• The reformist Prime Minister of Ethiopia, Dr. Abiy Ahmed proposed the establishment of Ethiopian diaspora trust fund calling on Ethiopians living abroad to contribute a dollar a day. “It is estimated that there are some 3 million Ethiopians living abroad. As the number might not be accurate, let’s say ifthere are one million abroad and […]
    The reformist Prime Minister of Ethiopia, Dr. Abiy Ahmed proposed the establishment of Ethiopian diaspora trust fund calling on Ethiopians living abroad to contribute a dollar a day. “It is estimated that there are some 3 million Ethiopians living abroad. As the number might not be accurate, let’s say ifthere are one million abroad and […]
    0 Comments 0 Shares
  • በፊልም ላይ ለምን ሙዚቃን ማካተት ያስፈልጋልና ለፊልም ውጤታማነት ያለው አስተዋፅኦ ምን ያህል ነው የሚለው ነጥብ የተዳሰሰበት ዝግጅት።
    The post የፊልም ሙዚቃ(ስኮር) በኢትዮጵያ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    በፊልም ላይ ለምን ሙዚቃን ማካተት ያስፈልጋልና ለፊልም ውጤታማነት ያለው አስተዋፅኦ ምን ያህል ነው የሚለው ነጥብ የተዳሰሰበት ዝግጅት። The post የፊልም ሙዚቃ(ስኮር) በኢትዮጵያ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    የፊልም ሙዚቃ(ስኮር) በኢትዮጵያ
    በፊልም ላይ ለምን ሙዚቃን ማካተት ያስፈልጋልና ለፊልም ውጤታማነት ያለው አስተዋፅኦ ምን ያህል ነው የሚለው ነጥብ የተዳሰሰበት ዝግጅት።
    0 Comments 0 Shares
  • እሁድን በኢቢኤስ ከሚያስተላልፋቸው ፕሮግራሙ መካከል በአርቲስት ሀና ዮሃንስ አቅራቢነት የሚተላለፈው ‘እንተዋወቃለን ወይ?’ የተሰኘው ፕሮግራም በቀላሉ ተወዳጅነትን ካተረፉ እና ብዙ ተመልካችን ካፈሩት መካከል ይመደባል። በዛሬው ፕሮግራምም ሶስት ጥንድ ባለትዳሮች እንተዋወቃለን ወይ ሊባባሉ እና በጥያቄ እና መልሶቹ ዘና ሊያደርጉን ተገኝተዋል። 
