንባት ስምምነት ተፈራረመ ውድነህ ዘነበ Wed, 04/25/2018 - 09:28
    WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
    የአዲስ አበባ አስተዳደር አዲስ የኢንዱስትሪ ዞን ለመገንባት ስምምነት ተፈራረመ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
    የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአነስተኛና በመካከለኛ ማኑፋክቸርኒግ ዘርፍ ለሚሰማሩ ኩባንያዎች መሬት በተናጠል ማቅረብ አቁሞ፣ ኢንቨስተሮቹ በጋራ የሚስተናገዱበት አዲስ የኢንዱስትሪ ዞን ለመገንባት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ፡፡
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Ethiopia
    shared a link
    2018-04-25 23:04:26 -
    የሒልተን ሆቴል ሽያጭ ዋጋ ትመና ጥናት ተጠናቀቀ
    ዳዊት እንደሻው
    Wed, 04/25/2018 - 09:28
    የሒልተን ሆቴል ሽያጭ ዋጋ ትመና ጥናት ተጠናቀቀ ዳዊት እንደሻው Wed, 04/25/2018 - 09:28
    WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
    የሒልተን ሆቴል ሽያጭ ዋጋ ትመና ጥናት ተጠናቀቀ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
    የሒልተን አዲስ አበባ ሆቴልን ወደ ግል ይዞታ ለማዘዋወር ሲደረግ የነበረው የዋጋ ትመና ጥናት መጠናቀቁን ታወቀ፡፡ የዋጋ ትመና ጥናቱን ሲያካሄድ የነበረው የኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የተባለ መንግሥታዊ አማካሪ ተቋም ጥናቱን አጠናቆ፣ ለመንግሥት ልማት ድርጅቶች ሚኒስቴር ማቅረቡን የሪፖርተር ምንጮች ተናግረዋል፡፡
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Ethiopia
    shared a link
    2018-04-25 23:04:26 -
    የፌዴራል ዳኞች ምልመላ ቅሬታ አስነሳ
    ታምሩ ጽጌ
    Wed, 04/25/2018 - 09:34
    የፌዴራል ዳኞች ምልመላ ቅሬታ አስነሳ ታምሩ ጽጌ Wed, 04/25/2018 - 09:34
    WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
    የፌዴራል ዳኞች ምልመላ ቅሬታ አስነሳ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
    የፌዴራል ዳኞች አስተዳደር ጉባዔ ጽሕፈት ቤት ለሦስቱም የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ማለትም ለፌዴራል የመጀመርያ ደረጃ፣ ለከፍተኛና ለጠቅላይ ፍርድ ቤቶች ዳኞችን ለመሾም ያደረገው ምልመላ ሕጉን ያልተከተለ፣ አድልኦና መገለል ያለበት አሠራር ተግብሯል በማለት ቅሬታ ቀረበበት፡፡
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Ethiopia
    shared a link
    2018-04-25 23:04:26 -
    የአሜሪካ የሰብዓዊ መብት ሪፖርት ኢትዮጵያን በእጅጉ ተቸ
    ብሩክ አብዱ
    Wed, 04/25/2018 - 09:40
    የአሜሪካ የሰብዓዊ መብት ሪፖርት ኢትዮጵያን በእጅጉ ተቸ ብሩክ አብዱ Wed, 04/25/2018 - 09:40
    WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
    የአሜሪካ የሰብዓዊ መብት ሪፖርት ኢትዮጵያን በእጅጉ ተቸ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
    የአሜሪካ የዴሞክራሲ፣ የሰብዓዊ መብቶችና የሠራተኞች ጉዳይ ቢሮ እ.ኤ.አ. በ2017 በኢትዮጵያ የነበረውን የሰብዓዊ አያያዝ በእጅጉ ተቸ፡፡ ቢሮው ቅዳሜ ሚያዚያ 13 ቀን 2010 ዓ.ም. ባወጣው ሪፖርት በተጠቀሰው ዓመት ኢትዮጵያውያን ሰብዓዊ መብቶቻቸው በአግባቡ እንዳይከበሩላቸው፣ ከፍተኛ ፈተና ገጥሞአቸው እንደነበረ አስታውቋል፡፡
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Ethiopia
    shared a link
    2018-04-25 23:04:26 -
    በኮማንድ ፖስቱ የተያዙ ተጠርጣሪዎችን ፈተዋል የተባለ ዳኛ በኮማንድ ፖስቱ ለአራት ቀናት ታሰሩ
    ዮሐንስ አንበርብር
    Wed, 04/25/2018 - 09:43
    በኮማንድ ፖስቱ የተያዙ ተጠርጣሪዎችን ፈተዋል የተባለ ዳኛ በኮማንድ ፖስቱ ለአራት ቀናት ታሰሩ ዮሐንስ አንበርብር Wed, 04/25/2018 - 09:43
    WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
