• Aregahegn Worash - Atahu Amalaj | አጣሁ አማላጅ - Ethiopian Music 2023 #amharicmusic #ethiopianmusic
    Aregahegn Worash - Atahu Amalaj | አጣሁ አማላጅ - Ethiopian Music 2023 #amharicmusic #ethiopianmusic
    0 Comments 0 Shares
  • Bihit Abate - Benew Base | በኔው ባሰ - New Ethiopian Music 2023 (Official Video)
    Bihit Abate - Benew Base | በኔው ባሰ - New Ethiopian Music 2023 (Official Video)
    0 Comments 0 Shares
  • Shemans - Sesema | ስሰማ - New Ethiopian Music 2023 (Official Video)
    Shemans - Sesema | ስሰማ - New Ethiopian Music 2023 (Official Video)
    0 Comments 0 Shares
  • Devani - Lib Libey | ልብ ልበይ - New Ethiopian Tigrigna Music 2023 (Official Video)
    Devani - Lib Libey | ልብ ልበይ - New Ethiopian Tigrigna Music 2023 (Official Video)
    0 Comments 0 Shares
  • Ephrem Gebremeskel - Tizita | ትዝታ - New Ethiopian Music 2023 (Official Video)
    Ephrem Gebremeskel - Tizita | ትዝታ - New Ethiopian Music 2023 (Official Video)
    0 Comments 0 Shares
  • ኢያን ማክሎይድ አሁን የ30 ዓመት ጎልማሳ ልጅ አላቸው። ከውልደቱ ዕለት ጀምሮ ለ21 ዓመታት በየቀኑ ልጃቸውን ፎቶ በማንሳት በሺዎች የሚቆጠሩ ፎቶዎችን አከማችተዋል። ለተወሰነ ጊዜ ብለው የጀመሩት ልጃቸውን ፎቶ የማንሳት ልማድ ከዓመታት በኋላም ቀጥለውበት፣ ጨቅላው ልጃቸው ፈርጥሞ አስከ ጎረመሰበት ጊዜ ድረስ ያለማቋረጥ ቀጥለውበታል። ልጃቸው 21 ዓመት ሲሞላው ደግሞ አባቱ ከሁለት አስርታት በላይ ያቆዩትን ልማድ ተረክቦ እራሱን ፎቶ ማንሳቱን ቀጥሎ፣ ላለፉት 9 ዓመታት በየዕለቱ እራሱን ፎቶ ሲያነሳ ቆይቷል። ይህንንም እስከ ሕይወቴ ፍጻሜ እቀጥልበታለሁ የሚል አቋምም ይዟል።
    ኢያን ማክሎይድ አሁን የ30 ዓመት ጎልማሳ ልጅ አላቸው። ከውልደቱ ዕለት ጀምሮ ለ21 ዓመታት በየቀኑ ልጃቸውን ፎቶ በማንሳት በሺዎች የሚቆጠሩ ፎቶዎችን አከማችተዋል። ለተወሰነ ጊዜ ብለው የጀመሩት ልጃቸውን ፎቶ የማንሳት ልማድ ከዓመታት በኋላም ቀጥለውበት፣ ጨቅላው ልጃቸው ፈርጥሞ አስከ ጎረመሰበት ጊዜ ድረስ ያለማቋረጥ ቀጥለውበታል። ልጃቸው 21 ዓመት ሲሞላው ደግሞ አባቱ ከሁለት አስርታት በላይ ያቆዩትን ልማድ ተረክቦ እራሱን ፎቶ ማንሳቱን ቀጥሎ፣ ላለፉት 9 ዓመታት በየዕለቱ እራሱን ፎቶ ሲያነሳ ቆይቷል። ይህንንም እስከ ሕይወቴ ፍጻሜ እቀጥልበታለሁ የሚል አቋምም ይዟል።