    The post እንተዋወቃለን ወይ? እሁድን በኢቢኤስ አዝናኝ ፕሮግራም appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    እሁድን በኢቢኤስ ከሚያስተላልፋቸው ፕሮግራሙ መካከል በአርቲስት ሀና ዮሃንስ አቅራቢነት የሚተላለፈው ‘እንተዋወቃለን ወይ?’ የተሰኘው ፕሮግራም በቀላሉ ተወዳጅነትን ካተረፉ እና ብዙ ተመልካችን ካፈሩት መካከል ይመደባል። በዛሬው ፕሮግራምም ሶስት ጥንድ ባለትዳሮች እንተዋወቃለን ወይ ሊባባሉ እና በጥያቄ እና መልሶቹ ዘና ሊያደርጉን ተገኝተዋል።  The post እንተዋወቃለን ወይ? እሁድን በኢቢኤስ አዝናኝ ፕሮግራም appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    እንተዋወቃለን ወይ? እሁድን በኢቢኤስ አዝናኝ ፕሮግራም
    እሁድን በኢቢኤስ ከሚያስተላልፋቸው ፕሮግራሙ መካከል በአርቲስት ሀና ዮሃንስ አቅራቢነት የሚተላለፈው 'እንተዋወቃለን ወይ?' የተሰኘው ፕሮግራም በቀላሉ ተወዳጅነትን ካተረፉ እና ብዙ ተመልካችን ካፈሩት መካከል ይመደባል። በዛሬው ፕሮግራምም ሶስት ጥንድ ባለትዳሮች እንተዋወቃለን ወይ ሊባባሉ እና በጥያቄ እና መልሶቹ ዘና ሊያደርጉን ተገኝተዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • ደስታን የሚሰጡ ሙዚቃዎችን ማዳመጥ የፈጠራ ሀሳብ የማመንጨት ችሎታን እንደሚያሳድግ ተመራመሪዎቹ ገልጸዋል። በ155 ተጠኝዎች ላይ በተደረገ ጥናት እንደተማላከተው ደስታን የሚሰጡ ሙዚቃዎችን ከማያዳምጡ ሰዎች ይልቅ ሙዚቃ የማዳመጥ ልምድ ያላቸው ሰዎች የፈጠራ ሀሳቦችን የማመንጨት አቅማቸው የተሻለ ሆኖ ታይቷል ተብሏል። ከተጠኝዎቹ መካከል ከፊሎቹ ሙዚቃ እያዳመጡና ሌሎቹ ደግም ጸጥታ በሰፈነበት አካባቢ የአዕምሮን ከተለያዩ ጉዳዮች አንፃር በማገናዘብ መስራት የሚጠይቁ ተመሳሳይ ተግባራትን […]
    The post ደስታን የሚሰጡ ሙዚቃዎችን ማዳመጥ የፈጠራ ሀሳብ የማመንጨት ችሎታን ያሳድጋል-ጥናት appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    ደስታን የሚሰጡ ሙዚቃዎችን ማዳመጥ የፈጠራ ሀሳብ የማመንጨት ችሎታን እንደሚያሳድግ ተመራመሪዎቹ ገልጸዋል። በ155 ተጠኝዎች ላይ በተደረገ ጥናት እንደተማላከተው ደስታን የሚሰጡ ሙዚቃዎችን ከማያዳምጡ ሰዎች ይልቅ ሙዚቃ የማዳመጥ ልምድ ያላቸው ሰዎች የፈጠራ ሀሳቦችን የማመንጨት አቅማቸው የተሻለ ሆኖ ታይቷል ተብሏል። ከተጠኝዎቹ መካከል ከፊሎቹ ሙዚቃ እያዳመጡና ሌሎቹ ደግም ጸጥታ በሰፈነበት አካባቢ የአዕምሮን ከተለያዩ ጉዳዮች አንፃር በማገናዘብ መስራት የሚጠይቁ ተመሳሳይ ተግባራትን […] The post ደስታን የሚሰጡ ሙዚቃዎችን ማዳመጥ የፈጠራ ሀሳብ የማመንጨት ችሎታን ያሳድጋል-ጥናት appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    ደስታን የሚሰጡ ሙዚቃዎችን ማዳመጥ የፈጠራ ሀሳብ የማመንጨት ችሎታን ያሳድጋል-ጥናት
    በጥናቱ ደስታ የሚሰጡ ሙዚቃዎችን ማዳመጥ የፈጠራ ሃሳብ የማመንጨት አድማስን እንደሚያሰፋ የተመላከተ ሲሆን፥ ወደ ፊት በርካታ ጥናት ማድረግ ተገቢ መሆኑንም ነው ዘገባው የሚያስረዳው ...
