• በአሜሪካ የተለያዩ ከተማዎች ኮንሰርት በማቅረብ ላይ የሚገኘው ቴዲ አፍሮ በቅርቡ በአዲስ አበባ የሙዚቃ ዝግጅት እንደሚኖረው ይፋ አድርጓል፡፡ ድምጻዊው ከወራት በፊት በርዕሰ መዲናይቱ ሊያካሂደው የነበረው ኮንሰርት በከንቲባው ጽ/ቤት እምቢተኝነትና በጸጥታ ኃይሎች ተባባሪነት መሠረዙ አይዘነጋም፡፡ ያኔ የቴዲን ኮንሰርት ሊያዘጋጅ የነበረው ጆርካ ኢቨንትስ ትናንት እንዳሳወቀው ከሆነ በአስመራ ከተማ ቀኑ ያልተቆረጠለት የሙዚቃ ትርዒት እንደሚያዘጋጅ ጠቁሟል፡፡ በዝግጅቱ ማሕሙድ አሕመድን ጨምሮ ኢትዮጵያውያን […]
    The post ቴዲ አፍሮ በአዲስ አበባ እና በአስመራ ከተማ ቀኑ ያልተቆረጠለት የሙዚቃ ትርዒት ያቀርባል ተባለ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    በአሜሪካ የተለያዩ ከተማዎች ኮንሰርት በማቅረብ ላይ የሚገኘው ቴዲ አፍሮ በቅርቡ በአዲስ አበባ የሙዚቃ ዝግጅት እንደሚኖረው ይፋ አድርጓል፡፡ ድምጻዊው ከወራት በፊት በርዕሰ መዲናይቱ ሊያካሂደው የነበረው ኮንሰርት በከንቲባው ጽ/ቤት እምቢተኝነትና በጸጥታ ኃይሎች ተባባሪነት መሠረዙ አይዘነጋም፡፡ ያኔ የቴዲን ኮንሰርት ሊያዘጋጅ የነበረው ጆርካ ኢቨንትስ ትናንት እንዳሳወቀው ከሆነ በአስመራ ከተማ ቀኑ ያልተቆረጠለት የሙዚቃ ትርዒት እንደሚያዘጋጅ ጠቁሟል፡፡ በዝግጅቱ ማሕሙድ አሕመድን ጨምሮ ኢትዮጵያውያን […] The post ቴዲ አፍሮ በአዲስ አበባ እና በአስመራ ከተማ ቀኑ ያልተቆረጠለት የሙዚቃ ትርዒት ያቀርባል ተባለ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    ቴዲ አፍሮ በአዲስ አበባ እና በአስመራ ከተማ ቀኑ ያልተቆረጠለት የሙዚቃ ትርዒት ያቀርባል ተባለ
    በአሜሪካ የተለያዩ ከተማዎች ኮንሰርት በማቅረብ ላይ የሚገኘው ቴዲ አፍሮ በቅርቡ በአዲስ አበባ የሙዚቃ ዝግጅት እንደሚኖረው ይፋ አድርጓል ...
