• የናይጀሪያው ገዥው ፓርቲ ኤፒሲ ለሁለት መከፈሉ ተገለጸ። የናይጀሪያ ገዥ ፓርቲ ለሁለት መከፈሉ ሙሃማዱ ቡሃሪ ወደፊት ለሚካሂዱት ምርጫ ፈተና ይሆናል ተብሎ ተሰግቷል። ከገዥው ፓርቲ እራሱን ነጥሎ የወጣው ቡድን በሀገሪቱ የታችኛው የህዝብ ተወካዮች፣ የሀገር ገዥዎችን ጨምሮ በከፍተኛ ፓለቲከኞች ድጋፍ  ይደረግለታል ተብሎ እንደሚታመንም ነው የተገለጸው። በዚህም ከኤፒሲ ፓርቲ ተነጥሎ እራሱን ችሎ የተቋቋመው ፓርቲ በሚቀጥለው የሀገሪቱ ምርጫ የፕሬዚዳንት ቡሃሪ […]
    The post የናይጀሪያ ገዥ ፓርቲ ለሁለት ተከፈለ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    የናይጀሪያው ገዥው ፓርቲ ኤፒሲ ለሁለት መከፈሉ ተገለጸ። የናይጀሪያ ገዥ ፓርቲ ለሁለት መከፈሉ ሙሃማዱ ቡሃሪ ወደፊት ለሚካሂዱት ምርጫ ፈተና ይሆናል ተብሎ ተሰግቷል። ከገዥው ፓርቲ እራሱን ነጥሎ የወጣው ቡድን በሀገሪቱ የታችኛው የህዝብ ተወካዮች፣ የሀገር ገዥዎችን ጨምሮ በከፍተኛ ፓለቲከኞች ድጋፍ  ይደረግለታል ተብሎ እንደሚታመንም ነው የተገለጸው። በዚህም ከኤፒሲ ፓርቲ ተነጥሎ እራሱን ችሎ የተቋቋመው ፓርቲ በሚቀጥለው የሀገሪቱ ምርጫ የፕሬዚዳንት ቡሃሪ […] The post የናይጀሪያ ገዥ ፓርቲ ለሁለት ተከፈለ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    የናይጀሪያ ገዥ ፓርቲ ለሁለት ተከፈለ
    የናይጀሪያው ገዥው ፓርቲ ኤፒሲ ለሁለት መከፈሉ ተገለጸ። የናይጀሪያ ገዥ ፓርቲ ለሁለት መከፈሉ ሙሃማዱ ቡሃሪ ወደፊት ለሚካሂዱት ምርጫ ፈተና ይሆናል ተብሎ ተሰግቷል።  ከገዥው ፓርቲ እራሱን ነጥሎ የወጣው ቡድን በሀገሪቱ የታችኛው የህዝብ ተወካዮች፣ የሀገር ገዥዎችን ጨምሮ በከፍተኛ ፓለቲከኞች ድጋፍ  ይደረግለታል ተብሎ እንደሚታመንም ነው የተገለጸው።
    0 Comments 0 Shares
  • በምዕራብ ጎንደር ዞን ኢትዮጵያን ከሱዳን በሚያዋስነው ደንበር አካባቢ በተከሰተው ግጭት በሰው ህይዎት እና በንብረት ላይ ጉዳት ደረሰ፡፡ የግጭቱ ምክንያትም የእርሻ መሬት ይገባኛል ጥያቄ መሆኑን ተሰምቷል፡፡ ሱዳንን ከኢትዮጵያ በሚያዋስነው የምዕራብ ጎንደር ዞን መተማ አካባቢ በሚገኝ የኢትዮጵያ መሬት ላይ ሱዳኖች የይገባኛል ጥያቄ አንስተዋል፡፡ በግጭቱ ምክንያት በመተማ ደለሎ በኩል የሚገኝ የሱዳን ጦር ተደምስሷል፤ አንድ የሱዳን ሻለቃ አመራር ህይዎቱ […]
    The post የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በቋራ እና መተማ ጥበቃ እያደረገ ነው appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    በምዕራብ ጎንደር ዞን ኢትዮጵያን ከሱዳን በሚያዋስነው ደንበር አካባቢ በተከሰተው ግጭት በሰው ህይዎት እና በንብረት ላይ ጉዳት ደረሰ፡፡ የግጭቱ ምክንያትም የእርሻ መሬት ይገባኛል ጥያቄ መሆኑን ተሰምቷል፡፡ ሱዳንን ከኢትዮጵያ በሚያዋስነው የምዕራብ ጎንደር ዞን መተማ አካባቢ በሚገኝ የኢትዮጵያ መሬት ላይ ሱዳኖች የይገባኛል ጥያቄ አንስተዋል፡፡ በግጭቱ ምክንያት በመተማ ደለሎ በኩል የሚገኝ የሱዳን ጦር ተደምስሷል፤ አንድ የሱዳን ሻለቃ አመራር ህይዎቱ […] The post የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በቋራ እና መተማ ጥበቃ እያደረገ ነው appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በቋራ እና መተማ ጥበቃ እያደረገ ነው
    በምዕራብ ጎንደር ዞን ኢትዮጵያን ከሱዳን በሚያዋስነው ደንበር አካባቢ በተከሰተው ግጭት በሰው ህይዎት እና በንብረት ላይ ጉዳት ደረሰ ...