    0 Comments 0 Shares
  • ኤርትሪያ እንደምን አድረሻል? ሀገሬ ኢትዮጵያ ከአንቺ ሰላም መብዛት፣ ከብልጽግናሽ መስፋትና ከሕዝቦችሽ ደህንነት ውጪ አንዳች የሚያስጨንቃት ነገር የለም፡፡ እየሆነ ባለው ነገር የሀገሬ ሰማይ ደስታው ወሰን አጥቷል፤ ከባርካ ወንዝ አሽዋ ቁጥር በሚበልጥ ናፍቆት ናፍቀንሻል፤ ለዶክተር አብይ የተደረገው ሁሉ ይኽንን ሳያዩ ላለፉት አባቶቻችን በዚህ መልካም ነገር ድንቅ ታሪክ ለሚቀመጥላቸው ልጆቻችን እንደተደረገ ቆጥረነዋል፡፡ እናመሰግናለን፡፡ ***** ሄኖክ ስዩም በድሬቲዩብ ኤርትሪያ እንደምን […]
    The post ኤርትሪያ እንደምን አድረሻል? appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    ኤርትሪያ እንደምን አድረሻል? ሀገሬ ኢትዮጵያ ከአንቺ ሰላም መብዛት፣ ከብልጽግናሽ መስፋትና ከሕዝቦችሽ ደህንነት ውጪ አንዳች የሚያስጨንቃት ነገር የለም፡፡ እየሆነ ባለው ነገር የሀገሬ ሰማይ ደስታው ወሰን አጥቷል፤ ከባርካ ወንዝ አሽዋ ቁጥር በሚበልጥ ናፍቆት ናፍቀንሻል፤ ለዶክተር አብይ የተደረገው ሁሉ ይኽንን ሳያዩ ላለፉት አባቶቻችን በዚህ መልካም ነገር ድንቅ ታሪክ ለሚቀመጥላቸው ልጆቻችን እንደተደረገ ቆጥረነዋል፡፡ እናመሰግናለን፡፡ ***** ሄኖክ ስዩም በድሬቲዩብ ኤርትሪያ እንደምን […] The post ኤርትሪያ እንደምን አድረሻል? appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    ኤርትሪያ እንደምን አድረሻል?
    ኤርትሪያ እንደምን አደርሻል? ሰላምሽ ሰላማችን ነው፡፡ በሆነው ነገር ሀገሬ ተደስታለች፡፡ የሆነው ነገር ከአቆርዳት ሙቀት የበለጠ ልብን የሚያሞቅ ደስታን ፈጥሮብናል፡፡ ናፍቆታችን ከባርካ አሽዋ ቁጥር በልጦ ነበር ....
    0 Comments 0 Shares
  • ኤርትሪያ እንደምን አድረሻል? ሀገሬ ኢትዮጵያ ከአንቺ ሰላም መብዛት፣ ከብልጽግናሽ መስፋትና ከሕዝቦችሽ ደህንነት ውጪ አንዳች የሚያስጨንቃት ነገር የለም፡፡ እየሆነ ባለው ነገር የሀገሬ ሰማይ ደስታው ወሰን አጥቷል፤ ከባርካ ወንዝ አሽዋ ቁጥር በሚበልጥ ናፍቆት ናፍቀንሻል፤ ለዶክተር አብይ የተደረገው ሁሉ ይኽንን ሳያዩ ላለፉት አባቶቻችን በዚህ መልካም ነገር ድንቅ ታሪክ ለሚቀመጥላቸው ልጆቻችን እንደተደረገ ቆጥረነዋል፡፡ እናመሰግናለን፡፡ ***** ሄኖክ ስዩም በድሬቲዩብ ኤርትሪያ እንደምን […]
    The post ኤርትሪያ እንደምን አድረሻል? appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    ኤርትሪያ እንደምን አድረሻል? ሀገሬ ኢትዮጵያ ከአንቺ ሰላም መብዛት፣ ከብልጽግናሽ መስፋትና ከሕዝቦችሽ ደህንነት ውጪ አንዳች የሚያስጨንቃት ነገር የለም፡፡ እየሆነ ባለው ነገር የሀገሬ ሰማይ ደስታው ወሰን አጥቷል፤ ከባርካ ወንዝ አሽዋ ቁጥር በሚበልጥ ናፍቆት ናፍቀንሻል፤ ለዶክተር አብይ የተደረገው ሁሉ ይኽንን ሳያዩ ላለፉት አባቶቻችን በዚህ መልካም ነገር ድንቅ ታሪክ ለሚቀመጥላቸው ልጆቻችን እንደተደረገ ቆጥረነዋል፡፡ እናመሰግናለን፡፡ ***** ሄኖክ ስዩም በድሬቲዩብ ኤርትሪያ እንደምን […] The post ኤርትሪያ እንደምን አድረሻል? appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    ኤርትሪያ እንደምን አድረሻል?
