• የእስራኤል መከላከያ ኃይል በሐማስ ታግተው ሕይወታቸው ያለፈ የ6 ታጋቾችን አስክሬን ከጋዛ ማስወጣቱን አስታወቀ።
    የእስራኤል መከላከያ ኃይል በሐማስ ታግተው ሕይወታቸው ያለፈ የ6 ታጋቾችን አስክሬን ከጋዛ ማስወጣቱን አስታወቀ።
    WWW.BBC.COM
    እስራኤል በሐማስ ታግተው ሕይወታቸው ያለፉ የ6 ሰዎችን አስክሬን ከጋዛ ማስወጣቷን አስታወቀች - BBC News አማርኛ
    የእስራኤል መከላከያ ኃይል በሐማስ ታግተው ሕይወታቸው ያለፈ የ6 ታጋቾችን አስክሬን ከጋዛ ማስወጣቱን አስታወቀ።
    0 Comments 0 Shares
  • በቆዳችን ላይ በቢሊዮኖች የሚቆጠሩ ባክቴሪያዎች፣ ቫይረሶች እና ፈንገሶች ይኖራሉ። ቆዳችንን በማጉያ መነፅር ብንመለከት ከ10 ሺህ እስከ አንድ ሚሊዮን ባክቴሪያዎችን እናገኛለን። እነዚህ በዐይን የማይታዩ ባክቴሪያዎች ጤናችንን የመጠበቅ ሚና ይጫወታሉ። ስለዚህም ማስወገድ ላይኖርብን ይችላል።
    በቆዳችን ላይ በቢሊዮኖች የሚቆጠሩ ባክቴሪያዎች፣ ቫይረሶች እና ፈንገሶች ይኖራሉ። ቆዳችንን በማጉያ መነፅር ብንመለከት ከ10 ሺህ እስከ አንድ ሚሊዮን ባክቴሪያዎችን እናገኛለን። እነዚህ በዐይን የማይታዩ ባክቴሪያዎች ጤናችንን የመጠበቅ ሚና ይጫወታሉ። ስለዚህም ማስወገድ ላይኖርብን ይችላል።
    WWW.BBC.COM
    በቆዳችን ላይ ያሉ ጥቃቅን ባክቴሪያዎች ለጤናችን ምን ይጠቅማሉ? - BBC News አማርኛ
    በቆዳችን ላይ በቢሊዮኖች የሚቆጠሩ ባክቴሪያዎች፣ ቫይረሶች እና ፈንገሶች ይኖራሉ። ቆዳችንን በማጉያ መነፅር ብንመለከት ከ10 ሺህ እስከ አንድ ሚሊዮን ባክቴሪያዎችን እናገኛለን። እነዚህ በዐይን የማይታዩ ባክቴሪያዎች ጤናችንን የመጠበቅ ሚና ይጫወታሉ። ስለዚህም ማስወገድ ላይኖርብን ይችላል።
    0 Comments 0 Shares
  • በኢትዮጵያ ባለፈው ግንቦት ላይ የሰውነት ክፍሎቹ በተቃራኒው ለነበረው የዘጠኝ ዓመት ታዳጊ ውስብስብ እና የተሳካ የልብ ቀዶ ሕክምና ተደርጎለት እንደነበር ይታወሳል። ልብ በግራ በኩል መሆን እያለበት በቀኝ ደረት በኩል የሚገኝበት ሁኔታ የሚገጥመው ከ12,000 ሰዎች በአንደኛው ላይ እንደሆነ ጥናቶች ያሳያሉ። ቀዶ ሕክምናውም ውስብስብ እንደሆነ የሕክምና ባለሙያዎች ይገልጻሉ።
    በኢትዮጵያ ባለፈው ግንቦት ላይ የሰውነት ክፍሎቹ በተቃራኒው ለነበረው የዘጠኝ ዓመት ታዳጊ ውስብስብ እና የተሳካ የልብ ቀዶ ሕክምና ተደርጎለት እንደነበር ይታወሳል። ልብ በግራ በኩል መሆን እያለበት በቀኝ ደረት በኩል የሚገኝበት ሁኔታ የሚገጥመው ከ12,000 ሰዎች በአንደኛው ላይ እንደሆነ ጥናቶች ያሳያሉ። ቀዶ ሕክምናውም ውስብስብ እንደሆነ የሕክምና ባለሙያዎች ይገልጻሉ።
    WWW.BBC.COM
