በቦምብ ጥቃቱ የተጠረጠሩ 26 ታሳሪዎች ላይ የ14 ቀን ጊዜ ቀጠሮ ተፈቀደ
ታምሩ ጽጌ
Mon, 06/25/2018 - 18:52
በቦምብ ጥቃቱ የተጠረጠሩ 26 ታሳሪዎች ላይ የ14 ቀን ጊዜ ቀጠሮ ተፈቀደ ታምሩ ጽጌ Mon, 06/25/2018 - 18:52
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
በቦምብ ጥቃቱ የተጠረጠሩ 26 ታሳሪዎች ላይ የ14 ቀን ጊዜ ቀጠሮ ተፈቀደ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ወንጀል ችሎት የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ግርማ ካሳን ጨምሮ በ26 ተጠርጣሪዎች ላይ የ14 ቀን የጊዜ ቀጠሮ ተፈቀደ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ በቁጥጥር ሥር የዋሉት ቅዳሜ ሰኔ 16 ቀን 2010 ዓ.ም. በመስቀል አደባባይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድን (ዶ/ር) ለመደገፍ በተደረገ ሰልፍ ላይ ከፈነዳው ቦምብ ጋር በተገናኘ ነበር፡፡ ከተጠርጣሪዎቹ መካከል አምስቱ ኮማንደሮች፣ አንድ ምክትል ኮማንደር፣ አንድ ምክትል ኢንስፔክተር፣ ሁለት ሳጅኖች ሲሆኑ፣ 16ቱ ሌሎች ተጠርጣሪዎች ናቸው፡፡
0 Comments 0 Shares