    ኤርትሪያ እንደምን አደርሻል? ሰላምሽ ሰላማችን ነው፡፡ በሆነው ነገር ሀገሬ ተደስታለች፡፡ የሆነው ነገር ከአቆርዳት ሙቀት የበለጠ ልብን የሚያሞቅ ደስታን ፈጥሮብናል፡፡ ናፍቆታችን ከባርካ አሽዋ ቁጥር በልጦ ነበር ....
    0 Comments 0 Shares
  • መረጃ አዘል ጥያቄ – ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ከ20 ዓመታት በላይ በላይ በመካከላቸው የነበረውን ቁርሾ በትላንትናው ዕለት ዶ/ ር አብይ አሕመድ በኤርትራ ባደረጉት ይፋዊ ጉብኝት የመወገዱን የመጀመሪያ ተስፋ አይተናል። ሁለቱ አገራት በቀጣይ ዘላቂ ሠላም ለመመስረት በቅድሚያ ሊሰሩት ይገባል የሚሉትን ዋና ዋና ጉዳዮች ምን ቢሆን ጥሩ ነው ይላሉ? ኢትዮጵያ እና ኤርትራ መደበኛ ግንኙነታቸውን ለመጀመር […]
    The post መረጃ አዘል ጥያቄ – ኢትዮጵያ እና ኤርትራ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    መረጃ አዘል ጥያቄ – ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ከ20 ዓመታት በላይ በላይ በመካከላቸው የነበረውን ቁርሾ በትላንትናው ዕለት ዶ/ ር አብይ አሕመድ በኤርትራ ባደረጉት ይፋዊ ጉብኝት የመወገዱን የመጀመሪያ ተስፋ አይተናል። ሁለቱ አገራት በቀጣይ ዘላቂ ሠላም ለመመስረት በቅድሚያ ሊሰሩት ይገባል የሚሉትን ዋና ዋና ጉዳዮች ምን ቢሆን ጥሩ ነው ይላሉ? ኢትዮጵያ እና ኤርትራ መደበኛ ግንኙነታቸውን ለመጀመር […] The post መረጃ አዘል ጥያቄ – ኢትዮጵያ እና ኤርትራ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    መረጃ አዘል ጥያቄ - ኢትዮጵያ እና ኤርትራ
    ኢትዮጽያ እና ኤርትራ ከ20 ዓመታት በላይ በላይ በመካከላቸው የነበረውን ቁርሾ በትላንትናው ዕለት ዶ/ ር አብይ አሕመድ በኤርትራ ባደረጉት ይፋዊ ጉብኝት የመወገዱን የመጀመሪያ ተስፋ አይተናል።
    0 Comments 0 Shares
  • ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ በ100 ቀናት በክልል ከተሞች ተዘዋውረው ያንኳኳቸው ልቦች፣ በምስራቅ አፍሪካ የረገጧቸው ሀገራትና ጉብኝታቸውን ተከትለው የመጡ ውሳኔዎች፣ ወደ ተባበሩት አረብ ኢሜሬትስ ተጉዘው ያገኟቸው ውጤቶች ተጠቃሽ ናቸው። ከነዚህ በላቀ ትናንት በአስመራ መገኘታቸው የፈጠረው ስሜት ደግሞ በሁለቱ ሀገራት መካከል የሰላም አየር እንደሚነፍስ ያሳየ ነው ይላሉ ተንታኞች።
    WWW.BBC.COM
    የጠቅላይ ሚኒስትሩ 100 ቀናት
    ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ በ100 ቀናት በክልል ከተሞች ተዘዋውረው ያንኳኳቸው ልቦች፣ በምስራቅ አፍሪካ የረገጧቸው ሀገራትና ጉብኝታቸውን ተከትለው የመጡ ውሳኔዎች፣ ወደ ተባበሩት አረብ ኢሜሬትስ ተጉዘው ያገኟቸው ውጤቶች ተጠቃሽ ናቸው። ከነዚህ በላቀ ትናንት በአስመራ መገኘታቸው የፈጠረው ስሜት ደግሞ በሁለቱ ሀገራት መካከል የሰላም አየር እንደሚነፍስ ያሳየ ነው ይላሉ ተንታኞች።
    0 Comments 0 Shares