    WWW.BBC.COM
    ልጃቸው ከተወለደበት ዕለት ጀምሮ በየቀኑ ከ20 ዓመታት በላይ ልጃቸውን ፎቶ ያነሱ አባት - BBC News አማርኛ
    ኢያን ማክሎይድ አሁን የ30 ዓመት ጎልማሳ ልጅ አላቸው። ከውልደቱ ዕለት ጀምሮ ለ21 ዓመታት በየቀኑ ልጃቸውን ፎቶ በማንሳት በሺዎች የሚቆጠሩ ፎቶዎችን አከማችተዋል። ለተወሰነ ጊዜ ብለው የጀመሩት ልጃቸውን ፎቶ የማንሳት ልማድ ከዓመታት በኋላም ቀጥለውበት፣ ጨቅላው ልጃቸው ፈርጥሞ አስከ ጎረመሰበት ጊዜ ድረስ ያለማቋረጥ ቀጥለውበታል። ልጃቸው 21 ዓመት ሲሞላው ደግሞ አባቱ ከሁለት አስርታት በላይ ያቆዩትን ልማድ ተረክቦ እራሱን ፎቶ ማንሳቱን ቀጥሎ፣ ላለፉት 9 ዓመታት በየዕለቱ እራሱን ፎቶ ሲያነሳ ቆይቷል። ይህንንም እስከ ሕይወቴ ፍጻሜ እቀጥልበታለሁ የሚል አቋምም ይዟል።
    0 Comments 0 Shares
  • በኮሌራ መስፋፋት እጅግ የተቆጡ ደቡብ አፍሪካውያን ሰኞ ዕለት ከንቲባቸውን መንገድ ለመንገድ ሲያሳድዷቸው ታይተዋል።
    በኮሌራ መስፋፋት እጅግ የተቆጡ ደቡብ አፍሪካውያን ሰኞ ዕለት ከንቲባቸውን መንገድ ለመንገድ ሲያሳድዷቸው ታይተዋል።
    WWW.BBC.COM
    በኮሌራ መስፋፋት የተቆጡ የደቡብ አፍሪካዋ ከተማ ነዋሪዎች ከንቲባቸውን አሳደዱ - BBC News አማርኛ
    በኮሌራ መስፋፋት እጅግ የተቆጡ ደቡብ አፍሪካውያን ሰኞ ዕለት ከንቲባቸውን መንገድ ለመንገድ ሲያሳድዷቸው ታይተዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • በአማራ እና በትግራይ ክልሎች መካከል የይገባኛል ጥያቄ ከሚነሳባቸው አካባቢዎች አንዱ ከሆነው ምዕራም ትግራይ የተፈናቀሉ ሰዎች ያለሰብአዊ እርዳታ በችግር ላይ መሆናቸውን እና ወደ ቀያቸው እንዲመለሱ የሚጠይቅ ሰልፍ አደረጉ። ለሁለት ዓመታት የተካሄደውን ደም አፋሳሽ ጦርነትን ተከትሎ ከቀያቸው ተፈናቅለው በተለያዩ የትግራይ አካባቢዎች ተጠልለው የሚገኙት ተፈናቃዮች በከፋ ችግር ውስጥ መሆናቸውን ገልጸዋል።
    በአማራ እና በትግራይ ክልሎች መካከል የይገባኛል ጥያቄ ከሚነሳባቸው አካባቢዎች አንዱ ከሆነው ምዕራም ትግራይ የተፈናቀሉ ሰዎች ያለሰብአዊ እርዳታ በችግር ላይ መሆናቸውን እና ወደ ቀያቸው እንዲመለሱ የሚጠይቅ ሰልፍ አደረጉ። ለሁለት ዓመታት የተካሄደውን ደም አፋሳሽ ጦርነትን ተከትሎ ከቀያቸው ተፈናቅለው በተለያዩ የትግራይ አካባቢዎች ተጠልለው የሚገኙት ተፈናቃዮች በከፋ ችግር ውስጥ መሆናቸውን ገልጸዋል።
    WWW.BBC.COM
    በትግራይ የተካሄዱት ሰላማዊ ሰልፎች እና የምዕራብ ትግራይ ተፈናቃዮች ጥያቄ - BBC News አማርኛ