    0 Comments 0 Shares
  • ለቀብር ስነ ስርዓት የሰርግ ያህል ትኩረት ከሚሰጥባቸው የአፍሪካ ሀገራት ጋና አንዷ መሆኗ ተገልጿል። የጋና የቀብር ፕሮግራም አዘጋጅ ለመገናኛ ብዙሃን እንደተናገሩት በአንድ ትልቅ ፕሮገራም ላይ በርካታ የለቅሶ ባለሙያዎች ቡድን የሚጋበዝ ሲሆን፥ ከ15 እስከ 20 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ወጪ ሊጠይቅ ይችላል ተብሏል። ለዚሁ ትልቅ ማህበራዊ አውድ ታላላቅ ቢል ቦርዶች እንደሚዘጋጁና የሀገረ ሰባዊ ትውን ጥበባት ትዕይንትም በፕሮግራሙ አንደሚካተቱም […]
    The post በልቅሶ ሙያቸው ተከፋይ የሆኑት ጋናአዊን appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    ለቀብር ስነ ስርዓት የሰርግ ያህል ትኩረት ከሚሰጥባቸው የአፍሪካ ሀገራት ጋና አንዷ መሆኗ ተገልጿል። የጋና የቀብር ፕሮግራም አዘጋጅ ለመገናኛ ብዙሃን እንደተናገሩት በአንድ ትልቅ ፕሮገራም ላይ በርካታ የለቅሶ ባለሙያዎች ቡድን የሚጋበዝ ሲሆን፥ ከ15 እስከ 20 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ወጪ ሊጠይቅ ይችላል ተብሏል። ለዚሁ ትልቅ ማህበራዊ አውድ ታላላቅ ቢል ቦርዶች እንደሚዘጋጁና የሀገረ ሰባዊ ትውን ጥበባት ትዕይንትም በፕሮግራሙ አንደሚካተቱም […] The post በልቅሶ ሙያቸው ተከፋይ የሆኑት ጋናአዊን appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    በልቅሶ ሙያቸው ተከፋይ የሆኑት ጋናአዊን
    ለቀብር ስነ ስርዓት የሰርግ ያህል ትኩረት ከሚሰጥባቸው የአፍሪካ ሀገራት ጋና አንዷ መሆኗ ተገልጿል። የጋና የቀብር ፕሮግራም አዘጋጅ ለመገናኛ ብዙሃን እንደተናገሩት በአንድ ትልቅ ፕሮገራም ላይ በርካታ የለቅሶ ባለሙያዎች ቡድን የሚጋበዝ ሲሆን፥ ከ15 እስከ 20 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ወጪ ሊጠይቅ ይችላል ተብሏል።
    0 Comments 0 Shares
  • ወንድወሰን አሰፋ (ወንድዬ ድሬ) ‘ከፍ በይ ኢትዮጵያ’ አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ Wondwossen Assefa (Wendye Dire) ‘ከፍ በይ ኢትዮጵያ’ New Amharic Music Video 2018
    The post ወንድወሰን አሰፋ (ወንድዬ ድሬ) “ከፍ በይ ኢትዮጵያ” አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    ወንድወሰን አሰፋ (ወንድዬ ድሬ) ‘ከፍ በይ ኢትዮጵያ’ አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ Wondwossen Assefa (Wendye Dire) ‘ከፍ በይ ኢትዮጵያ’ New Amharic Music Video 2018 The post ወንድወሰን አሰፋ (ወንድዬ ድሬ) “ከፍ በይ ኢትዮጵያ” አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    ወንድወሰን አሰፋ (ወንድዬ ድሬ) "ከፍ በይ ኢትዮጵያ" አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ
    ወንድወሰን አሰፋ (ወንድዬ ድሬ) ከፍ በይ ኢትዮጵያ አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ Wondwossen Assefa (Wendye Dire) 'ከፍ በይ ኢትዮጵያ' New Amharic Music Video 2018
