• አንድ ዐይኑ የጠፋው ደራሲ ሰልማን ሩሽዲ አዲስ መጽሐፍ እየጻፈኩ ነው አለ
    አንድ ዐይኑ የጠፋው ደራሲ ሰልማን ሩሽዲ አዲስ መጽሐፍ እየጻፈኩ ነው አለ
    WWW.BBC.COM
    አንድ ዐይኑ የጠፋው ደራሲ ሰልማን ሩሽዲ አዲስ መጽሐፍ እየጻፈኩ ነው አለ - BBC News አማርኛ
    አንድ ዐይኑ የጠፋው ደራሲ ሰልማን ሩሽዲ አዲስ መጽሐፍ እየጻፈኩ ነው አለ
    0 Comments 0 Shares
  • አዶልፍ ሂትለር የተወለደበት የኦስትሪያው መኖሪያ ቤት ለፖሊስ መኮንኖች የሰብዓዊ መብት ስልጠና መስጫ ስፍራነት እንዲውል ተወሰነ።
    አዶልፍ ሂትለር የተወለደበት የኦስትሪያው መኖሪያ ቤት ለፖሊስ መኮንኖች የሰብዓዊ መብት ስልጠና መስጫ ስፍራነት እንዲውል ተወሰነ።
    WWW.BBC.COM
    የሂትለር ቤት ለፖሊስ የሰብዓዊ መብት ስልጠና መስጫነት ሊውል ነው - BBC News አማርኛ
    አዶልፍ ሂትለር የተወለደበት የኦስትሪያው መኖሪያ ቤት ለፖሊስ መኮንኖች የሰብዓዊ መብት ስልጠና መስጫ ስፍራነት እንዲውል ተወሰነ።
    0 Comments 0 Shares
  • አሜሪካ የሩሲያን ድንበር ተሻግሮ ከተፈጸመው ጥቃት ራሷን አራቀች።
    አሜሪካ የሩሲያን ድንበር ተሻግሮ ከተፈጸመው ጥቃት ራሷን አራቀች።
    WWW.BBC.COM
    አሜሪካ የሩሲያን ድንበር አልፎ ከተፈጸመው ጥቃት ራሷን አራቀች - BBC News አማርኛ
    አሜሪካ የሩሲያን ድንበር ተሻግሮ ከተፈጸመው ጥቃት ራሷን አራቀች።
    0 Comments 0 Shares
  • የሩሲያን ድንበር ደፍረው በመሻገር ፑቲንን እየተዋጉ ያሉት ሚሊሻዎች ማን ናቸው?
    የሩሲያን ድንበር ደፍረው በመሻገር ፑቲንን እየተዋጉ ያሉት ሚሊሻዎች ማን ናቸው?
    WWW.BBC.COM
    የሩሲያን ድንበር ደፍረው በመሻገር ፑቲንን እየተዋጉ ያሉት ሚሊሻዎች ማን ናቸው? - BBC News አማርኛ
    የሩሲያን ድንበር ደፍረው በመሻገር ፑቲንን እየተዋጉ ያሉት ሚሊሻዎች ማን ናቸው?
    0 Comments 0 Shares
  • በ19ኛው ክፍለ ዘመን ከአባቱ ሞት በኋላ ወደ እንግሊዝ የተወሰደው ልዑል ዓለማየሁ ቴዎድሮስ፣ ቤተሰቡን እና አገሩን ድጋሚ የማየት ዕድል ሳይገጥመው ነበር ሕይወቱ እዚያው በለጋነት ዕድሜው ያለፈው። ሥርዓተ ቀብሩም የብሪታኒያ ነገሥታት ከሚያርፉበት ለንደን ከሚገኘው የቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ቅጥር ግቢ ውስጥ ተፈጽሟል። የልዑሉ ህልፈት በርካታ ትውልዶችን ያሳለፈ ቢሆንም ቤተሰቦቹ እና ኢትዮጵያውያን አጽም ወደ አገሩ እንዲመለስ ሲጠይቁ ቆይተዋል። በአሁኑ ወቅት የልዑል ዓለማየሁ ቤተሰቦች ንጉሥ ቻርልስ ሦስተኛ ጥያቄያቸውን እንደሚመልሱላቸው ተስፋ አድርገዋል። ቢቢሲ ጥያቄውን ለባኪንግሃም ቤተ መንግሥት አቅርቦ ምላሽ አግኝቷል።
    በ19ኛው ክፍለ ዘመን ከአባቱ ሞት በኋላ ወደ እንግሊዝ የተወሰደው ልዑል ዓለማየሁ ቴዎድሮስ፣ ቤተሰቡን እና አገሩን ድጋሚ የማየት ዕድል ሳይገጥመው ነበር ሕይወቱ እዚያው በለጋነት ዕድሜው ያለፈው። ሥርዓተ ቀብሩም የብሪታኒያ ነገሥታት ከሚያርፉበት ለንደን ከሚገኘው የቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ቅጥር ግቢ ውስጥ ተፈጽሟል። የልዑሉ ህልፈት በርካታ ትውልዶችን ያሳለፈ ቢሆንም ቤተሰቦቹ እና ኢትዮጵያውያን አጽም ወደ አገሩ እንዲመለስ ሲጠይቁ ቆይተዋል። በአሁኑ ወቅት የልዑል ዓለማየሁ ቤተሰቦች ንጉሥ ቻርልስ ሦስተኛ ጥያቄያቸውን እንደሚመልሱላቸው ተስፋ አድርገዋል። ቢቢሲ ጥያቄውን ለባኪንግሃም ቤተ መንግሥት አቅርቦ ምላሽ አግኝቷል።
    WWW.BBC.COM
    የልዑል ዓለማየሁ ቴዎድሮስ ቤተሰቦች ጥያቄ እና የንጉሣውያኑ ቤተ መንግሥት ምላሽ - BBC News አማርኛ
