0 Comments
0 Shares
Directory
-
Please log in to like, share and comment!
-
-
:) :) :):) :) :)ABENAKEBE.COMAbe Na Kebe Funniest Jokes collection part 1Here's another video for you guys! If you want other and funny videos and pictures like this please follow us on: Facebook: https://www.facebook.com/A...0 Comments 0 Shares
-
ABENAKEBE.COMNEW TOMAS COMEDIES | FUNNY ETHIOPIAN VIDEOS | 2017NEW TOMAS COMEDIES | FUNNY ETHIOPIAN VIDEOS | 2017...0 Comments 0 Shares
-
:O :O :O :) :) :):O :O :O :) :) :)ABENAKEBE.COM[VERY FUNNY] Man Fails Miserably After Trying To Tie a Big OX[VERY FUNNY] Man Fails Miserably After Trying To Tie a Big OX...0 Comments 0 Shares
-
-
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COMየቆሼ ተጎጂዎች ማቋቋሚያ ፓኬጅ በተለያዩ ምክንያቶች መጓተቱ ተገለጸከ94.8 ሚሊዮን ብር በላይ ዕርዳታ መሰብሰቡ ተጠቁሟልለቆሼ ተጎጂዎች እንዲውል በተዘጋጀው የማቋቋሚያ ፓኬጅ ያላግባብ ለመጠቀም በገቡ ሰዎች፣ በቤተሰብ መካከል በተነሱ የይገባኛል ጥያቄዎችና ተጎጂዎች መረጃዎቻቸውን በአግባቡ አሟልተው ባለማቅረባቸው በሥራው ላይ መንጓተት እንዲፈጠር ምክንያት መሆናቸው ተገለጸ፡፡ ያላግባብ ለመጠቀም በገቡ 166 ሰዎች ላይም አስተዳደራዊ ውሳኔ መሰጠቱና በሕግ እንዲጠየቁ ለማድረግም ምርመራ እየተካሄደባቸው የሚገኙ እንዳሉ ታውቋል፡፡ ፍርድ ቤት ለተለያዩ ሁለት ሰዎች የወራሽነት መብት በመስጠቱ ጭቅጭቅ ያስነሳ ጉዳይም መኖሩ ተጠቁሟል፡፡ ‹‹በደንብ መታየት ያለባቸው የይገባኛል ጥያቄዎች ያላቸው ጉዳዮች አሉ፤›› የሚሉት የአዲስ አበባ ከተማ ሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ0 Comments 0 Shares -
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COMለሕዝብ ቆጠራ ለሚውሉ ታብሌት ኮምፒዩተሮች ግዥ የ317.5 ሚሊዮን ብር ስምምነት ከሁዋዌ ኩባንያ ጋር ተደረገበዳዊት እንደሻውየመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት በሚቀጥለው ዓመት ኅዳር ለሕዝብና ቤቶች ቆጠራ ለሚያገለግሉ ታብሌት ኮምፒዩተሮች ግዥ፣ ከቻይናው ሁዋዌ ኩባንያ ጋር የ317.5 ሚሊዮን ብር ስምምነት አደረገ፡፡በስምምነቱ መሠረት ሁዋዌ በጨረታ ከሚገዙት 180 ሺሕ ታብሌት ኮምፒዩተሮችና 126 ሺሕ ፓወር ባንኮች፣ ከእያንዳንዳቸው ግማሹን ያቀርባል፡፡ሁዋዌ ኩባንያ 90 ሺሕ ታብሌት ኮምፒዩተሮችና 63 ሺሕ ፓወር ባንኮችን ያቀርባል፡፡ ስምምነቱ የግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር አቶ ይገዙ ዳባና የሁዋዌ ኩባንያ ተወካዮች በተገኙበት ማክሰኞ ሰኔ 6 ቀን 2009 ዓ.ም. ተፈርሟል፡፡ከሳምንት በፊት የታብሌቶቹና የፓወር ባንኮቹ 665 ሚሊዮን ብር ኮንትራት0 Comments 0 Shares