    0 Comments 0 Shares
  • ጆሲ ምን አዲስ በዚህ ሳምንት ፕሮግራሙ ምህረት ተደርጎላቸው ከእስርቤት ከተለቀቁት የፖለቲካ እስረኞች መካከል አንዱ የሆነውን እና በእስርቤት ቆይታው ሁለቱንም እግሩን ያጣውን አቶ አሸናፊ አካሉን እቤቱ በመሄድ አነጋግሮታል።
    The post ጆሲ ምን አዲስ ቆይታ ከእስር ከተፈታው አሸናፊ አካሉ ጋር appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    ጆሲ ምን አዲስ በዚህ ሳምንት ፕሮግራሙ ምህረት ተደርጎላቸው ከእስርቤት ከተለቀቁት የፖለቲካ እስረኞች መካከል አንዱ የሆነውን እና በእስርቤት ቆይታው ሁለቱንም እግሩን ያጣውን አቶ አሸናፊ አካሉን እቤቱ በመሄድ አነጋግሮታል። The post ጆሲ ምን አዲስ ቆይታ ከእስር ከተፈታው አሸናፊ አካሉ ጋር appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    ጆሲ ምን አዲስ ቆይታ ከእስር ከተፈታው አሸናፊ አካሉ ጋር
    ጆሲ ምን አዲስ በዚህ ሳምንት ፕሮግራሙ ምህረት ተደርጎላቸው ከእስርቤት ከተለቀቁት የፖለቲካ እስረኞች መካከል አንዱ የሆነውን እና በእስርቤት ቆይታው ሁለቱንም እግሩን ያጣውን አቶ አሸናፊ አካሉን እቤቱ በመሄድ አነጋግሮታል።
    0 Comments 0 Shares
  • በስደት ላይ ያሉት የደቡብ ሱዳኑ የተቃዋሚ መሪ ሪክ ማቻር የምክትል ፕሬዝዳንትነት ቦታ ሊሰጣቸው ነው በአዲሱ የስልጣን ክፍፍል መርህ መሰረት ደቡብ ሱዳን የማቻርን ቦታ ጨምሮ የ4 ምክትል ፕሬዝዳንትነት ቦታ ይኖራታል 
    The post በስደት ላይ ያሉት የደቡብ ሱዳኑ የተቃዋሚ መሪ ሪክ ማቻር የምክትል ፕሬዝዳንትነት ቦታ ሊሰጣቸው ነው appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    በስደት ላይ ያሉት የደቡብ ሱዳኑ የተቃዋሚ መሪ ሪክ ማቻር የምክትል ፕሬዝዳንትነት ቦታ ሊሰጣቸው ነው በአዲሱ የስልጣን ክፍፍል መርህ መሰረት ደቡብ ሱዳን የማቻርን ቦታ ጨምሮ የ4 ምክትል ፕሬዝዳንትነት ቦታ ይኖራታል  The post በስደት ላይ ያሉት የደቡብ ሱዳኑ የተቃዋሚ መሪ ሪክ ማቻር የምክትል ፕሬዝዳንትነት ቦታ ሊሰጣቸው ነው appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    በስደት ላይ ያሉት የደቡብ ሱዳኑ የተቃዋሚ መሪ ሪክ ማቻር የምክትል ፕሬዝዳንትነት ቦታ ሊሰጣቸው ነው
    በስደት ላይ ያሉት የደቡብ ሱዳኑ የተቃዋሚ መሪ ሪክ ማቻር የምክትል ፕሬዝዳንትነት ቦታ ሊሰጣቸው ነው በአዲሱ የስልጣን ክፍፍል መርህ መሰረት ደቡብ ሱዳን የማቻርን ቦታ ጨምሮ የ4 ምክትል ፕሬዝዳንትነት ቦታ ይኖራታል
    0 Comments 0 Shares
  • ከመሬት በላይ የእርሻ ምርቶችን ማምረት የሚያስችል ሰፊ ፕሮጀከት በዱባይ ይፋ መሆኑ ተገልጿል። ፕሮጀክቱ ከመሬት በላይ የግብርና ምርቶችን በማምረት በዓለም አቀፍ ደረጃ ትልቁ ሲሆን፥ ዱባይ በዘርፉ ውጤቶች እረሷን እንድትችል ያግዛል ተብሏል። የተባበሩት አረብ ኢሚሬት አየር መንገድ ለዚሁ ፕሮጀከት 40 ሚሊየን ዶላር በጀት እንደያዘም ታውቋል። ፕሮጀክቱ የእርሻ ምርቶችን በማምረት ለአየር መንገዱ ግባዓት ለማቅረብ ከማስቻሉም በላይ ለዘርፉ ትራንስፖርት፣ […]