    ልባቸው በቀኝ ለሚገኝ ሰዎች የሚደረገው ውስብስብ ቀዶ ሕክምና - BBC News አማርኛ
    በኢትዮጵያ ባለፈው ግንቦት ላይ የሰውነት ክፍሎቹ በተቃራኒው ለነበረው የዘጠኝ ዓመት ታዳጊ ውስብስብ እና የተሳካ የልብ ቀዶ ሕክምና ተደርጎለት እንደነበር ይታወሳል። ልብ በግራ በኩል መሆን እያለበት በቀኝ ደረት በኩል የሚገኝበት ሁኔታ የሚገጥመው ከ12,000 ሰዎች በአንደኛው ላይ እንደሆነ ጥናቶች ያሳያሉ። ቀዶ ሕክምናውም ውስብስብ እንደሆነ የሕክምና ባለሙያዎች ይገልጻሉ።
    0 Comments 0 Shares
  • በሀማስ ተይዘው የነበሩ ስድስት ታጋቾች አስክሬን መገኘቱን ተከትሎ በእስራኤል ከፍተኛ ቁጣ የተቀሰቀሰ ሲሆን የእስራኤል መንግስት ታጋቾችን ለማስለቀቅ ከስምምነተር እንዲደር በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በሰለፍ ጠይቀዋል።
    በቴላቪቭ፣ እየሩሳሌም እና ሌሎች ከተሞች በተካሄደው እና በርካቶች የእስራኤልን ሰንደቅ ዓላማ ለብሰው በታዩበት ሰልፎች በሀማስ የታገቱ ሰዎችን ለማስለቀቅ ቤንያሚን ኔታኒያሁ እና እሳቸው የሚመሩት መንግስት በቂ ሥራ አልሰራም ሲሉ ወቅሰዋል።
    በሀማስ ተይዘው የነበሩ ስድስት ታጋቾች አስክሬን መገኘቱን ተከትሎ በእስራኤል ከፍተኛ ቁጣ የተቀሰቀሰ ሲሆን የእስራኤል መንግስት ታጋቾችን ለማስለቀቅ ከስምምነተር እንዲደር በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በሰለፍ ጠይቀዋል። በቴላቪቭ፣ እየሩሳሌም እና ሌሎች ከተሞች በተካሄደው እና በርካቶች የእስራኤልን ሰንደቅ ዓላማ ለብሰው በታዩበት ሰልፎች በሀማስ የታገቱ ሰዎችን ለማስለቀቅ ቤንያሚን ኔታኒያሁ እና እሳቸው የሚመሩት መንግስት በቂ ሥራ አልሰራም ሲሉ ወቅሰዋል።
    WWW.BBC.COM
    በእስራኤል ተጋቾችን ለመለቀቅ ስምምነት እንዲደረግ የሚጠይቅ ሰልፍ በበርካታ ከተሞች ተካሄደ - BBC News አማርኛ
    በሀማስ ተይዘው የነበሩ ስድስት ታጋቾች አስክሬን መገኘቱን ተከትሎ በእስራኤል ከፍተኛ ቁጣ የተቀሰቀሰ ሲሆን የእስራኤል መንግስት ታጋቾችን ለማስለቀቅ ከስምምነተር እንዲደር በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በሰለፍ ጠይቀዋል። በቴላቪቭ፣ እየሩሳሌም እና ሌሎች ከተሞች በተካሄደው እና በርካቶች የእስራኤልን ሰንደቅ ዓላማ ለብሰው በታዩበት ሰልፎች በሀማስ የታገቱ ሰዎችን ለማስለቀቅ ቤንያሚን ኔታኒያሁ እና እሳቸው የሚመሩት መንግስት በቂ ሥራ አልሰራም ሲሉ ወቅሰዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • የሩሲያው “ሰላይ ዓሳ ነባሪ” የተባለ ስም የተሰጠው ከዛሬ አምስት ዓመት በፊት በኖርዌይ ግዛት ከታየ በኋላ ነው።
