አቶ ሽፈራው ሽጉጤ ከፓርቲ ሊቀመንበርነታቸው ለቀቁ
በጋዜጣዉ ሪፓርተር
Mon, 06/25/2018 - 17:11
አቶ ሽፈራው ሽጉጤ ከፓርቲ ሊቀመንበርነታቸው ለቀቁ በጋዜጣዉ ሪፓርተር Mon, 06/25/2018 - 17:11
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
አቶ ሽፈራው ሽጉጤ ከፓርቲ ሊቀመንበርነታቸው ለቀቁ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢሕዴን) ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በአዲስ አበባ ጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ባደረገው ስብሰባ፣ የድርጅቱ ሊቀመንበር በመሆን ከየካቲት 19 ቀን 2010 ዓ.ም. ጀምሮ ሲያገለግሉ የነበሩት አቶ ሽፈራው ሽጉጤ ከኃላፊነታቸው ለቀቁ፡፡ አቶ ሽፈራው የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትርና የደኢሕዴን ሊቀመንበር የነበሩት አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝን ተክተው ነበር ወደ ሊቀመንበርነት የመጡት፡፡ አቶ ሽፈራው በቅርቡ በጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) በተዋቀረው አዲሱ ካቢኔ የግብርናና የእንስሳት ሀብት ልማት ሚኒስትር ሆነው መሾማቸው ይታወሳል፡፡
0 Comments 0 Shares