    The post ከመሬት በላይ የእርሻ ምርቶችን ማምረት የሚያስችል ሰፊ ፕሮጀከት በዱባይ ይፋ ሆኗል appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    ከመሬት በላይ የእርሻ ምርቶችን ማምረት የሚያስችል ሰፊ ፕሮጀከት በዱባይ ይፋ መሆኑ ተገልጿል። ፕሮጀክቱ ከመሬት በላይ የግብርና ምርቶችን በማምረት በዓለም አቀፍ ደረጃ ትልቁ ሲሆን፥ ዱባይ በዘርፉ ውጤቶች እረሷን እንድትችል ያግዛል ተብሏል። የተባበሩት አረብ ኢሚሬት አየር መንገድ ለዚሁ ፕሮጀከት 40 ሚሊየን ዶላር በጀት እንደያዘም ታውቋል። ፕሮጀክቱ የእርሻ ምርቶችን በማምረት ለአየር መንገዱ ግባዓት ለማቅረብ ከማስቻሉም በላይ ለዘርፉ ትራንስፖርት፣ […] The post ከመሬት በላይ የእርሻ ምርቶችን ማምረት የሚያስችል ሰፊ ፕሮጀከት በዱባይ ይፋ ሆኗል appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    ከመሬት በላይ የእርሻ ምርቶችን ማምረት የሚያስችል ሰፊ ፕሮጀከት በዱባይ ይፋ ሆኗል
    ከመሬት በላይ የእርሻ ምርቶችን ማምረት የሚያስችል ሰፊ ፕሮጀከት በዱባይ ይፋ መሆኑ ተገልጿል። ፕሮጀክቱ ከመሬት በላይ የግብርና ምርቶችን በማምረት በዓለም አቀፍ ደረጃ ትልቁ ሲሆን፥ ዱባይ በዘርፉ ውጤቶች እረሷን እንድትችል ያግዛል ተብሏል።
    0 Comments 0 Shares
  • ኢትዮጵያ ለዓለም አቀፍ ገበያ ያቀረበችው የግምጃ ቤት ሰነድ (ቦንድ) የሚሸጥበት የገንዘብ መጠን በአስር ሳምንት ውስጥ ከፍተኛ የሚባል ጭማሪ ማሳየቱ ተገለጸ። የግምጃ ቤት ሰነድ (ቦንድ) አንድ መንግሥት ወይም ተቋም ለብድር መተማመኛ ዋስትና የሚሆን ሕጋዊ ዶክመንት አዘጋጅቶ ብድሩን ለሚሰጠው ወገን የሚያቀርበው ነው። ሰነዱ ውስጥ የብድርና የወለድ መጠን እንዲሁም ብድሩ ተጠቃሎ የሚመለስበት ቀንና ዋናውን ብድር ጨምሮ ከወለዱ ጋር […]
    The post ኢትዮጵያ ለዓለም አቀፍ ገበያ ያቀረበችው የግምጃ ቤት ሰነድ የሚሸጥበት የገንዘብ መጠን ጭማሪ አሳይቷል appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    ኢትዮጵያ ለዓለም አቀፍ ገበያ ያቀረበችው የግምጃ ቤት ሰነድ (ቦንድ) የሚሸጥበት የገንዘብ መጠን በአስር ሳምንት ውስጥ ከፍተኛ የሚባል ጭማሪ ማሳየቱ ተገለጸ። የግምጃ ቤት ሰነድ (ቦንድ) አንድ መንግሥት ወይም ተቋም ለብድር መተማመኛ ዋስትና የሚሆን ሕጋዊ ዶክመንት አዘጋጅቶ ብድሩን ለሚሰጠው ወገን የሚያቀርበው ነው። ሰነዱ ውስጥ የብድርና የወለድ መጠን እንዲሁም ብድሩ ተጠቃሎ የሚመለስበት ቀንና ዋናውን ብድር ጨምሮ ከወለዱ ጋር […] The post ኢትዮጵያ ለዓለም አቀፍ ገበያ ያቀረበችው የግምጃ ቤት ሰነድ የሚሸጥበት የገንዘብ መጠን ጭማሪ አሳይቷል appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    ኢትዮጵያ ለዓለም አቀፍ ገበያ ያቀረበችው የግምጃ ቤት ሰነድ የሚሸጥበት የገንዘብ መጠን ጭማሪ አሳይቷል
    ኢትዮጵያ ለዓለም አቀፍ ገበያ ያቀረበችው የግምጃ ቤት ሰነድ (ቦንድ) የሚሸጥበት የገንዘብ መጠን በአስር ሳምንት ውስጥ ከፍተኛ የሚባል ጭማሪ ማሳየቱ ተገለጸ ...
    0 Comments 0 Shares
  • Abush Zeleke - Anekan | አነቃን - New Ethiopian Music Dedicated to Dr Abiy Ahmed
    Abush Zeleke - Anekan | አነቃን - New Ethiopian Music Dedicated to Dr Abiy Ahmed
    0 Comments 0 Shares