    የሩሲያው “ሰላይ ዓሳ ነባሪ” የተባለ ስም የተሰጠው ከዛሬ አምስት ዓመት በፊት በኖርዌይ ግዛት ከታየ በኋላ ነው።
    WWW.BBC.COM
    ለሩሲያ ይሰልላል ተብሎ የሚጠረጠረው ዓሳ ነባሪ ኖርዌይ ውስጥ ሞቶ ተገኘ - BBC News አማርኛ
    የሩሲያው “ሰላይ ዓሳ ነባሪ” የተባለ ስም የተሰጠው ከዛሬ አምስት ዓመት በፊት በኖርዌይ ግዛት ከታየ በኋላ ነው።
    0 Comments 0 Shares
  • የግብጽ ጦር በሶማሊያ መሰማራቱን የተቃወሙ የፕሬዝዳንቱ ልዩ ልዑክ እና የምክር ቤት አባል ከኃላፊነታቸው ተነሱ።
    የግብጽ ጦር በሶማሊያ መሰማራቱን የተቃወሙ የፕሬዝዳንቱ ልዩ ልዑክ እና የምክር ቤት አባል ከኃላፊነታቸው ተነሱ።
    WWW.BBC.COM
    የሶማሊያ እና ግብፅን ወታደራዊ ስምምነት የተቃወሙት የፓርላማ አባል፤ ከልዩ ልዑክ ኃላፊነታቸው ተነሱ - BBC News አማርኛ
    የግብጽ ጦር በሶማሊያ መሰማራቱን የተቃወሙ የፕሬዝዳንቱ ልዩ ልዑክ እና የምክር ቤት አባል ከኃላፊነታቸው ተነሱ።
    0 Comments 0 Shares
  • ግብጽ ኢትዮጵያ በአባይ ወንዝ ላይ እየገነባች ባለችው ግድብ ምክንያት የውሃ ደኅንነቷን ለማረጋገጥ አስፈላጊ የሆነ እርምጃ የመውሰድ መብት አለኝ አለች።
    ካይሮ ይህን ያለችው በአዲሱ የውጭ ጉዳይ እና የመስኖ ሚስንስትሩ ዶ/ር ባዳረ አብዱላቲ በኩል ለተባበሩት መንግሥታት የጸጥታው ምክር ቤት በላከችው ደብዳቤ ነው።
    ግብጽ ኢትዮጵያ በአባይ ወንዝ ላይ እየገነባች ባለችው ግድብ ምክንያት የውሃ ደኅንነቷን ለማረጋገጥ አስፈላጊ የሆነ እርምጃ የመውሰድ መብት አለኝ አለች። ካይሮ ይህን ያለችው በአዲሱ የውጭ ጉዳይ እና የመስኖ ሚስንስትሩ ዶ/ር ባዳረ አብዱላቲ በኩል ለተባበሩት መንግሥታት የጸጥታው ምክር ቤት በላከችው ደብዳቤ ነው።
    WWW.BBC.COM
    ግብጽ የውሃ ድርሻዬን ለማረጋገጥ አስፈላጊ የሆኑ እርምጃዎችን እወስዳለሁ ስትል ለጸጥታው ምክር ቤት አሳወቀች - BBC News አማርኛ
    ግብጽ ኢትዮጵያ በአባይ ወንዝ ላይ እየገነባች ባለችው ግድብ ምክንያት የውሃ ደኅንነቷን ለማረጋገጥ አስፈላጊ የሆነ እርምጃ የመውሰድ መብት አለኝ አለች። ካይሮ ይህን ያለችው በአዲሱ የውጭ ጉዳይ እና የመስኖ ሚስንስትሩ ዶ/ር ባዳረ አብዱላቲ በኩል ለተባበሩት መንግሥታት የጸጥታው ምክር ቤት በላከችው ደብዳቤ ነው።
    0 Comments 0 Shares
  • ከአደጋ ራሳችንን በመጠበቅ ሕይወታችንን እናትርፍ - ካሪቡ አውቶ | Karibu Auto @ArtsTvWorld
    ከአደጋ ራሳችንን በመጠበቅ ሕይወታችንን እናትርፍ - ካሪቡ አውቶ | Karibu Auto @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares