• ፖላንድ የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ጠባቂዎች እና መገናኛ ብዙኃን ከ24 ሰዓታት በላይ ወደ ፖላንድ እንዳይገቡ የተደረገው በዘረኝነት ምክንያት አይደለም አለች።
    ፖላንድ የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ጠባቂዎች እና መገናኛ ብዙኃን ከ24 ሰዓታት በላይ ወደ ፖላንድ እንዳይገቡ የተደረገው በዘረኝነት ምክንያት አይደለም አለች።
    WWW.BBC.COM
    የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ጠባቂዎች ከፖላንድ እንዳይወጡ መደረጉ እያወዛገበ ነው - BBC News አማርኛ
    ፖላንድ የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ጠባቂዎች እና መገናኛ ብዙኃን ከ24 ሰዓታት በላይ ወደ ፖላንድ እንዳይገቡ የተደረገው በዘረኝነት ምክንያት አይደለም አለች።
    0 Comments 0 Shares
  • በግሪክ ቢያንስ ለ78 ስደተኞች ህይወት መቀጠፍ ምክንያት በሆነችው የጀልባ አደጋ 500 ያህል ስደተኞች መጥፋታቸውን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብት ቢሮ አስታወቀ።
    በግሪክ ቢያንስ ለ78 ስደተኞች ህይወት መቀጠፍ ምክንያት በሆነችው የጀልባ አደጋ 500 ያህል ስደተኞች መጥፋታቸውን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብት ቢሮ አስታወቀ።
    WWW.BBC.COM
    በግሪክ የጀልባ አደጋ እስከ 500 የሚደርሱ ስደተኞች ጠፍተዋል- ተመድ - BBC News አማርኛ
    በግሪክ ቢያንስ ለ78 ስደተኞች ህይወት መቀጠፍ ምክንያት በሆነችው የጀልባ አደጋ 500 ያህል ስደተኞች መጥፋታቸውን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብት ቢሮ አስታወቀ።
    0 Comments 0 Shares
  • ለአስራ ስምንት ወራት የዘለቀውን የዩክሬን እና የሩሲያን ጦርነት በንግግር እንዲቋጭ ለማድረግ ሰባት የአፍሪካ መሪዎች ወደ ሁለቱ አገራት አቅንተዋል። በደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት የሚመራው የሰላም ተልዕካን ቡድን በአህጉሪቱ የምጣኔ ሃብት ቀውስ ያስከተለው ይህ ጦርነት እንዲያከትም የሁለቱን አገራት መሪዎችን የማግባባት ሥራን ጀምሯል።
    ለአስራ ስምንት ወራት የዘለቀውን የዩክሬን እና የሩሲያን ጦርነት በንግግር እንዲቋጭ ለማድረግ ሰባት የአፍሪካ መሪዎች ወደ ሁለቱ አገራት አቅንተዋል። በደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት የሚመራው የሰላም ተልዕካን ቡድን በአህጉሪቱ የምጣኔ ሃብት ቀውስ ያስከተለው ይህ ጦርነት እንዲያከትም የሁለቱን አገራት መሪዎችን የማግባባት ሥራን ጀምሯል።
    WWW.BBC.COM
    የአፍሪካ መሪዎች በዩክሬን እና በሩሲያ መካከል ሰላም እንዲመጣ ያስችሉ ይሆን? - BBC News አማርኛ
    ለአስራ ስምንት ወራት የዘለቀውን የዩክሬን እና የሩሲያን ጦርነት በንግግር እንዲቋጭ ለማድረግ ሰባት የአፍሪካ መሪዎች ወደ ሁለቱ አገራት አቅንተዋል። በደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት የሚመራው የሰላም ተልዕካን ቡድን በአህጉሪቱ የምጣኔ ሃብት ቀውስ ያስከተለው ይህ ጦርነት እንዲያከትም የሁለቱን አገራት መሪዎችን የማግባባት ሥራን ጀምሯል።
    0 Comments 0 Shares
  • ባለፈው ግንቦት በኢትዮጵያ ራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲዎችን ለማቋቋም የሚያስችል አዋጅ ጸድቋል። በዚህም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያው ራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲ ይሆናል። ለዚህም የሚያስፈልገውን ዝግጅት እንዳጠናቀቀ የገለጸ ሲሆን፣ ምን አልባትም በቀጣዩ ዓመት በአዲሱ መዋቅር መሠረት ሥራውን ሊጀምር ይችላል። አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ራስ ገዝነትን በመተግበር ቀዳሚ ይሁን እንጂ፣ ሌሎች የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማትም ይህንን አሰራር እንደሚተገብሩ ይጠበቃል።
    ባለፈው ግንቦት በኢትዮጵያ ራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲዎችን ለማቋቋም የሚያስችል አዋጅ ጸድቋል። በዚህም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያው ራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲ ይሆናል። ለዚህም የሚያስፈልገውን ዝግጅት እንዳጠናቀቀ የገለጸ ሲሆን፣ ምን አልባትም በቀጣዩ ዓመት በአዲሱ መዋቅር መሠረት ሥራውን ሊጀምር ይችላል። አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ራስ ገዝነትን በመተግበር ቀዳሚ ይሁን እንጂ፣ ሌሎች የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማትም ይህንን አሰራር እንደሚተገብሩ ይጠበቃል።
    WWW.BBC.COM
    ዩኒቨርሲቲዎችን ወደ ራስ ገዝነት መቀየር ለምን አስፈለገ? - BBC News አማርኛ
    ባለፈው ግንቦት በኢትዮጵያ ራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲዎችን ለማቋቋም የሚያስችል አዋጅ ጸድቋል። በዚህም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያው ራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲ ይሆናል። ለዚህም የሚያስፈልገውን ዝግጅት እንዳጠናቀቀ የገለጸ ሲሆን፣ ምን አልባትም በቀጣዩ ዓመት በአዲሱ መዋቅር መሠረት ሥራውን ሊጀምር ይችላል። አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ራስ ገዝነትን በመተግበር ቀዳሚ ይሁን እንጂ፣ ሌሎች የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማትም ይህንን አሰራር እንደሚተገብሩ ይጠበቃል።
    0 Comments 0 Shares
  • የእግር ኳስ ጥበበኛው አሸናፊ ግርማ (ሳቪዮላ) - አርትስ ስፖርት @ArtsTvWorld
    የእግር ኳስ ጥበበኛው አሸናፊ ግርማ (ሳቪዮላ) - አርትስ ስፖርት @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • USAID Celebrates Five Years Of Feteh(Justice)- Activity! - English News | Ethiopia @ArtsTvWorld
    USAID Celebrates Five Years Of Feteh(Justice)- Activity! - English News | Ethiopia @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • ከብሔራዊ ምክክሩ በፊት የሽግግር ፍትህ ሥርዓቱ ይቅደም ወይስ አይቅደም? - ሀበጋር | Ethiopia @ArtsTvWorld
    ከብሔራዊ ምክክሩ በፊት የሽግግር ፍትህ ሥርዓቱ ይቅደም ወይስ አይቅደም? - ሀበጋር | Ethiopia @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • በአይነቱ ለየት ያለው ሶስተኛው ኤግዚቢሽን በኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት እና በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን! @ArtsTvWorld
    በአይነቱ ለየት ያለው ሶስተኛው ኤግዚቢሽን በኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት እና በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን! @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares