ፈንድቃ የባህል ምሽት ወይም አዝማሪ ቤት የአዝማሪ ፌስቲቫል ለማዘጋጀት በዝግጅት ላይ ሲሆን ፕሮጀክቱን የሚሰሩት ዩኔስኮና የፈንድቃ የባህል ምሽት (አዝማሪ ቤት) ባለቤት የሆነው አርቲስት መላኩ በላይ በጋራ በመሆን ነው፡፡በዚህም እድሜያቸው ከ18-30 የሆኑ ከወሎ ላሊበላ፣ከጎንደር አላፋጣ ጉሳ፣ኦሮሚያ፣ትግራይ የመጡ ወጣት የአዝማሪ ሙዚቀኞችን እና የባህል ተወዛዋዦችን ልምድ ካላቸው አርቲስቶች ጋር ልምድ እንዲቀስሙ በማድረግ በጋራ ኮንሰርቶችን በተለያዩ ቦታዎች እንዲያሳዩ ይደረጋል፡፡
The post ፈንድቃ የባህል ምሽት የአዝማሪ ፌስቲቫል ሊያዘጋጅ ነው appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
ፈንድቃ የባህል ምሽት ወይም አዝማሪ ቤት የአዝማሪ ፌስቲቫል ለማዘጋጀት በዝግጅት ላይ ሲሆን ፕሮጀክቱን የሚሰሩት ዩኔስኮና የፈንድቃ የባህል ምሽት (አዝማሪ ቤት) ባለቤት የሆነው አርቲስት መላኩ በላይ በጋራ በመሆን ነው፡፡በዚህም እድሜያቸው ከ18-30 የሆኑ ከወሎ ላሊበላ፣ከጎንደር አላፋጣ ጉሳ፣ኦሮሚያ፣ትግራይ የመጡ ወጣት የአዝማሪ ሙዚቀኞችን እና የባህል ተወዛዋዦችን ልምድ ካላቸው አርቲስቶች ጋር ልምድ እንዲቀስሙ በማድረግ በጋራ ኮንሰርቶችን በተለያዩ ቦታዎች እንዲያሳዩ ይደረጋል፡፡ The post ፈንድቃ የባህል ምሽት የአዝማሪ ፌስቲቫል ሊያዘጋጅ ነው appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
NEWS.ET
ፈንድቃ የባህል ምሽት የአዝማሪ ፌስቲቫል ሊያዘጋጅ ነው
ፈንድቃ የባህል ምሽት ወይም አዝማሪ ቤት የአዝማሪ ፌስቲቫል ለማዘጋጀት በዝግጅት ላይ ሲሆን ፕሮጀክቱን የሚሰሩት ዩኔስኮና የፈንድቃ የባህል ምሽት (አዝማሪ ቤት) ባለቤት የሆነው አርቲስት መላኩ በላይ በጋራ በመሆን ነው፡፡በዚህም እድሜያቸው ከ18-30 የሆኑ ከወሎ ላሊበላ፣ከጎንደር አላፋጣ ጉሳ፣ኦሮሚያ፣ትግራይ የመጡ ወጣት የአዝማሪ ሙዚቀኞችን እና የባህል ተወዛዋዦችን ልምድ ካላቸው አርቲስቶች ጋር ልምድ እንዲቀስሙ በማድረግ በጋራ ኮንሰርቶችን በተለያዩ ቦታዎች እንዲያሳዩ ይደረጋል፡፡
0 Comments 0 Shares