ቅዳሜ ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የተጠራው ድጋፍ ሰልፍ አስተባባሪ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ጉደታ ገላልቻን ከፖሊስ ጋር የነበራቸው ቅንጅት ከሶስት እና አራት ቀን እንደማይበልጥ ለቢቢሲ ተናግረዋል። የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነርም ክፍተት መኖሩን ለመገናኛ ብዙሃን በሰጡት መግለጫ ላይ አረጋግጠዋል።

0 Comments
0 Shares