ዛሬ የኤርትራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዑስማን ሳልሕ የፕሬዝዳንቱ አማካሪ በሆኑት የማነ ገብረ አብ የሚመራው ከፍተኛ የልዑካን ቡድን አዲስ አበባ ዛሬ ይገባል ተብሎ ይጠበቃል። የልዑካኑን ቡድኑን የሚመሩት ዑስማን ሳልሕ እና የማነ ገብረ አብ እነማን ናቸው?

0 Comments
0 Shares