    0 Comments 0 Shares
  • በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል የተጀመረው የሰላም ሂደት የሁለቱን አገራት ወንድማማች ህዝቦች አንድ ከማድረግ ባለፈ ለቀጠናው ውህደት ጠቀሜታው የላቀ መሆኑን ምሁራን ገለጹ። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ ፕሮፌሰሩ ተሰማ ታአ በሁለቱ አገራት መካከል ያለውን ግንኙነት ከመደበኛ ጎረቤት አገራት ግንኙነት በእጅጉ የተለየና ህዝቦቹም በሁለት አገራት ተነጣጥለው የሚኖሩ ወንድማማቾች ናቸው ሲሉ ገልጸውታል። በሁለቱ አገራት መካከል የነበረው ጥላቻ ተወግዶ የጋራ የሆነና […]
    The post የሁለቱ አገራት የሰላም ግንኙነት ለአፍሪካ ምሳሌ የሚሆን ነው appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል የተጀመረው የሰላም ሂደት የሁለቱን አገራት ወንድማማች ህዝቦች አንድ ከማድረግ ባለፈ ለቀጠናው ውህደት ጠቀሜታው የላቀ መሆኑን ምሁራን ገለጹ። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ ፕሮፌሰሩ ተሰማ ታአ በሁለቱ አገራት መካከል ያለውን ግንኙነት ከመደበኛ ጎረቤት አገራት ግንኙነት በእጅጉ የተለየና ህዝቦቹም በሁለት አገራት ተነጣጥለው የሚኖሩ ወንድማማቾች ናቸው ሲሉ ገልጸውታል። በሁለቱ አገራት መካከል የነበረው ጥላቻ ተወግዶ የጋራ የሆነና […] The post የሁለቱ አገራት የሰላም ግንኙነት ለአፍሪካ ምሳሌ የሚሆን ነው appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    የሁለቱ አገራት የሰላም ግንኙነት ለአፍሪካ ምሳሌ የሚሆን ነው
    በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ ፕሮፌሰሩ ተሰማ ታአ በሁለቱ አገራት መካከል ያለውን ግንኙነት ከመደበኛ ጎረቤት አገራት ግንኙነት በእጅጉ የተለየና ህዝቦቹም በሁለት አገራት ተነጣጥለው የሚኖሩ ወንድማማቾች ናቸው ሲሉ ገልጸውታል ...