    በ19ኛው ክፍለ ዘመን ከአባቱ ሞት በኋላ ወደ እንግሊዝ የተወሰደው ልዑል ዓለማየሁ ቴዎድሮስ፣ ቤተሰቡን እና አገሩን ድጋሚ የማየት ዕድል ሳይገጥመው ነበር ሕይወቱ እዚያው በለጋነት ዕድሜው ያለፈው። ሥርዓተ ቀብሩም የብሪታኒያ ነገሥታት ከሚያርፉበት ለንደን ከሚገኘው የቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ቅጥር ግቢ ውስጥ ተፈጽሟል። የልዑሉ ህልፈት በርካታ ትውልዶችን ያሳለፈ ቢሆንም ቤተሰቦቹ እና ኢትዮጵያውያን አጽም ወደ አገሩ እንዲመለስ ሲጠይቁ ቆይተዋል። በአሁኑ ወቅት የልዑል ዓለማየሁ ቤተሰቦች ንጉሥ ቻርልስ ሦስተኛ ጥያቄያቸውን እንደሚመልሱላቸው ተስፋ አድርገዋል። ቢቢሲ ጥያቄውን ለባኪንግሃም ቤተ መንግሥት አቅርቦ ምላሽ አግኝቷል።
    0 Comments 0 Shares
  • በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሐረርጌ ገለምሶ ከተማ ሰሞኑን የተሰማው ወሬ ትንሽ አግራሞትን የሚያጭር ነው። ምሽት በጨለማ በመጓዝ የምናውቀው ጅብ በቀትር ከተማይቱ ውስጥ ወደ ሚገኝ አንድ የግል ክሊኒክ ሰተት ብሎ መግባቱ ተሰምቷል።
    በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሐረርጌ ገለምሶ ከተማ ሰሞኑን የተሰማው ወሬ ትንሽ አግራሞትን የሚያጭር ነው። ምሽት በጨለማ በመጓዝ የምናውቀው ጅብ በቀትር ከተማይቱ ውስጥ ወደ ሚገኝ አንድ የግል ክሊኒክ ሰተት ብሎ መግባቱ ተሰምቷል።
    WWW.BBC.COM
    በምሥራቅ ሐረርጌ ወደ ክሊኒክ ሰተት ብሎ የገባው ጅብ “መርፌ ተወግቶ” ተመለሰ - BBC News አማርኛ
    በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሐረርጌ ገለምሶ ከተማ ሰሞኑን የተሰማው ወሬ ትንሽ አግራሞትን የሚያጭር ነው። ምሽት በጨለማ በመጓዝ የምናውቀው ጅብ በቀትር ከተማይቱ ውስጥ ወደ ሚገኝ አንድ የግል ክሊኒክ ሰተት ብሎ መግባቱ ተሰምቷል።
    0 Comments 0 Shares
  • ረዳት ሳጅን ቤተልሔም ምትኩ በድሬዳዋ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ውስጥ ፖሊስ መሬት በሚባለው ፖሊስ ጣቢያ መርማሪ ናቸው።
    ረዳት ሳጅን ቤተልሔም ምትኩ በድሬዳዋ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ውስጥ ፖሊስ መሬት በሚባለው ፖሊስ ጣቢያ መርማሪ ናቸው።
    WWW.BBC.COM
    ተጥሎ የተገኘውን ጨቅላ ጡት በማጥባት የታደጉት የድሬዳዋ ፖሊስ አባል - BBC News አማርኛ
    ረዳት ሳጅን ቤተልሔም ምትኩ በድሬዳዋ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ውስጥ ፖሊስ መሬት በሚባለው ፖሊስ ጣቢያ መርማሪ ናቸው።
    0 Comments 0 Shares
  • የትግራይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ጠቅላይ ቤተ ክህነት ሥራ አስፈጻሚዎች በክልሉ እና በውጭ አገራት ለሚገኙ ሃገረ ስብከቶች 10 ኤጲስ ቆጶሳትን ለመሾም መወሰናቸውን አስታወቁ።
    የትግራይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ጠቅላይ ቤተ ክህነት ሥራ አስፈጻሚዎች በክልሉ እና በውጭ አገራት ለሚገኙ ሃገረ ስብከቶች 10 ኤጲስ ቆጶሳትን ለመሾም መወሰናቸውን አስታወቁ።
    WWW.BBC.COM
    የትግራይ ቤተ ክህነት 10 ኤጲስ ቆጶሳትን ሊሾም መሆኑ ተገለጸ - BBC News አማርኛ
    የትግራይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ጠቅላይ ቤተ ክህነት ሥራ አስፈጻሚዎች በክልሉ እና በውጭ አገራት ለሚገኙ ሃገረ ስብከቶች 10 ኤጲስ ቆጶሳትን ለመሾም መወሰናቸውን አስታወቁ።
    0 Comments 0 Shares