    በኮማንድ ፖስቱ የተያዙ ተጠርጣሪዎችን ፈተዋል የተባለ ዳኛ በኮማንድ ፖስቱ ለአራት ቀናት ታሰሩ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
    በኮማንድ ፖስቱ የተያዙ ተጠርጣሪዎችን ፈተዋል የተባሉ ዳኛ በኮማንድ ፖስቱ ለአራት ቀናት ታስረው ተፈቱ፡፡ ከዳኛው በተጨማሪም ተጠርጣሪዎቹን ፍርድ ቤት ይዘው ያቀረቡ አንድ ዓቃቤ ሕግም፣ ለአንድ ቀን ከታሰሩ በኋላ መፈታታቸውን ለማወቅ ተችሏል፡፡
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Ethiopia
    shared a link
    2018-04-25 23:04:26 -
    የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ረዳት ኃላፊ ከከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት ጋር ለመወያየት አዲስ አበባ ይገባሉ
    ዮሐንስ አንበርብር
    Wed, 04/25/2018 - 09:50
    የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ረዳት ኃላፊ ከከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት ጋር ለመወያየት አዲስ አበባ ይገባሉ ዮሐንስ አንበርብር Wed, 04/25/2018 - 09:50
    WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
    የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ረዳት ኃላፊ ከከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት ጋር ለመወያየት አዲስ አበባ ይገባሉ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
    የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የአፍሪካ ጉዳዮች ተቀዳሚ ምክትል ኃላፊ አምባሳደር ዶናልድ ያማሞቶ ከከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት ጋር ለመምከር፣ ሐሙስ ሚያዝያ 18 ቀን 2018 ዓ.ም. አዲስ አበባ ይገባሉ፡፡
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Ethiopia
    shared a link
    2018-04-25 23:04:26 -
    የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ በክብር ተሸኙ
    ዳዊት እንደሻው
    Wed, 04/25/2018 - 09:50
    የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ በክብር ተሸኙ ዳዊት እንደሻው Wed, 04/25/2018 - 09:50
    WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
    የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ በክብር ተሸኙ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
    የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝና ባለቤታቸው ወ/ሮ ሮማን ተስፋዬ በሥልጣን ዘመናቸው ላበረከቱት አስተዋጽኦ በይፋ የክብር አሸኛኘት ተደረገላቸው፡፡ አቶ ኃይለ ማርያም አገሪቱ ከፍተኛ ደረጃ ያለው የክብር ሜዳሊያና ዲፕሎማ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ተበረከተላቸው፡፡
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • BBC shared a link
    2018-04-25 22:28:50 -
    የመድሃኒት አቅርቦቱን ለመጨመር የታሰበው ለመድሃኒቱ መስሪያነት የሚያገለግል ተክል ላይ የተደረገ ምርምርን መሰረት በማድረግ ነው።
    የመድሃኒት አቅርቦቱን ለመጨመር የታሰበው ለመድሃኒቱ መስሪያነት የሚያገለግል ተክል ላይ የተደረገ ምርምርን መሰረት በማድረግ ነው።
    WWW.BBC.COM
    አለም አቀፍ የወባ መድሃኒት አቅርቦትን ለመጨመር እየተሰራ ነው
    የመድሃኒት አቅርቦቱን ለመጨመር የታሰበው ለመድሃኒቱ መስሪያነት የሚያገለግል ተክል ላይ የተደረገ ምርምርን መሰረት በማድረግ ነው።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Displaying (286497-286504 of 303133)
  • «
  • Prev
  • 35811
  • 35812
  • 35813
  • 35814
  • 35815
  • Next
  • »
© 2025 Ethiopian Social Network English
English Amharic
Contact Us Directory