    0 Comments 0 Shares
  • የአይኤስ አይኤስ መሪ የሆነው የአቡበኸር አልባግዳዲ ልጅ ሶሪያ ላይ መገደሉ ተሰማ፡፡ የአልባግዳዲ ልጅ የተገደለው በማዕከላዊ ሆምስ አውራጃ ከሶሪያና ከሩሲያ ጦር ጋር ሲዋጋ ነው ተብሏል፡፡ በአይኤስ አይኤስ የሚዘወሩ የመገናኛ ብዙኀን ዜናውን መዘገብ ተከትሎ የመሞቱን ነገር እርግጥ መሆኑ እየተነገረ ይገኛል፡፡ በተጨማሪም ማክሰኞ ዕለት የቡድኑ የማህበራዊ ሚዲያ ገፅ ላይ ይፋ መደረጉም ተገልጿል፡፡ አቡበኸር አልባግዳዲ በተደጋጋሚ መገደሉ ቢሰማም በተራኒው ደግሞ አብዛኛው […]
    The post የአይኤስ አይኤስ መሪ አቡበኸር አልባግዳዲ ልጅ መገደሉ ተሰማ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    የአይኤስ አይኤስ መሪ የሆነው የአቡበኸር አልባግዳዲ ልጅ ሶሪያ ላይ መገደሉ ተሰማ፡፡ የአልባግዳዲ ልጅ የተገደለው በማዕከላዊ ሆምስ አውራጃ ከሶሪያና ከሩሲያ ጦር ጋር ሲዋጋ ነው ተብሏል፡፡ በአይኤስ አይኤስ የሚዘወሩ የመገናኛ ብዙኀን ዜናውን መዘገብ ተከትሎ የመሞቱን ነገር እርግጥ መሆኑ እየተነገረ ይገኛል፡፡ በተጨማሪም ማክሰኞ ዕለት የቡድኑ የማህበራዊ ሚዲያ ገፅ ላይ ይፋ መደረጉም ተገልጿል፡፡ አቡበኸር አልባግዳዲ በተደጋጋሚ መገደሉ ቢሰማም በተራኒው ደግሞ አብዛኛው […] The post የአይኤስ አይኤስ መሪ አቡበኸር አልባግዳዲ ልጅ መገደሉ ተሰማ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    የአይኤስ አይኤስ መሪ አቡበኸር አልባግዳዲ ልጅ መገደሉ ተሰማ
    የአይኤስ አይኤስ መሪ የሆነው የአቡበኸር አልባግዳዲ ልጅ ሶሪያ ላይ መገደሉ ተሰማ፡፡ የአልባግዳዲ ልጅ የተገደለው በማዕከላዊ ሆምስ አውራጃ ከሶሪያና ከሩሲያ ጦር ጋር ሲዋጋ ነው ተብሏል፡፡ በአይኤስ አይኤስ የሚዘወሩ የመገናኛ ብዙኀን ዜናውን መዘገብ ተከትሎ የመሞቱን ነገር እርግጥ መሆኑ እየተነገረ ይገኛል፡፡
    0 Comments 0 Shares
  • በኮንፈራንሱ ላይ የክልል የእስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት አባላት የእስልምና ሀይማኖት አባቶች ወጣቶች እና ሴቶች መገኘታቸው ተገልጿል።
    The post የሙስሊሙ ማህበረሰብ የሰላም፣ የፍቅርና የአንድነት ኮንፈራንስ አካሄደ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    በኮንፈራንሱ ላይ የክልል የእስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት አባላት የእስልምና ሀይማኖት አባቶች ወጣቶች እና ሴቶች መገኘታቸው ተገልጿል። The post የሙስሊሙ ማህበረሰብ የሰላም፣ የፍቅርና የአንድነት ኮንፈራንስ አካሄደ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    የሙስሊሙ ማህበረሰብ የሰላም፣ የፍቅርና የአንድነት ኮንፈራንስ አካሄደ
    በኮንፈራንሱ ላይ የክልል የእስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት አባላት የእስልምና ሀይማኖት አባቶች ወጣቶች እና ሴቶች መገኘታቸው ተገልጿል።
    0 Comments 0 Shares
  • Sisay Demoz - Amarebish Zare | አማረብሽ ዛሬ - New Ethiopian Music Dedicated to Dr Abiy Ahmed
    Sisay Demoz - Amarebish Zare | አማረብሽ ዛሬ - New Ethiopian Music Dedicated to Dr Abiy Ahmed
    0 Comments 0 Shares
  • Daniel Shawel - Min Agebagn | ምን አገባኝ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
    Daniel Shawel - Min Agebagn | ምን አገባኝ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
    0 Comments 0 Shares
  • Ethiopia: የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ኦነግ፣ ኦብነግና ግንቦት 7 ከሽብርተኝነት ዝርዝር ተሰረዘ
    Ethiopia: የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ኦነግ፣ ኦብነግና ግንቦት 7 ከሽብርተኝነት ዝርዝር ተሰረዘ
    0 Comments 0 Shares